ግሎባል ፋኖ ሚዲያ /ግፋሚ/GFM
431 subscribers
808 photos
104 videos
6 files
1.35K links
አማራ በዚህ ልክ ሲጨፈጨፍ ማየት ያማል። ይህን ለማስቆም የበኩላችን መረጃ በመስጠትና ማሰራጨት ተገቢ ነው
Download Telegram
ጉና ክፍለጦር የእስቴ ወረዳ ዋና ከተማ የሆችውን መካነ እየሱስ ከተማን ተቆጣጠረ::

የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ጉና ክ/ጦር እስቴ ዴንሳ ብርጌድ እና ስማዳ ሀገረ ቢዝን ብርጌድ በእስቴ መካነ እየሱስ ከተማን ሙሉበሙሉ  ተቆጣጥሯል።

ከባድ ውጊያ እየተደረገ ሲሆን ጠላት ወደ ደብረታቦር እግሬ አውጭኝ ሩጫውን ተያይዞታል። በአገዛዙ ፋኖ ናችሁ እየተባሉ የታጎሩ እስረኞች ተለቀዋል።

በርካታ የአገዛዙ አራጅ ሰራዊት የተደመሰሰ ሲሆን በርካቶች ተማርከዋል። እስካሁን በርከት ያሉ የቡድን መሳሪያና የነፍስ ወከፍ ክላሽ ገቢ ተደርጎል።

ውጊያው እንደቀጠለ ሲሆን በደቡባዊ ጎንደር ቀጠና ያለው ሁሉም የፋኖ መዋቅር በተናበበ መልኩ በአገዛዙ ላይ እርምጃ መውሰዱን አጠናክሮ ይቀጥላል።
 
ድል ለአማራ ፋኖ
ነፃነታችን በክንዳችን !
ጥቅምት 9/2018 ዓም
ሰበር ዜና ከፍተኛ ተቃውሞ በአፋር ገዋኔ !!
በአፋር ክልል ገዋኔ አካባቢ ሙሉ ለሙሉ መንገዱን ጥርቅም አድርገው ዘግተውታል ።
የአፋር ክልል ወጣት በይፋ ትግሉን መቀላቀላቸውን ካበሰሩ ሰነባብተው ነበር ታዳ ይህ ትግል በአደባባይ መንገድ እስከ መዝጋት የደረሱት የገዋኔ ወጣቶች በምታዩት መልኩ አሮጌ ጎማና እንጨት በማቀጣጠል ተቃውሞው አድማሱን እያሰፋ ወደ ተለያየ ቀበሌዎች እየሄደ ይገኛል
ጀግናው የአፋር ህዝብ መንገድ ከመዝጋት ውጭ በተሽከርካሪም ሆነ በተሳፋሪ ላይ ምንም አይነት ችግር አላደረሱም በፍቅርና በእክብካቤ ዳር አስይዘው ተሽከርካሪን እዳይዘረፍ እየጠበቁ ይገኛሉ ።
ጀግናው የአፋር ህዝብ ይችላሉ መስከረም 10/2018
ግሎባል ፋኖ ሚዲያ 02 ከግንባር!!
ከአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ዘመቻ አደም አሊ (አባ ናደው)
የድል ዜና ቀጥታ ከግንባር | የደፈጣው ድል በወሎ ግንባር | በሸዋ ህዝቡና ፋኖ መግባባት ላይ ደረሱ | ፋኖ ለሀጅ ሙፍቲ ሕልፈት መግለጫ