ሰበር ዜና !
የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ የዲያቆን ሸጋውን አጃቢ ጭምሮ በርካታ የአገዛዙ ሚኒሻ መከላከያ ሰላም አስከባሪ ሰራዊት ከበየዳ ወረዳ፤ከጠለምት ወረዳ ከቤተአማራ ዋግህምራ ዞን አበርጌሌ ወረዳ ካለ የአገዛዙ ጥምር ሰራዊት በየአቅጣጫው በመክዳት እስከ ሙሉ ትጥቃቸው የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ የራስ አሞራው ውብነህ 3ኛ ኮር የሰሜን ብርቅየ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል ።
የክፍለጦሩ ዋና አዛዥ አርበኛ አስፋው ሰርጸ እና ምክትል አዛዡ አርበኛ አድኖ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ሙሉ ቁጥራዊ መረጃ እና vedio ሲደርሰን የምናጋራ ይሆናል።
በተለይ አማራ ሁነህ ከአገዛዙ ጋር የተሰለፍክ አማራ ወዮልህ ከማለቅህ በፊት እየወጣህ ፋኖን ተቀላቀል።
ምስል :ከተቀላቀሉት መካከል በከፊል!
ድል ለአማራ ፋኖ

❤4
ሰላም ቤተሰብ ይህ የግሎባል ፋኖ ሚዲያ ተጨማሪ ዩቱዩብ ቻናል ነው። የተለያዩ ፕሮግራሞችና ዜናዎችን እናቀርባለን። ሸር፣ ላይክ እና ሳብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን።
https://www.youtube.com/@GLOBALFANOMEDIA-27

አብይ አህመድ በራያ ግንባር ጦርነቱን ከሜካናይዝድ በመውጣት በአየር ሃይል አድርጎታል::
ከቡድን መሳሪያ ብሬን : ድሽቃና ላውንቸር አልፎ የሜካናይዝድ ክፍሉን ዙ -23 : ፔምፔ (ብረት ለበስ ) ታንክ : መድፍ : ሞርታር : ቢኤም :... ቢያሰልፍም ማፈግፈግ ይሉት ነገር ቀርቶ ምሽግ እየደረማመሱ የጦር ሰፈሩን በማስለቀቅ የሬሳ ከምር ሲያስቆጥሩት : የቆቦ ሆስፒታልና ጤናጣቢያ አልበቃ ብሎ ግዝያዊ ሕክምና ማአከል እንዲከፍቱ ያስገደደ የቁስለኛ ነዶ ያስመዘገቡት የዋርካው ምሬ ወዳጆ ልጆች : የአሳምነው ፅጌ መንፈስ ወራሾች : የምንሊክ እዝ አባላት ለጠላት የማይቀመሱ ሆነው ከርመዋል::
ይህን ተከትሎ አዲስ ወደቀጠናው የገባው የደቡብ እዝና ሰሜንምሥራቅ እዝ አባላት የአየርሃይል ጦር እንድገባለት ጠይቆ በ 1 ቀን አውደውጊያ 19 የድሮን ጥቃት ፈፅሟል : መድፍና ታንክ ሲያጉአራ : ሞርተርና ዙ -23 ሲያሽካካ ቢውል ከመጤፍ አልቆጠሩትም : ዳሩ ግን በርካታ ንፁሃን ተ ጨፍጭፈዋል : ቤቶቻቸውና የዓመት አዝመራቸው እንዳልነበር ሆኖ ወድሟል : ከብቶቻቸው ተገድለዋል::
እዝነት ይሉት ነገር : ይሉኚታ ባልነበር
እንኩአን ብሬን ታጥቆ
ራያን ለጩቤ : መርሳን ለጥልቆ : የጁን ለመዋጣ ማን ይችለው ነበር:: ነው የአበው ብሂሉ::
የራያ ማሽላ : ማኛ ነጭ ጤፉ ውስጣውስጡ በጁላ ሠራዊት አስከሬን ተሞልቷል : ምሺግ : ውድማው የጣር ድምፅ በሚያሰሙ የጠላት ሃይል ተጨንቁአል:: 3ኛ ቀኑን በያዘው ትንቅንቅ የወንድሞቻቸውን ደም ሳይውል ሳያድር እየመለሱት ነው : የህታቸውን ቁስል ልያሽሩ ለሕይወታቸው ሳይሰሱ ደረታቸውን ለጥይት አረረ ሰተው እየተዋደቁ ነው::
ድል ለአማራ ፋኖ : ድል ለአማራ ሕዝብ!
@አለማቀፍ ፋኖ ሚዲያ
የፋኖ ድምፅ!

የድል ዜና
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
የልጅ እያሱ ኮር አካል የሆኑት የራስ አሊ ክፍለ ጦር እና የራምቦ ክፍለ ጦር ጥቅምት 8/2018 ዓ.ም በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ በውርጌሳ እና አካባቢው በተደረገ እልህ አስጨራሽ ውጊያ በራስ አሊ ክፍለ ጦር ስር ያሉ ሻለቃዎች እና በራምቦ ክፍለ ጦር ስር ያሉ ሻለቃዎች ጥምረት በመፍጠር የመጣውን ጡት ቆራጭ ወንበር አስጠባቂ ወታደር አብዘሀኛው በየ ጥሻው የጥይት ሲሳይ ሲሆን በለስ የቀናው ጡት ቆጭራ ወንበር አስጠባቂ ወታደር እጅ እንድሰጥ ተገዷል።
የደረሰውን ቁሳዊ እና ሰበአዊ ኪሳራ ዝርዝሩ እንደደረሰን የምናሳውቅ ይሆናል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር ህዝብ ግንኙነት
ጥቅምት 8/2018 አ.ም

የነውረኛው ዐቢይ አሕመድ ቡድን በባሕር ዳር ዙሪያ ደህና ማሪያም ቀበሌ ላይ በፈጸመው የድሮን ጥቃት የተገደሉና የቆሰሉ ንፁኋኖች እንዲሁም የወደመ ሀብት ንብረት።
ጉና ክፍለጦር የእስቴ ወረዳ ዋና ከተማ የሆችውን መካነ እየሱስ ከተማን ተቆጣጠረ::
የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ጉና ክ/ጦር እስቴ ዴንሳ ብርጌድ እና ስማዳ ሀገረ ቢዝን ብርጌድ በእስቴ መካነ እየሱስ ከተማን ሙሉበሙሉ ተቆጣጥሯል።
ከባድ ውጊያ እየተደረገ ሲሆን ጠላት ወደ ደብረታቦር እግሬ አውጭኝ ሩጫውን ተያይዞታል። በአገዛዙ ፋኖ ናችሁ እየተባሉ የታጎሩ እስረኞች ተለቀዋል።
በርካታ የአገዛዙ አራጅ ሰራዊት የተደመሰሰ ሲሆን በርካቶች ተማርከዋል። እስካሁን በርከት ያሉ የቡድን መሳሪያና የነፍስ ወከፍ ክላሽ ገቢ ተደርጎል።
ውጊያው እንደቀጠለ ሲሆን በደቡባዊ ጎንደር ቀጠና ያለው ሁሉም የፋኖ መዋቅር በተናበበ መልኩ በአገዛዙ ላይ እርምጃ መውሰዱን አጠናክሮ ይቀጥላል።
ድል ለአማራ ፋኖ
ነፃነታችን በክንዳችን !
ጥቅምት 9/2018 ዓም