Getabalew Tadiwos
647 subscribers
23 photos
1 video
17 links
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚨 Breaking News!🚨

🎬 TikTok Creator Reward Workshop – Hawassa
Learn how to grow fast and earn from TikTok!

📆 Date: 1 Nov 2025 | 8 : 00
📍 Piyassa : Ethio CS Hub , Hawassa

🎯 What You’ll Learn
• Create international TikTok account
• Monetize within one month
• Earn money fast and grow your audience


📲 Register Now 👉 Click Here to Apply

📞 0955330055 | @EthioCS

#TikTokCreator #CreatorRewards #tiktokcreatorreward #tiktokcreatorrewardsprogram #hawassa 0955330055 Telegram. @ethiocss @EthioCS Hub
2🔥1
የሃገሬ ጩኮ = ከሻይ ጋር

ጩኮ ያለ ሻይ አይሆን ብዬ ከ1 ሺህ ብር ሻይ ጋር እየበላው ነው

በቀጣይ Transit ካለኝ ፌርሙዝ ለመያዝ አስቢያለው😂

https://t.me/getabalewt
😁7👍1😱1🤓1
ቲክቶክን እንደዚህ በFolders እየከፋፈላቹ ትጠቀማላቹ?

እስካውን ካልተጠቀማቹ ተጠቀሙት
ብዙ ሰው ቲክቶክ ቀልድ እና ዘፈን ብቻ ይመስለዋል፤ ነገር ግን ቲክቶክ ከዛ ያለፈ ነው።

ቲክቶክ ለተጠቀመበት ለማወቅ ረዥም ጊዜ የሚፈጁ እውቀቶች እና መረጃዎች በባለሙያዎች እና በኮንተንት ክሬተሮች አጠር ተደርጎ በሚገባን መልኩ የሚቀርብበት ቦታ ነው።

ለተጠቀመበት ስለቢዝነስ ፣ ስለ ጤና ፣ ስለ ሃገራት ፣ ስለ ፈጠራ ስራዎች ፣ ስለ የውጭ ኮንፍራንሶች ፣ የትምርት እድሎች እና ብዙ ነገሮች ታገኛላቹ። ለዛም ነው ቪዲዮው ከመጣላቹ ብሃላ ስለምትረሱት በFolder ማስቀመጥ ያለባቹ።

ከጠቀማቹ Like , share , comment ማድረግ እንዳትረሱ

https://t.me/getabalewt
👍65
በዚህ ሁሉ ጩኸት... በዚህ ሁሉ ግፊያ፣
መቆም ካልቻልኩኝ ለነፍሴ መውጫ።
ጠላቴ ሊያስቆመኝ ጥንትም ቢደክመው፣
አቅም ካለውማ... እስኪ ይሞክረው፤
ሰኞን ሰኞ ላይ... አቁሞ ያሳየው!
11👍1🥰1
📌 ትሬዲንግ፡ የገንዘብ ሳይሆን የነፍስ ትግል! 🧠🔥
ትሬዲንግ ልክ እንደ መስታወት ነው፤ የሰውን ልጅ እውነተኛ ማንነት እና የውስጥ ስሜት አውጥቶ ያሳያል። ብዙዎች በStrategy ቢጠበቡም፣ በመጨረሻ የሚወድቁት በእነዚህ 3 ጠላቶች ነው፦

1,ስግብግብነት (Greed)
2,መሸነፍን አለመቀበል (The Need to be Right)
3,ፍርሃት (FOMO)

እውነታው ይሄ ነው፡ ትሬዲንግን በክፍያ መማር አያስፈልጋችሁም! ዩቲዩብ ላይ ያሉት ትምህርቶች ከበቂ በላይ ናቸው። አመታት የሚፈጅባችሁ እና እንደ እሳት የሚፈተነው "ሳይኮሎጂያችሁ" ነው።

ማርኬቱ በእኔ አመለካከት 3 Phases ይኖረዋል

🔹 Phase 1 (The Honeymoon): ጀማሪ እያላቹ ጥቂት የትሬዲንግ እስትራቴጂ ከተማራቹ ቡሃላ ማርኬቱን ተከትላቹ ስትገቡ ጥቂት Move ካደረገ ወድያው ስለምትወጡ ገንዘብ እንደሚገኝበት እና ቶሎ ሃብታም እንደምትሆኑ ይታያቿል ። በዚህ ሰአት የማይታያቹ ነገር የለም መኪናም ፣ ዱባይም ሁሉም ነገር ነው በአይነ ህሊናቹ ሚመጣው ።

🔹 Phase 2 (The Fire): ይሄ ደግሞ ስሜታቹ የሚፈተንበት ቦታ ነው ። በአውኑ አሰራራቹ ያለማቹትን ነገር ማሳካት ገንዘቡ ስለማይበቃቹ እረዥም Move እና High Lot ተጠቅማቹ ትገባላቹ ። ሪስክ ማናጅመንት አትጠቀሙም ፣ ከተጠቀማቹም ብዙ ሪስክ ማድረግ ትጀምራላቹ ፣ በተጨማሪም የበቀል ትሬድ ደጋግማቹ ትገባላቹ ይሄኛው ፌዝ እንደ ጆተኒ ይሆንባቿል ታስገባላቹ ማርኬቱ ይወስዳል ፣ አሁንም እንደገና ታስገባላቹ ማርኬቱ ይወስዳል ። ይሄኛው ፌዝ ከሁሉም የሚከብደው እና ተስፋ ቅስቆራጭ እና 90 % ትሬደሮች ከማርኬቱ የሚወጡበት ቦታ ነው። እንደ እሳት ይፈትናቿል ሳይኮሎጂያቹን ማርኬቱ እዚህ ጋር ነው ትክክለኛ ስሜታቹ የሚያሳየው ስግብግብነትና ፍርሃታችሁ ፊት ለፊት ይጋፈጣችኋል።

🔹 Phase 3 (The Silence): ይሄኛው ፌዝ ደግሞ የእናንተ ሳይኮሎጂ እንጂ ማርኬቱ በጣም ቀላል እና ውስብስብ ነገር እንደማይፈልግ የምትረዱበት ቦታ ነው። ሪስክ ማናጅመንትን እንደጋሻ የምትጠቀሙበት ፣ የማርኬቱን ባህሪ የምትረዱበት ፣ እንደፈለጋቹ ትሬድ ማትገቡበት ፣ አንዳንዴ ትክክለኛ ትሬድ A+ የሆኑ ሴታፖች ከሌሉ ትሬድ የማታረጉበት ፣ ሁሌ ትሬድ እንደማይደረግ የምትረዱበት ቦታ ነው ። እዚህ ጋር ስትደርሱ ማርኬቱ እናንተ ላይ ከመጫወት ወታቹ እናንተ ማርኬቱ ላይ ትጫወቱበታላቹ ። አንዳንዴ እያያቹ ዝም ፣ ድሮ በየደቂቃው እስካልፕ ስታረጉ በየደቂቃው እየገባቹ የምትወጡበትን ቦታ ትታዘባላቹ ።

"የትሬዲንግ Strategy 10% ሲሆን፣ 90% ስነ-ልቦና (Psychology) ነው" የሚለውን በተግባር ታዩታላቹ ።

⚠️ ማስጠንቀቂያ፡ "ቶሎ ሀብታም አደርጋችኋለሁ" ከሚሉ የሶሻል ሚዲያ ትሬደሮች ራቁ። ማርኬቱ መጀመሪያ የሚፈትነው ኪሳችሁን ሳይሆን ማንነታችሁን ነው።

መታገስ፣ መማር፣ ራስህን መግዛት! 📉💎

https://t.me/getabalewt
7👍5🔥2🥰2