Geraye Tena ጌራየ ጤና
739 subscribers
411 photos
51 videos
338 links
Download Telegram
የገና ሥጦታ ለሁሉም ኢትዮጵያውያን እነሆ!!!!
በኢትዮጵያ ያሉ መስፈርቱን አሟልተው የተገኙ የቤት ለቤት ሕክምና ተቋማት ማኅበር ተመሥርቷል።
👏61
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአልትራሳውንድ አገልግሎት በቤትዎ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ?

ጌራዬ የቤት ለቤት ሕክምና ጋ ደውለው አሁንኑ ቀጠሮ ያስይዙ።

0988151617
1
እግዚአብሔር በምህረቱ ጎብኝቶህ ወደምትወደው አገልግሎት እንድትመለስ በጌራዬ የቤት ለቤት ሕክምና ስም የዘወትር ምኞታችንን እንገልጻለን።
አይዞህ ወንድማችን። ሁላችንም ከጎንህ ነን።
👍6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የፈለጉትን የሕክምና እቃ ኪራይ በአንድ መስኮት።

የቤት ለቤት ሕክምና ተጠቃሚዎቻችን በነጻ የምናቀርብ ይሆናል።

አድራሻ:- ፒያሳ እሪበከንቱ አካባቢ EMA tower 2ኛ ፎቅና ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ

0988151617

አድራሻ:- ፒያሳ እሪበከንቱ አካባቢ EMA tower 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 206


🇪🇹 +251988151617
🇦🇺 +61414637321
www.gerayehealthcare.com

https://youtube.com/@yethejelitakem?si=BS7HakEKeizltvoQsub_confirmation=1

Telegram : https://t.me/gerahealthcare

LinkedIn : https://www.linkedin.com/company/geraye-healthcare/

TikTok : tiktok.com/@gerayehealthcare

Facebook : https://www.facebook.com/share/1CDhvqeGjX/
2👍1👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከቤትዎ እስከ ሆስፒታል፣ ከሆስፒታልም እስከ ቤትዎ እኛ አለንልዎት!!!!!

በስፔሻሊስትና ሰብ-ስፔሻሊስት ሐኪሞች ምክርና የህክምና አገልግሎት ለማግኘት ወደ ጌራየ የቤት ለቤት ህክምና እና ሜዲካል ኮሰልታንሲ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ።

አድራሻ:- ፒያሳ እሪበከንቱ አካባቢ EMA tower 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 206


🇪🇹 +251988151617
🇦🇺 +61414637321
www.gerayehealthcare.com

https://youtube.com/@yethejelitakem?si=BS7HakEKeizltvoQsub_confirmation=1

Telegram : https://t.me/gerahealthcare

LinkedIn : https://www.linkedin.com/company/geraye-healthcare/

TikTok : tiktok.com/@gerayehealthcare

Facebook : https://www.facebook.com/share/1CDhvqeGjX/
2👏1
በሁሉም አገልግሎቶቻችን ላይ የ 35% ቅናሽ!!!!
0988151617 ላይ ይደውሉ።
3
እኛ የጌራዬ ሐኪሞች፣ ነርሶችና አጠቃላይ የተቋማችን ሠራተኞች የተወዳጁ የኪነ ጥበብ ሰው ነጻነት ወርቅነህ ድንገተኛ እረፍት ስንሰማ በታላቅ ሀዘን ነው ።
ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጆቹ፣ ለአድናቂዎቹና ለሥራ አጋሮቹ መጽናናትን እንመኛለን።
😭7🥱1
ነርሶችህ አንድ ካዝና ሙሉ ወርቅ ሰረቁኝ!!!
ቀኑ እሁድ ነው ጥር 03/2018 ዓ/ም። ወደ ቤተ ክርስቲያን ለመሄድ በመዘጋጀት ላይ እያለሁ ስልኬ ጮኸ። ነርሶችን መድበን ታማሚ ከምንንከባከብበት አንድ ቤት ነበር የተደወለው። "ሄሎ" ስል "ነርሶችህ አንድ ካዝና ሙሉ ወርቅ ሰረቁኝ" አለችኝ የታማሚዋ ልጅ በብስጭት። ለእኔ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ዜና ነበር። ወዲያውኑ መኪናዬን አስነስቼ እየከነፍኹ ሄድኹ። ስደርስ ያደረችዋ ነርስ ነገሩን ቀድማ ሰምታ ስለነበር ከሌላኛዋ የተሻለ የመረጋጋት ስሜት ይታይባታል። ለመዋል የመጣችዋ የቀኑ ተረኛ ሌላኛዋ ነርስ ግን ገና መስማቷ ስለነበር ተረብሻ አገኘኋት።
ነርሶችን ከታካሚያችን ጋ አድርጌ እንክብካቢያቸውን እንዲቀጥሉ መክሬ ሳሎን ሄድኹና ተሰረቅኹ ያለችውን ከባለቤቴ ጋር አንድ ላይ አድርጌ ስለሁኔታውና በእርግጥም ጠፋ የተባለው ወርቅ ቤት ስለመኖሩና ለመጨረሻ ጊዜ መቼ ተጠቅማው እንደነበር ጠያየቅኋት። ከአንድ ቀን በፊት እንደተጠቀመችበት፣ ነርሶች ከሚያድሩበትና ከሚቀያየሩበት ክፍል ቦርሳዋ ውስጥ አስቀምጣው እንደነበርና ዛሬ በጠዋት ወደ አንድ ቦታ ከመሄዷ በፊት ከወርቆቹ የተወሰኑትን አድርጋ ለመውጣት ስላሰበች ቦርሳዋን ስትከፍት እንዳጣችው ነገረችኝ። ከዚያ ክፍል ውስጥ ከነርሶቹ ውጭ ማንም እንዳልገባና አድራ የወጣችውን ልጅ ሳትፈትሻት እንደወጣች፣ ምናልባትም ነርሷ ይዛባት እንደሄደች እንደምታምን ነገረችኝ።
መጨረሻ ላይ ነርሶቹ ላይ ምርመራ ይጀመር ሲባል እነርሱም "እኛ ጠፋ ስለተባለው ዕቃ አናውቅም" በሚለው አቋማቸው ስለጸኑ ፖሊስ እንዲጠራ ተደረገ።
ፖሊሶቹ በመምጣት ላይ እያሉ ባለቤቷ ሁሉንም ቦርሳዎች እየከፈተ መበርበር ጀመረ። ድንገት ከአንደኛው ከባለቤቷ ቦርሳ ተሰረቀ የተባለው ጌጣጌጥ ተገኘ። ሁላችንም ግራ ተጋባን።

መልእክት:-
1. ለነርሶች:- ምንም ሊከሰት ይችላል፤ ግን መረጋጋትና እየሆነ ያለውን በማስተዋል መከታተል ተገቢ ነው። ምንም ያህል እንደቤተሰብ ቢቆጥሯችሁምና ብትግባቡ የቀን ውሏችሁን ጨርሳችሁ ስትወጡ ተፈትሾ መውጣትን እንዳትረሱ። ሰዎች ምንም ሊያስቡ ይችላሉ ፤ እናንተ ግን ሥራችሁን በብቃትና በጥራት አከናውኑ።

2. ለአሠሪዎች:- የንግድ ፈቃድ፣ የሙያ ብቃት ማረጋገጫና የታወቀ አድራሻ ካላቸው ከሕጋዊያን የቤት ለቤት ሕክምና ተቋማት ጋር ብቻ መዋዋል ተገቢ ነው። ባለሙያ ስለሆነ ብቻ ቤት ውስጥ ማስገባት መዘዙ ብዙ ነው። ያም ሆኖ ሊጠፉና በቀላሉ ሊሰረቁ ይችላሉ የምትሏቸውን ንብረቶቻችሁን በጥንቃቄ ማስቀመጥ ይገባል።

3. ለየቤት ለቤት ሕክምና ሰጭ ተቋማት:- የምንቀጥራቸውንና ወደ ቤት የምንልካቸውን ባለሙያዎች ባግባቡ ማወቅና ተገቢ ሰነዶችን ያሟሉ መሆናቸውን ማረጋገጥና ጥቃት እንዳይደርስባቸው ተገቢ የሆነ የሕግ ከለላ እንዲያገኙ መሥራት። እንዲህ ዓይነት ችግሮች ሲፈጠሩ ተቋሙ እንዳይጎዳ ሊያደርጉ የሚችሉ አሳሪ ውሎችን በውላችን ላይ ማስገባት ይገባል።

ዶ/ር የሺዋስ መኳንንት (የቤተሰብ ሕክምና ስፔሻሊስት ሐኪምና የጌራዬ የቤት ለቤት ሕክምና ሜዲካል ዳይሬክተር)
2👎2👍1👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቤት ለቤተ ሕክምና ገጠመኞች
ዕቃዎች ሁሉ ወጥተው ባዶ ቤት ነበር።
አገልግሎታችንን ለማግኘት:-
+251988151617
ወደ ጌራየ የቤት ለቤት ሕክምና ስቶር መጥተው የማያገኙት የሕክምና ዕቃ የለም።
የሕክምና ቁሳቁስ ብቻ ጎራ ሲሉ ነርሶችንንና ስፔሻሊስቶችንን ከአልትራሳውንድና ኢሲጂ ማሽን ጋ በፈለጉት ፓኬጅ ያገኛሉ።

www.gerayehealthcare.com
+251988151617
ከሚከተሉት ውስጥ በቫይረስ የሚመጣው በሽታ የቱ ነው?

ሀ. ኩፍኝ
ለ. ሺስቶሶማ
ሐ. የሳንባ ቲቪ
መ. ሁሉም መልስ ናቸው
ሠ. መልሱ የለም
👍1
New arrivals for rent and sale at Geraye!!

0988151617
👍3