General Knowledge
719 subscribers
1 photo
Download Telegram
በዓለም ላይ በጣም ብልህ (smartest animal ) የሆነው እንስሳ የትኛው ነው?
Anonymous Quiz
13%
ቁራ / Crow
16%
ኦክቶፐስ / Octopus
46%
ዶልፊን / Dolphin
25%
ቺምፓንዚ / CHIMPANZEE
👍6😁1
ሞናሊዛን ስል ለመጨረስ ሊዬናርዶ ዳቪንቺ የፈጀበት ጊዜ ስንት አመት ነው
Anonymous Quiz
29%
5 አመት
26%
10 አመት
25%
15 አመት
20%
20 አመት
👍81🔥1😁1
በ 1867 አላስካን (Alaska) በ 7.2 ሚሊዮን ዶላር ለአሜሪካ የሸጠችው ሀገር ___________ነች?
Anonymous Quiz
22%
እንግሊዝ
28%
ሜክሲኮ
32%
ሩሲያ
18%
ካናዳ
Forwarded from Healthify Ethiopia
በአለም በሴቶች ላይ በጣም የሚከሰተው ካንሰር አይነት የትኛው ነው ?
The most common cancer in females is ?
Anonymous Quiz
42%
የማህፀን በር ካንሰር ( Cervical Cancer)
3%
የሳንባ ካንሰር (Lung Cancer)
54%
የጡት ካንሰር ( Breast Cancer)
1%
የአንጀት ካንሰር ( Colonic Cancer)
👍13
Forwarded from Healthify Ethiopia
ለአይን እይታ እና ጤንነት የሚጠቅመው የቫይታሚን አይነት የትኛው ነው ?
Anonymous Quiz
13%
ቫይታሚን B
14%
ቫይታሚን E
60%
ቫይታሚን A
12%
ቫይታሚን K
👍9👏3
Forwarded from Healthify Ethiopia
ለጠነኛ የደም መርጋት ወይም ደም መድማት በወቅቱ እንዲቆም የሚጠቅመን የቫይታሚን የትኛው ነው ?
Anonymous Quiz
17%
ቫይታሚን A
19%
ቫይታሚን E
16%
ቫይታሚን D
48%
ቫይታሚን K
9👍4
👉እጅ መታጠብ በሽታ እንዳይተላለፍ እንደሚረዳ ያጠናው የመጀመርያው ዶክተር የአእምሮ በሽተኛ ነህ ተብሎ እንዲታከም የአእምሮ ሆስፒታል ውስጥ አስገብተውት ነበር።
👍18
👉 የሰጎን አይን ከአንጎሉ ይበልጣል።
👉 አሳማዎች ቀና ብለው ወደ ሰማይ ማየት አይችሉም ።
👉 ፈረሶች ማስመለስ (ማስታወክ) አይችሉም ።
👍27🤩7
Forwarded from Healthify Ethiopia
አዋቂ የሰው ልጅ ስንት #አጥንቶች በስውነቱ ውስጥ አሉት ?
Anonymous Quiz
8%
156
60%
206
22%
306
10%
256
👍8
ብራዚል የአለም ዋንጫን #በአጠቃላይ ስንት ግዜ ማሸነፍ ችላለች?
Anonymous Quiz
20%
3
21%
4
42%
5
17%
6
👍7
የኃይል መጠን ልኬት ምን ይባላል? SI Unit of Power?
Anonymous Quiz
23%
ጁል - Jule
23%
ቮልት - Volt
9%
አምፒር - Ampere
45%
ዋት - Watt
👍4
Forwarded from Healthify Ethiopia
በሰውነታችው ውስጥ ከፍተኛ የውሀ መጠን ያላቸው
Anonymous Quiz
19%
አዋቂ ወንድ
17%
አዋቂ ሴት
6%
አረጋውያን
58%
ጨቅላ ህፃናት
👍6
በታሪክ "አንድ ህዝብ ፣ አንድ አስተዳደር ፣ አንድ መሪ" ፖሊሲ የቀረፀው መሪ ምን ነው ?
“One People, One State, One leader” was the policy of
Anonymous Quiz
20%
ስታሊን
44%
ሂትለር
21%
ሌኒን
15%
ሙሶሎኒ
👍3🔥1
በሶላር ሲስተም ውስጥ አረንጓዴዋ ዓለም( ፕላኔት) የትኛዋ ናት ? (The green planet in the Solar system is ?)
Anonymous Quiz
20%
ፕሉቶ
30%
ቬኑስ
32%
ዩራኑስ
17%
ኔፕቱን
5👍2🔥1
የቴሌ ስም ድርጅት #ኖክያ (NOKIA) የምን ሀገር ነው ?
Anonymous Quiz
25%
ፊላንድ
41%
ጃፓን
16%
ቻይና
19%
ደቡብ ኮርያ
👏6👍2🔥1
Forwarded from ቤተ መፅሀፍ
👍2🔥1
የአሜሪካን የመጀመሪያው ፕሬዚዳንት ማን. ነው?
Anonymous Quiz
25%
ቶማስ ጀፈርሰን
18%
ቤንጃሚን ፍራንክሊን
42%
ጆርጅ ዋሽንግተን
15%
አርብ ሊንከን
👍51
የአሜሪካን ሰንደቅ አላማ ላይ ስንት ከዋክብት አሉ ?
Anonymous Quiz
16%
48
11%
49
30%
50
43%
54
👍7👎1👏1
በአለም ብዙ ቁጥር ተናጋሪ ያለው ቋንቋ የትኛው ነው ?
Anonymous Quiz
48%
ቻይንኛ - ማንዳሪን
41%
ኢንግሊዝኛ
4%
ሂንዱ
8%
አረቢኛ
👎10👍71