👍2
👍3❤2
Forwarded from ዶክተር X
❤5👏2
Forwarded from ቤተ መፅሀፍ
የ አምስት ስድስት ሰባት እና ሌሎችም ታሪኰች መፅሐፍ ደራሲ ማነው?
Anonymous Quiz
19%
በዓሉ ግርማ
14%
ዶ/ር ሐዲስ አለማየሁ
15%
ዶ /ር ከበደ ሚካኤል
53%
ስብሐት ገ/እግዚአብሔር
Forwarded from Healthify Ethiopia
የሰዉነታቺን ትልቁ አካል የትኛዉን ነው? (Largest organ of our body )
Anonymous Quiz
12%
ጉበታቺን / The Liver
9%
ሳምባቺን / The Lungs
55%
ቆዳቺን / The Skin
24%
አንጎላቺን / The Brain
👏1
👍5❤1🤯1
Forwarded from Healthify Ethiopia
#በአማካይ በሰውነታችን ውስጥ ያለው የደም መጠን ስንት ሊትር ነው ?
Anonymous Quiz
30%
20 ሊትር
19%
15 ሊትር
12%
10 ሊትር
38%
5 ሊትር
👍5❤2
Forwarded from Healthify Ethiopia
እድሜ ዘመናችችንን እድገታቸው የሚቀጥሉ ( continuous growth though out our lives ) የሰውነታችን #ክፍል የትኛው ነው?
Anonymous Quiz
8%
አይን እና ከንፈር
44%
አፍንጫ እና ጆሮ
11%
ምላሳችን እና ጥርስ
37%
እጅ እና እዕምሮ
👍3
በዓለም ላይ በጣም ብልህ (smartest animal ) የሆነው እንስሳ የትኛው ነው?
Anonymous Quiz
13%
ቁራ / Crow
16%
ኦክቶፐስ / Octopus
46%
ዶልፊን / Dolphin
25%
ቺምፓንዚ / CHIMPANZEE
👍6😁1
ሞናሊዛን ስል ለመጨረስ ሊዬናርዶ ዳቪንቺ የፈጀበት ጊዜ ስንት አመት ነው
Anonymous Quiz
29%
5 አመት
26%
10 አመት
25%
15 አመት
20%
20 አመት
👍8❤1🔥1😁1
Forwarded from Healthify Ethiopia
Anonymous Quiz
52%
ሲጃራ ማጨስ 10 አመት እድሜን ይቀንሳል
25%
ሲጃራ ማጨስ 15 አመት እድሜን ይቀንሳል
11%
ሲጃራ ማጨስ 20 አመት እድሜን ይቀንሳል
12%
ሲጃራ ማጨስ 25 አመት እድሜን ይቀንሳል
🤔6👍4🤯3😱1
በ 1867 አላስካን (Alaska) በ 7.2 ሚሊዮን ዶላር ለአሜሪካ የሸጠችው ሀገር ___________ነች?
Anonymous Quiz
22%
እንግሊዝ
28%
ሜክሲኮ
32%
ሩሲያ
18%
ካናዳ
የመጀመርያው ኢትዮጵያዊ ሙሉ ፕሮፌሰር ማን ነው
Anonymous Quiz
37%
ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ
10%
ፕሮፌሰር ደምሴ ሀብቴ
17%
ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ
35%
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም
👍13
Forwarded from Healthify Ethiopia
በአለም በሴቶች ላይ በጣም የሚከሰተው ካንሰር አይነት የትኛው ነው ?
The most common cancer in females is ?
The most common cancer in females is ?
Anonymous Quiz
42%
የማህፀን በር ካንሰር ( Cervical Cancer)
3%
የሳንባ ካንሰር (Lung Cancer)
54%
የጡት ካንሰር ( Breast Cancer)
1%
የአንጀት ካንሰር ( Colonic Cancer)
👍13
Forwarded from Healthify Ethiopia
ለአይን እይታ እና ጤንነት የሚጠቅመው የቫይታሚን አይነት የትኛው ነው ?
Anonymous Quiz
13%
ቫይታሚን B
14%
ቫይታሚን E
60%
ቫይታሚን A
12%
ቫይታሚን K
👍9👏3
Forwarded from Healthify Ethiopia
ለጠነኛ የደም መርጋት ወይም ደም መድማት በወቅቱ እንዲቆም የሚጠቅመን የቫይታሚን የትኛው ነው ?
Anonymous Quiz
17%
ቫይታሚን A
19%
ቫይታሚን E
16%
ቫይታሚን D
48%
ቫይታሚን K
❤9👍4
👉እጅ መታጠብ በሽታ እንዳይተላለፍ እንደሚረዳ ያጠናው የመጀመርያው ዶክተር የአእምሮ በሽተኛ ነህ ተብሎ እንዲታከም የአእምሮ ሆስፒታል ውስጥ አስገብተውት ነበር።
👍18
👉 የሰጎን አይን ከአንጎሉ ይበልጣል።
👉 አሳማዎች ቀና ብለው ወደ ሰማይ ማየት አይችሉም ።
👉 ፈረሶች ማስመለስ (ማስታወክ) አይችሉም ።
👉 አሳማዎች ቀና ብለው ወደ ሰማይ ማየት አይችሉም ።
👉 ፈረሶች ማስመለስ (ማስታወክ) አይችሉም ።
👍27🤩7
Forwarded from Healthify Ethiopia
👍8