GeezFonts
1.85K subscribers
965 photos
73 videos
28 files
578 links
Geezfonts
የኢትዮጵያውን መልከ ፊደላት ቤት

*Typography
tiktok.com/@geezfonts
instagram.com/geezfonts

Personal
instagram.com/yikun.ayalew
tiktok.com/@yikun.ayalew

Contact @yikun_ayalew or call 0901010314
Download Telegram
We’re taking a moment to appreciate the collective effort of all our participant in the last year's #36daysoftypethiopic challenge.

Today, we’re shining a light on @belagraph . His unique approach to the 36 days of type Ethiopic challenge was a breath of fresh air
We’re taking a moment to appreciate the collective effort of all our participant in the last year's #36daysoftypethiopic challenge.

Today, we’re shining a light on
@bemnijember . Her unique approach to the 36 days of type Ethiopic challenge was a breath of fresh air.

More on Instagram...
#36daysoftype #36daysoftypethiopic #geezfonts #ethiopic #recap
Who's ready for the challenge? 💪🏾😉
36 የፊደላት ቀን ዛሬ ጀምሯል። ከመጋቢት 1 - ሚያዚያ 6 ድረስ ይቆያል። መልካም የፈጠራ ጊዜዎች @geezfonts #36daysoftypethiopic
ካሌንደሩን ወደ ጎግል ለማከል 👉ይህን ይጫኑ
#36daysoftype #geezfonts #challenge
የዛሬው ቀን 01 ፊደል - ሀ
ከፊደል ሀ ቤተሰቦች አንዱን መርጣችሁ በመስራት ኢንስተግራም ላይ #36daysoftypethiopic ሀሽታግ ማጋራት።

ዝርዝር ሁኔታዎችን ይሄን የ36 የፊደላት ቀን ካሌንደር ይመልከቱ ።

ለመነሳሳት የቀድሞ ስራዎች፡
ኢንስተግራም ወይም ቲክቶክ ገጾች ይመልከቱ።

ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ ተባበሩ ።

መልካም የፈጠራ ቀን

#36daysoftypethiopic #day01 #geezfonts #challenge
ቻሌንጁ ምንድን ነው ? እንዴት እንቀላቀለን? ለሁሉም መልስ ይህን ቪዲዮ ቅድሚያ ይመልከቱ👇

https://vm.tiktok.com/ZMM6ahU6K/
ቀን - ፩ የ #36daysoftypethiopic

በጎበዝ የሀገራችን አርቲስቶች እና ዲዛይነሮች እነዚህን አስደናቂ የ"ሀ" ቤተሰቦች የጥበብ ስራዎችን ይመልከቱ።

የትኞቹን ወደዷቸው? 🙌😍

#ethiopic #geezfonts #DAY01 #fidel #geez #typography #challenge
ቀን - ፩ የ #36daysoftypethiopic

በጎበዝ የሀገራችን አርቲስቶች እና ዲዛይነሮች እነዚህን አስደናቂ የ"ሀ" ቤተሰቦች የጥበብ ስራዎችን ይመልከቱ።

የትኞቹን ወደዷቸው? 🙌😍

#ethiopic #geezfonts #DAY01 #fidel #geez #typography #challenge