Grace Community Baptist Church
1.28K subscribers
14 photos
2 videos
11 files
37 links
...building up the body of Christ, until we all attain to the unity of the faith and of the knowledge of the Son of God, to mature manhood, to the measure of the stature of the fullness of Christ,
Ephesians 4:12-13
Download Telegram
የማቴዎስ ወንጌል ትምሕርት
ክፍል 24

ምዕራፍ 5፥ 7

የተራራው ስብከት ክፍል 6
6👍2
ክቡሩ ንድፍ-ጋብቻ / The glorious design-Marriage

መግቢያ
18👍1
የማቴዎስ ወንጌል ትምሕርት
ክፍል 24

ምዕራፍ 5፥ 8

የተራራው ስብከት ክፍል 7
13
ክቡሩ ንድፍ-ጋብቻ / The glorious design-Marriage

ክፍል 1 - የጋብቻ ንድፍ አውጪ
14
የማቴዎስ ወንጌል ትምሕርት
ክፍል 25

ምዕራፍ 5፥ 9

የተራራው ስብከት ክፍል 8
13👍1
አጥብቃችሁ ተዋደዱ!

1ኛ ጴጥሮስ 1: 22-25


Watch on youtube: https://youtu.be/j8uRXwuE0vA?si=tzUWdUMW02v5Dlmn
10
ክቡሩ ንድፍ-ጋብቻ / The glorious design-Marriage

ዘፍጥረት 2: 15-24

ክፍል 2 
13
የማቴዎስ ወንጌል ትምሕርት
ክፍል 25

ምዕራፍ 5፥ 10

የተራራው ስብከት ክፍል 9
16
ክቡሩ ንድፍ-ጋብቻ / The glorious design-Marriage

ዘፍጥረት 2: 15-24

ክፍል 3
17👍1
የማቴዎስ ወንጌል ትምሕርት
ክፍል 26

ምዕራፍ 5፥ 11-12

የተራራው ስብከት ክፍል 10
13👍1
ወቅትና ዘመንን የሚያፈራርቃቸው፣ የተፈጥሮን ሥርዓት ለክብሩ የሚቆጣጠር፣ ጊዜን ዘዋሪ ሉዓላዊ አምላክ እግዚአብሔር ነው።
አምና የምንለውን ጊዜ ያሳለፈ፥ ዐዲስ የምንለውን ዘመን ያመጣ እርሱ ነው። በዓመቱ ስለቀመስነው የቸርነት ስጦታ ሁሉ ክብር ለእርሱ ይሁን።
መጪው ጊዜ ካለፈው በበለጠ ለክቡር መንግሥቱ የምናድርበት ይሆንልን ዘንድ እንመኛለን።
ለሃገራችን ሰላም የሚሰፍንበት፣ የጣርና የሰቆቃ ጩኸት የማይሰማበት፣ ልማትና ልምላሜ የሚሆንበት ዓመት ይሁንልን።
በግለሰብ፣ በማኅበረሰብ እንዲሁም በሃገር ደረጃ የምንታደስበት ይሁንልን።
እንኳን ለ2016 ዓ.ም አደረሰን!
34👍3
የማቴዎስ ወንጌል ትምሕርት

ክፍል 27

ምዕራፍ 5፥ 13

ደቀመዝሙርነት


YouTube
12👍1
ክቡሩ ንድፍ-ጋብቻ / The glorious design-Marriage

ትንቢተ ሚልክያስ 2: 10-16

ክፍል 4


YouTube
5👍1
የማቴዎስ ወንጌል ትምሕርት

ክፍል 28
Part 1

ምዕራፍ 5፥ 14-16

   ደቀመዝሙርነት

YouTube

| Instagram |
5
የማቴዎስ ወንጌል ትምሕርት

ክፍል 28
Part 2

ምዕራፍ 5፥ 14-16

   ደቀመዝሙርነት

| YouTube | Facebook |
9👍3
መዝሙር 94

እግዚአብሔር ንጉሥ ነውና አትጨነቁ!

| YouTube | Facebook |
7👍1
ክቡሩ ንድፍ-ጋብቻ / The glorious design-Marriage

ኤፌሶን 5: 21-33

ክፍል
5

| YouTube | Facebook |
7👍2
እውነተኛ አምልኮ

ክፍል
1

| YouTube | Facebook |
17👍3
እውነተኛ አምልኮ

ክፍል 2


| YouTube | Facebook |
17👍2
በነገው ሰንበት ጥቅምት 18 ቤተክርስቲያናችን መሰብሰብ የጀመረችበትን ዐምስተኛ ዓመት እና የተሐድሶውን 506ኛ ዓመት አስመልክቶ የምስጋና መርሐ ግብር ይኖረናል። በሶዶ ከተማ እና አቅራቢያዋ ያላችሁ ቅዱሳን ጉባኤአችንን እንድትካፈሉ የክብር ግብዣችንን እናቀርባለን።
44👍4