#ማስታወቂያ
Wachemo university
ለ3ኛ ዙር የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች በሙሉ:-
3ኛ ዙር የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ለመፈተን ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲን እንደ ፈተና ጣቢያ የመረጣችሁ አመልካቾች በሙሉ ፈተናዉ መጋቢት 12/2017 ዓ.ም ከጧቱ 3፡00 ጀምሮ የሚሰጥ መሆኑን እያሳወቅን ተፈታኞች ከፈተናዉ አንድ ሰዓት ቀደም ብሎ በመፈተኛ ክፍሎቻቸዉ መገኘት ይኖርባቸዋል፡፡ የመፈተኛ ክፍሎቻችሁን እዚሁ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
#ማሳሰቢያ፡-
1. ማንኛዉም ተፈታኝ ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ እና ENTRANCE TICKET ይዞ መምጣት ይኖርበታል፡፡
2. ሞባይል ስልክ ይዞ ወደ ፈተና ማዕከል መምጣት ፈጽሞ የተከለከለ ነዉ፡፡
https://eu.docworkspace.com/d/sIHOn98CcArWQ774G?sa=601.1123
For more info 👉 @Gatstudy

👍9🔥1
#Announcement: NGAT Exam
Gambella University
The NGAT exam will be held tomorrow, March 21, 2025.
Venue: Gambella University, New Campus Library
Time: 2:00 ELT
#Important Note:
All candidates must bring their ID cards.
Ensure you arrive on time.
Best of luck to all candidates!

👍4❤2
❤1
Greetings,
We have two important updates:
1. For candidates who selected AAU (Addis Ababa University) as your exam center, a specific campus location has been updated. Please check your portal for details and re-download your entrance ticket to see the update.
2. For candidates who selected AASTU (Addis Ababa Science and Technology University), there will be two sessions. Please check your profile details on the portal to see which session you have been assigned to.
Thank you.
Source: MOE

👍3🔥3
👍7❤2
#Notice ‼️
#NGAT
AASTU
በዩኒቨርሲቲያችን አርብ መጋቢት 12/2017 ዓ.ም NGAT ፈተና ለምትወስዱ ተማሪዎች
መጋቢት 11/2017 ዓ.ም
++++++++++++++++++++++++++++++++
በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አርብ መጋቢት 12-2017 ዓ.ም. የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) የምትወስዱ ተፈታኞች ስም ዝርዝር እና የመፈተኛ ክፍል ከዚህ በታች የተገለጸ በመሆኑ በሰዓቱ ተገኝታችሁ ፈተናችሁን እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፡ ተፈታኞች ወደ ፈተና ማዕከል ስትሔዱ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ እና የመፈተኛ Entrance Ticket መያዝ ይኖርባችኋል። ተንቀሳቃሽ ስልክ ይዞ ወደ ፈተና ማዕከል መግባት ፈፅሞ የተከለከለ ነዉ።
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ቤተሰብ በመሆን፤ ለሌሎች በማጋራት፤ አስተያየት በመስጠት አዳዲስ እና ጠቃሚ መረጃዎችን ያግኙ!
To get the list of exams takers, click here
https://t.me/pir2011/4181

👍6❤2