GATstudy: Graduate Admission Test companion
13.2K subscribers
552 photos
2 videos
100 files
223 links
GATstudy - Your Ultimate Graduate Admission Test Prep Companion. Helps you to prepare for the AAU GAT and NGAT exams.

Support team contact : @gatstudy1
Download Telegram
#Update‼️
አድስ አበባ ዩኒቨርሲቲ #GAT የተፈተናችሁ ተማሪዎች አሁን የፈተና ሰርቲፊኬት በሚከተለው ሊንክ ማውረድ ትችላላችሁ!👇

http://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestingStatus

ለAAU ማለፊያ ውጤት በፐርሰንታይል
👉ለሁለተኛ ድግሪ 40% እና ከዛ በላይ
👉ለሶስተኛ ድግሪ 50% እና ከዛ በላይ

@GATstudy
👍4
GATStudy app

🌟 1360+ ተጠቃሚዎች የGATStudy መተግበሪያን አውርደው እየተጠቀሙ ነው።

🌟 የቴሌግራም ቻናላችን ወደ 2200+ አባላቶች አድጓል -የኛ  አባል ስለሆኑ እናመሰግናለን!

💬 እርዳታ ከፈለጉ ወይም አስተያየት ካሎት፣

  
በቴሌግራም @GATStudy1 በቀጥታ ያግኙን።

አፑን ለማውረድ 👉 Download app

አጠቃቀሙን ለማወቅ 👉 YouTube tutorial

🌟 Help us grow! Share GATStudy with your friends and colleagues
👍51
📘 Boost Your Vocabulary with GATstudy!

💡 High-Yield Vocabulary


Summarized in easy-to-review tables.

Includes topics like:


✔️ Baby Animals: Calf (cow), Fawn (deer), Cub (lion)...
✔️ Human Family Tree: Cousin, Niece, Ancestor...
✔️ Common Antonyms and Synonyms
✔️ And much more!


🚀 Download GATstudy today and build your vocabulary with ease!
👍52
"Example from GATstudy app vocabulary"

Question: Aunt Clara is the sister of Aunt Maria. Maria is married to Uncle Tom. What is Tom to Clara?
Anonymous Quiz
57%
A) Brother-in-law
11%
B) Uncle
21%
C) Cousin
10%
D) Father-in-law
👍212🙏1
🔢 GATstudy: Master Quantitative Reasoning!

Questions on Quantitative reasoning


🔹questions with step-by-step explanations.

🔹Practice key topics like Arithmetic, Algebra, Geometry, and more.

📝 Formula Tables for Easy Review


🔹Essential formulas summarized in tables for each subtopic.

🔹Perfect for quick reference and efficient learning.

🚀 Download and upgrade GATstudy today
7👍3🤔2
#Update #NGAT‼️
በ2017 ዓ.ም ሁለተኛ ሴሚስተር የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ለመከታተል ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ለመውሰድ ለተመዘገቡ አመልካቾች ፈተናው ከጥር 7-9/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡

አመልካቾች ፈተናውን ለመውሰድ የሚያስፈልጋቸውን የመፈተኛ User Name እና Password በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል እንደሚልክ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል፡፡

አመልካቾች ወደየተመደባችሁበት የፈተና ማዕከል ስትሔዱ ተመዘገባችሁበትን Test Admission Ticket (TAT)፣ የተሰጣችሁን User Name እና Password እንዲሁም ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ ይጠበቃባችኋል።

ተንቀሳቃሽ ስልክ እንዲሁም Scientific Calculator ይዞ ወደ ፈተና ጣቢያ መግባት የተከለከለ መሆኑ ተገልጿል፡፡

Source: Tikivah

@GATstudy
👍11👏2
📢 Need Help with GATStudy?

💬 If you’re facing any issues with installing, using, or upgrading the app, we’re here to assist you! Contact us directly via Telegram

For quick support contact us directly via Telegram
Click here 👉 @GATStudy1

Reach out to our support telegram group
Click here 👉 @GATstudysupport
👍3
Only 6 Days Left? Prepare Smarter with GATstudy!

Why GATstudy is Perfect for Quick Prep:

🔸 500+ focused questions with clear explanations to maximize learning in less time.

🔸 Well-organized notes with summary tables and key formulas for fast review.

🔸 Study mode lets you focus on specific topics and subtopics efficiently.


💡 Save time and cover more in less effort!

🚀 Download GATstudy now
🔥3
#NGAT አመልካቾች በሙሉ፦

የመግቢያ ፈተና የሚሰጠዉ ጥር 7/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 - 6:30 መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

ስለሆነም ተፈታኞች ከፈተና ሰዓቱ ቀደም ብላችሁ 2:00 ጀምሮ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ግቢ በመገኘት የፈተና Username and Password መዉሰድ እና የመፈተኛ ክፍላችሁን ማወቅ ይጠበቅባችኋል፡፡

#ማሳሰቢያ፡ ለፈተና ስትመጡ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባችኋል።


ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
ጥር 01/2017 ዓ.ም

Source: Debremarkos university Facebook page

@GATstudy
5👍2
#Notice
#አርባምንጭ_ዩኒቨርሲቲ
ማስታወቂያ ለ “NGAT” ተፈታኞች

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የመፈተኛ ማዕከል የምትፈተኑ የ“NGAT” ተፈታኞች ፈተናው የሚሰጠው ጥር 07/2017 ዓ.ም ጠዋት 3፡00-4፡45 እንዲሁም ከሰዓት በኋላ 8፡00-9፡45 በዋናዉ ግቢ እንዲሁም በጎፋ ዞን አቅራቢያ ላሉ አመልካቾች በሳውላ ካምፓስ ስለሆነ ከወዲሁ ዝግጅት እንድታደርጉና በወቅቱና በሰዓቱ ቀርባችሁ እንድትፈተኑ እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ፡

👉ማንኛውም ተፈታኝ የሞባይል ስልክ፣ ማንኛውንም አይነት ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ፣ ሳይንቲፊክ ካልኩሌተር እንዲሁም ወረቀት ይዞ ወደ ፈተና አዳራሽ መግባት የተከለከለ መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ ምረቃ ት/ቤት

@GATstudy
👍54