GAT Tutorial Official
7.62K subscribers
233 photos
15 videos
67 files
128 links
This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants.

Register : @GATtutorialbot
Ask: @havanstudentsupport
Discussion: @GATtutorialdiscussion
YouTube ✔️
Download Telegram
የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡

የመመዝገቢያ ሊንክ 👇
https://ngat.ethernet.edu.et

ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር ሲሆን፤ በምዝገባ ወቅት በቴሌብር በኩል መክፈል ይጠበቅባችኋል።

ምዝገባው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚከናወን መሆኑን የገለፀው አገልግሎቱ፤ የፈተና ጣቢያዎች ከምዝገባ በኋላ የተመዝጋቢ ቁጥሩ ታይቶ የሚወሰን መሆኑን ጠቁሟል፡፡

የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡


share : https://t.me/GAT_Tutorial
❤9
🚨 3 ቀናት ብቻ ቀሩ!

7,794 ተማሪዎች በመጀመሪያው ዙር የGAT ፈተና ሊፈተኑ ነው። ይህ ማለት የዘንድሮው GAT ምን ያክል ፉክክር የበዛበት እንደሆነ ያሳውቃል።

የቀሩትን 3 ቀናት እንዴት ልትጠቀሙባቸው ነው?
የተበታተኑ ኖቶችን መፈለግ?
በYouTube ሰዓታትን ማጥፋት?
"ምናልባት አልፍም..." ብሎ መጨነቅ?

እነዚህ 3 ቀናት የውጤት ቀናት ናቸው፤ የሙከራ ቀናት አይደሉም።

ለዚህም GAT Tutorial Official በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ውጤት እንዲያመጡ የተዘጋጀ Focused Preparation አዘጋጅቶላችኋል።

ሲመዘገቡ የሚያገኙት፦
Video Lectures
PDF Notes
100% እውነተኛውን GAT የሚመስል Simulation System
ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎች ከሙሉ ማብራሪያ ጋር

3 ቀናት ብቻ ቀርተዋል!
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🤖 ለመመዝገብ 👉 @GATtutorialBot
📞 ለማንኛውም ጥያቄ 👉 09077667755
📚 Official Channel 👉 @GATtutorialOfficial
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
❤13
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ GAT ፈተና የቀረው 1 ቀን ብቻ ነው!

የአንድ ቀን ሙሉ ጥያቄዎች በነጻ!

GAT Simulation 1 እና 2ን ሙሉ በሙሉ በነጻ አዘጋጅተናል! እድሉን ተጠቅመው ይለማመዱ፣ ብቃታችሁንም ይፈትኑ። ከምንም በላይ ለስኬታችሁ ትልቅ ዋጋ ስለምንሰጥ ነው እነዚህን ሞዴል ፈተናዎች በነጻ ያቀረብነው።👇
https://simulation.havanacademy.com


ሙሉውን የሲሙሌሽን ፈተና መውሰድ ከፈለጉ እዚህ ጋር ይመዝገቡ፡ @GATtutorialBot

share : @GAT_Tutorial
❤11👏6🏆1
Good Luck on your Exam !!
👍22❤4
የNGAT እና GAT 2ኛ ዙር ፈተና ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል!

በጥቂት ቀናት ውስጥ ማጠናቀቅ የሚችሉአቸው አጭር ቪዲዮ ትምህርቶች እና በቀደሙት NGAT እና GAT ፈተናዎች በትክክል የተጠየቁ ጥያቄዎች ተዘጋጅተዋሉ።

ዛሬውኑ ይመዝገቡ እና ዝግጅታችሁን ያጠናክሩ!

ለመመዝገብ : @GATtutorialBot
❤18
@GAT_Tutorial


For tutorial: @GATtutorialbot

GAT Simulation: www.uatmodel.com
❤5👍4
📲 አፑን ዳውንሎድ አድርጉ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app

🌐 ድረ ገጻችንን: www.havanacademy.com


Havan Academy Registration

Follow these simple steps to register and purchase your Freshman package:

1. Download the App
Download and install the official Havan Academy app.

2. Register
Open the app, click Sign Up → Register, enter your Full Name, Email, Password, and confirm your password. Select Educational Level → Freshman, choose your University, then click Create Account.

3. Log In
Log in using your phone number or email, then enter your password.

4. select Your Course
Go to Explore Course → Select GAT/NGAT→ upload and submit your payment receipt



If you already have an account, simply log in using the same phone number or email and password you used for your previous account.

@GAT_Tutorial
❤3
Are you Ready for This

@GAT_Tutorial
👍11❤5
📢 ATTENTION, GAT CANDIDATES!

Are you preparing for the Graduate Admission Test?

Make your preparation count with Havan Academy!

Get started with our GAT preparation program and take a more focused approach to your exam.

Don't leave your preparation to the last minute.

Register: @GATtutorialbot

📩 Contact @HavanStudentSupport for help
👏4❤2
የNGAT ምዝገባ officially ተጅምሯል !

የመመዝገቢያ አድራሻው https://exam.ethernet.edu.et ነው።

ለትቶሪያል : @GATtutorialbot
❤1
🎓 GAT እና NGAT ዝግጅታችሁን ከHavan Academy ጋር ጀምሩ!

ለGAT እና NGAT ፈተና እየተዘጋጃችሁ ነው? ዝግጅታችሁን በትክክለኛው መንገድ ይጀምሩ!

Havan Academy የGAT Tutorial Lectures ኮርስን አዘጋጅቶላችኋል።
📚 23 የተዘጋጁ ትምህርቶች
▶️ Free Preview
🏅 Certificate
📖 በተደራጀ የቪዲዮ ትምህርት ዝግጅት

የሚቀጥለው ዉጤታችሁ በዛሬው ዝግጅታችሁ ይጀምራል!

አሁኑኑ Havan Academy App ላይ ተመዝገቡና ወደ ትምህርቱ ግቡ።

📲 @GATtutorialbot
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app
🔥3
GAT & NGAT ለመዘጋጀት አሁኑኑ ጀምሩ!

GAT በAAU የሚሰጥ ሲሆን፣ NGAT ደግሞ በMinistry of Education (MoE) የሚሰጥ ፈተና ነው።

ሁለቱም ፈተናዎች በተለይ Logic, General Knowledge, Analytical Reasoning, Mathematics እና Reading Comprehension ያሉ የአስተሳሰብና የችሎታ ጥያቄዎችን ያካትታሉ።

ስለዚህ በ GAT Tutorial Official እነዚህን ሁሉ ዘርፎች በተደራጀ ሁኔታ እንድትማሩ የተዘጋጁ GAT & NGAT Tutorials አሉን።
- Logic
- Analytical Reasoning
- General Knowledge
- Mathematics
- Comprehension

Register : @GATtutorialbot
❤6👏1
🎓 የሁለተኛ ዲግሪ ህልም አላችሁ? GATን ታውቁታላችሁ?

ብዙ ተማሪዎች የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከጨረሱ በኋላ Master's ለመቀጠል ያስባሉ። ግን ወደዚያ ጉዞ ከመጀመራችሁ በፊት GATን ማወቅ አለባችሁ!

📌 GAT (Graduate Admission Test) ምንድን ነው?

ወደ ድህረ ምረቃ (Postgraduate) ትምህርት ለመግባት የሚወሰድ የብቃት መለኪያ ፈተና ነው።

📚 ምን ይፈትሻል?

1️⃣ Verbal Reasoning: የንባብ፣ የቋንቋ እና የመረዳት ችሎታ።
2️⃣ Quantitative Reasoning: የሂሳብና የቁጥር ችግሮችን የመፍታት ችሎታ።
3️⃣ Analytical Reasoning: የማሰብ፣ የመተንተንና ትክክለኛ ድምዳሜ የመስጠት ችሎታ።

💡 አስታውሱ! ለGAT ዝግጅት የሚያስፈልጓችሁ ችሎታዎች በተከታታይ ልምምድ ይገነባሉ። እስከ ፈተናው ዋዜማ መጠበቅ አያስፈልግም።

ዛሬ መዘጋጀት ጀምሩ፤ ነገ አትቸገሩም!

👇 ከሦስቱ የGAT ክፍሎች የትኛው ይበልጥ ፈታኝ ይመስላችኋል? በኮሜንት ንገሩን!

ይህንን መረጃ ለGAT ለሚዘጋጁ ጓደኞችሁ አጋሩ። ❤️

Havan Academy – Prepare Today, Succeed Tomorrow!

#HavanAcademy #GAT #GraduateAdmission #ExamPreparation

@GAT_Tutorial
❤6
ለGAT/NGAT ፈተና 3,500 ብር ከፍላችኋል? 😮

3,500 ብር ለፈተናው ከፍላችኋል። ይህንን ከፈተናው በፊት ለዝግጅት ከምታወጡት ወጪ ጋር ስታነፃፅሩት ግን የፈተናው ክፍያ ከፍተኛ ነው።

ለዝግጅት ግን 500 ብር ብቻ በቂ ነው! 🔥

በHavan Academy በ500 ብር፦
📌ከ1,500+ በላይ የቀድሞ GAT እና NGAT ፈተና ማስመሰያዎች (Simulations) በ
www.gatmodel.com
📌በእያንዳንዱ ርዕስ ከ23+ በላይ የቪዲዮ ትምህርቶች በHavan Academy App
📌ግልፅ፣ ቀላል እና በፈተና ላይ ያተኮሩ Notes

ጽንሰ ሀሳቦችን በቀላሉ እንድትረዱ፣ እንድትለማመዱ እና በፈተናው ላይ በተሻለ ዝግጅት እንድትቀርቡ የተዘጋጀ የGAT/NGAT የመማሪያ ስርዓት።

3,500 ብር ለፈተናው፤ 500 ብር ለዝግጅት።

📲 አሁኑኑ ይመዝገቡ፣ Havan Academy App ያውርዱ ወይም ድረ-ገጻችንን ይጠቀሙ።

App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app
GAT.NGAT Exam site : www.GATmodel.com
Site : www.havanacademy.com
Bot : @GATtutorialBot
Havan_Academy_GAT_NGAT_Notes_Ratio_and_Proportion.pdf
149 KB
Ration and Proportion

እነዚህን እጅግ በጣም ቀላልና ግልጽ የሆኑ ኖቶችን አንብባችሁ ፈተና ካልተሰራ ሰው ምን ይላችኋል? 🤔

ከዚህ በተሻለ መንገድ ግን በHavan Academy App ውስጥ ከቪዲዮዎች፣ ከቀድሞ ፈተናዎች እና ከ ልምምድ ጥያቄዎች ጋር ሙሉ ዝግጅት ማድረግ ትችላላችሁ።

እኛ በኖቶቻችን የምናደርገው ነገር፣ ዋና ዋና የፈተና ነጥቦችን በቀላሉ ማስረዳት ነው። ስለዚህ እናንተ የሚጠበቅባችሁ በጥንቃቄ ማንበብ፣ መድገም እና በጥያቄ መለማመድ ብቻ ነው። 💪

App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app
GAT.NGAT Exam site : www.GATmodel.com
Site : www.havanacademy.com
Bot : @GATtutorialBot
Join : @GAT_Tutorial
❤1
🧠 GAT ላይ የሚመጡ ጥያቄዎች ምን ይመስላሉ?

ራሳችሁን ፈትናችሁ እዩ!


GAT ማለት መረጃን በቃል መያዝ ብቻ አይደለም፤ በትክክል ማሰብ፣ መተንተንና በፍጥነት መልስ መስጠትም ይጠይቃል።

እነሆ ከGAT የጥያቄ አይነቶች ጋር የሚመሳሰሉ 3 የልምምድ ጥያቄዎች።

📖 1. VERBAL REASONING

Choose the word closest in meaning to "Abundant".
A. Rare

B. Plenty

C. Limited

D. Empty

🔢 2. QUANTITATIVE REASONING

አንድ ተማሪ ከ80 ጥያቄዎች 60ዎቹን በትክክል ከመለሰ፣ ስንት በመቶ አስመዘገበ?

A. 65%

B. 70%

C. 75%

D. 80%

🧩 3. ANALYTICAL REASONING

All doctors are educated. Some educated people are researchers.
Which statement is definitely true?

A. All doctors are researchers.

B. Some doctors are researchers.

C. All doctors are educated.

D. All researchers are doctors.

👇 የእናንተ ተራ ነው!

ስንቱን በትክክል መለሳችሁ?

መልሳችሁን በኮሜንት አስቀምጡልን።

Prepare Today, Succeed Tomorrow!

@GAT_Tutorial
❤5🤗2
🧠 ለGAT ስትዘጋጁ ይህን ስህተት እየፈጸማችሁ ይሆን?

ብዙ ጥያቄዎችን መፍታት ማለት በቂ ዝግጅት አድርጋችኋል ማለት አይደለም!

አንዳንድ ተማሪዎች በየቀኑ ብዙ ጥያቄዎችን ይለማመዳሉ፤ ነገር ግን የተሳሳቱትን መልሶች ለምን እንደተሳሳቱ ሳይመረምሩ ወደ ቀጣዩ ጥያቄ ይሄዳሉ።

ትክክለኛው የዝግጅት መንገድ ግን ይህ ነው፦

1️⃣ ጥያቄውን ሞክራችሁ መልሱ።
2️⃣ መልሳችሁ ትክክል ካልሆነ ስህተቱ የተፈጠረው የጥያቄውን ትርጉም ባለመረዳት፣ በስሌት ወይም በጊዜ እጥረት መሆኑን ለዩ።
3️⃣ ትክክለኛውን የመፍትሄ ዘዴ ተረዱ።
4️⃣ ተመሳሳይ ጥያቄ እንደገና ሞክሩ።

💡 አስታውሱ፦ ከተሳሳታችሁት ጥያቄ የተማራችሁት ትምህርት ለሚቀጥለው ፈተና ትልቅ ዝግጅት ነው!

📊 እናንተ ጥያቄ ስትሳሳቱ ምን ታደርጋላችሁ?

A. መልሱን አይቼ ወደ ቀጣዩ እሄዳለሁ።
B. ስህተቴን አጥንቼ እንደገና እሞክራለሁ።
C. ጥያቄውን ትቼ አልፋለሁ።

👇 ምርጫችሁን በኮሜንት አጋሩን!

HAVAN ACADEMY

@GAT_Tutorial
🎓 GAT (Graduate Admission Test) ፈተና ምንድነው?
GAT ወይም Graduate Admission Test ወደ ድህረ ምረቃ (Postgraduate) ትምህርት፣ በተለይም Master’s እና PhD ፕሮግራሞች ለመግባት የሚወሰድ የመግቢያ ፈተና ነው። ፈተናው የተማሪዎችን የማሰብ፣ የመተንተን፣ ችግር የመፍታት፣ የሎጂክ እና የግንዛቤ ችሎታዎችን ይለካል።
በፈተናው የሚካተቱት ዋና ዋና ክፍሎች፦
🔹 Verbal Reasoning – የንባብ ግንዛቤ፣ የቃላት ትርጉምና አርግመንትን የመረዳት ችሎታ።
🔹 Quantitative Reasoning – የሂሳብ አቅም፣ ስሌቶችን እና ችግሮችን የመፍታት ችሎታ።
🔹 Analytical Reasoning – ሎጂክን የመጠቀም፣ ሁኔታዎችን የመተንተንና ትክክለኛ ውሳኔ የመስጠት ችሎታ።
🔹 Statistics – የስታቲስቲክስ መረጃዎችን የመረዳትና የመተንተን ችሎታ።
እነዚህን ችሎታዎች በምሳሌ ጥያቄዎች እንመልከት። 👇
━━━━━━━━━━━━━━
📌 Question 1: Verbal Reasoning
"As I left the peaceful sleeping village, the mist over the marshes was rising, to show me the great unknown world I was entering..."
What does the writer want to say?
A. The village was sleepy.
B. The village was unknown.
C. I was new to the village.
D. I was amazed by the mist.
Correct Answer: C
ማብራሪያ፦ “Sleeping village” የሚለው ሀረግ ጸጥታ የሰፈነበትና ሰላማዊ መንደር ማለት ነው። “The great unknown world I was entering” የሚለው ደግሞ ጸሐፊው የለመደውን ቦታ ትቶ ወደ አዲስና የማያውቀው ዓለም እየገባ መሆኑን ያመለክታል። ስለዚህ ዋናው ሀሳብ ወደ አዲስ ልምድ መግባቱ ነው።
━━━━━━━━━━━━━━
📌 Question 2: Analytical Reasoning
A restaurant has seven kinds of fruits: Strawberry, Banana, Avocado, Beles, Mango, Orange, and Papaya. A chef must select exactly four different fruits under the following conditions:
Papaya can only be selected if Strawberry is selected.
Strawberry can only be selected if Orange is selected.
Either Mango or Orange must be selected, but not both.
Either Papaya or Avocado must be selected, but not both.
Which of the following could be a complete and correct selection?
A. Papaya, Mango, Banana, Avocado
B. Beles, Papaya, Strawberry, Mango
C. Mango, Orange, Strawberry, Papaya
D. Beles, Orange, Avocado, Banana
Correct Answer: D
ማብራሪያ፦ በD የተሰጠው ምርጫ ሁሉንም የተቀመጡ ህጎች ያሟላል። Orange ተመርጧል፣ Mango ግን አልተመረጠም። Avocado ተመርጧል፣ Papaya ግን አልተመረጠም። Strawberry እና Papaya ስላልተመረጡ ከእነሱ ጋር የተያያዙት ተጨማሪ ህጎችም አይጣሱም። ስለዚህ D ትክክለኛው ምርጫ ነው።
━━━━━━━━━━━━━━
📌 Question 3: Logical Reasoning
Consider the following statements:
All doctors are educated people.
Some educated people are researchers.
All researchers are intelligent people.
Which conclusion logically follows?
A. All doctors are researchers.
B. All researchers are educated people.
C. Some educated people are intelligent people.
D. All intelligent people are doctors.
Correct Answer: C
ማብራሪያ፦ ከተሰጡት መረጃዎች አንዳንድ የተማሩ ሰዎች ተመራማሪዎች (Researchers) እንደሆኑ እና ሁሉም Researchers አስተዋይ (Intelligent) እንደሆኑ እንረዳለን። ስለዚህ ከእነዚያ የተማሩ ሰዎች መካከል አስተዋይ የሆኑ ሰዎች አሉ ማለት ነው። ይህም C ትክክለኛ ውሳኔ እንዲሆን ያደርገዋል።
━━━━━━━━━━━━━━
@GAT_Tutorial
❤9