NGAT Notice.pdf
24.1 MB
#NGAT
#JimmaUniversity
Announcement for National Graduate Admission Test (NGAT) applicants who selected Jimma University as their exam center.
Exam Date: Wednesday, February 11, 2026
Location: Jimma University main campus
Start Time: 8:00 am
👉Important Note: Bringing electronic devices is strictly forbidden.
@GAT_Tutorial

👍4❤2
NGAT_data_AASTU_2026_02_09_Afternoon.pdf
1.1 MB
#NGAT
#AASTU
በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ረቡዕ የካቲት 04/2018 ዓ.ም የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) የምትወስዱ ተፈታኞች ስም ዝርዝር እና የመፈተኛ ክፍል ከዚህ በላይ የተገለጸ በመሆኑ በሰዓቱ ተገኝታችሁ ፈተናችሁን እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፡ ተፈታኞች ወደ ፈተና ማዕከል ስትሔዱ ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) መያዝ ይኖርባችኋል። ተንቀሳቃሽ ስልክ ይዞ ወደ ፈተና ማዕከል መግባት ፈፅሞ የተከለከለ ነዉ።

❤2
የድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT / NGAT) ለምትወስዱ እና የነሐሴውን (August) ዙር ፈተና ለምትጠባበቁ ሰዎች በሙሉ!
የGAT ፈተና እንደ መደበኛ የዩኒቨርሲቲ ፈተናዎች በመሸምደድ ብቻ የሚታለፍ ሳይሆን፣ የተለየ ዝግጅትና ስልት የሚጠይቅ የአጠቃላይ የማሰብ ችሎታ (Aptitude) መመዘኛ ነው። ፈተናውን የሚወስዱ ተማሪዎች በዝግጅት ወቅት የሚሰሯቸው 5 ስህተቶች እና መፍትሄዎቻቸው የሚከተሉት ናቸው፡
1. የፈተናውን ይዘትና ቅርፅ (Pattern) አለመረዳት
ብዙ ተማሪዎች ዝግጅት ከመጀመራቸው በፊት ፈተናው ምን ምን ክፍሎች እንዳሉት (Quantitative Reasoning, Verbal Reasoning, እና Analytical Reasoning) በደንብ አይረዱም። እያንዳንዱ ክፍል ምን አይነት ጥያቄዎችን እንደሚይዝ አለማወቅ ዝግጅታችሁ መስመር እንዲስት ያደርገዋል።
2. ጊዜን በአግባቡ አለመመጠን (Time Management)
የGAT ፈተና ትልቁ ፈታኝ ነገር የጊዜ እጥረት ነው። ብዙ ተማሪዎች አንድን ከባድ ጥያቄ ለመስራት ከ3 እስከ 5 ደቂቃ ያባክናሉ። በጥናት ወቅት ሰዓት አቆጣጥሮ የመለማመድ (Mock Tests) ልምድ ማነስ በእውነተኛው ፈተና ወቅት ሰዓት እንዲያጥርባችሁ ያደርጋል።
3. የቃላት እውቀትን (Vocabulary) እና ሰዋስውን ችላ ማለት
በVerbal Reasoning ክፍል ውስጥ የሚመጡትን የሲኖኒም (Synonyms)፣ አንቶኒም (Antonyms) እና የንባብ መረዳት (Reading Comprehension) ጥያቄዎችን ለመመለስ ሰፊ የቃላት እውቀት ያስፈልጋል። "እዚያው አይቼ እመልሳለሁ" ብሎ መግባት ፍፁም ስህተት ነው።
4. ቀመሮችን (Formulas) በቃላት ከመሸምደድ ባለፈ ጽንሰ-ሃሳቡን አለመረዳት
በሂሳብ (Quantitative) ክፍል መሰረታዊ የሆኑ የጂኦሜትሪ፣ አልጄብራ እና የዳታ ትንተና ጥያቄዎች ይቀርባሉ። ቀመሮችን ዝም ብሎ መሸምደድ ጥያቄው ተቀይሮ ሲመጣ ግራ ያጋባል። ዋናው ነገር የሂሳብ ህጎቹ እንዴት እንደሚሰሩ በጥልቀት መረዳት ነው።
5. ብቻቸውን በመስራት መጋጨት እና ትክክለኛ ምንጭ አለመጠቀም:
በይነመረብ (Internet) ላይ የሚገኙ የቆዩ ወይም ከኢትዮጵያ GAT ስርዓት ጋር የማይሄዱ ጥያቄዎችን በማንበብ ጊዜን ማባከን። እንዲሁም አስቸጋሪ ጥያቄዎች ሲገጥሙ የሚያስረዳ እና ስልቱን የሚያሳይ መሪ አለመፈለግ።
💡 መፍትሄው ምንድን ነው? ከ "GAT Tutorial Official" ጋር ተዘጋጁ!
እነዚህን ስህተቶች አስቀርታችሁ የመጀመሪያውን ዙር ፈተና በከፍተኛ ውጤት ለማለፍ አሁኑኑ ከ GAT Tutorial Official ጋር ጥናታችሁን ጀምሩ!
እኛን መርጣችሁ ስታጠኑ የምታገኟቸው ጥቅሞች፡
✅ የቅርብ ጊዜ የፈተና ጥያቄዎች ትንተና፡ ያለፉት ዙር የGAT እና NGAT ፈተናዎች ላይ የመጡ ጥያቄዎችን ደረጃ በደረጃ ማብራሪያ።
✅ የአቋራጭ ስልቶች (Shortcuts & Tricks)፦ ሳይንዛዙ በአጭር ሰከንዶች ውስጥ አስቸጋሪ የሂሳብና የሎጂክ ጥያቄዎችን ለመመለስ የሚያስችሉ ልዩ ስልቶች።
✅ የሰዓት አጠቃቀም ስልጠና፦ በእውነተኛው የኮምፒውተር ፈተና ላይ ሰዓት እንዴት መቆጠብ እንዳለባችሁ በተግባር የምታዩበት ዝግጅት። GAT simulation
✅ አጋዥ ቁሳቁሶች፦ ለፈተናው ተብለው የተዘጋጁ ልዩ የፒዲኤፍ (PDF) ማጠቃለያዎች እና የቃላት (Vocabulary) ባንኮች።
የነሐሴውን ፈተና በልበ ሙሉነት ለመጋፈጥ እና የድህረ-ምረቃ ህልማችሁን ለማሳካት ዛሬውኑ ይቀላቀሉን።
GAT Tutorial Official
Join @GAT_Tutorial
Register : @GATtutorialBot

👍6❤4
Click Here to Access GAT Courses: GAT Tutorial Lectures
GAT Simulation: Havan Academy - GAT/NGAT Exam Simulation | Simulation:-Havan Academy
Download app : https://t.me/GAT_Tutorial/522
Bot : @GATtutorialbot
Any Support : 📞0907667755
👉Note: Register first to create your account, then log in to access all our and services.

የነሐሴውን (August) የድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና ለምትጠባበቁ ሰዎች በሙሉ፤ ዝግጅታችሁን ውጤታማ የሚያደርግ እና የመምረጥ ዕድላችሁን በከፍተኛ ደረጃ የሚጨምር ወሳኝ መረጃ ይዘንላችሁ ቀርበናል!
ብዙ ተማሪዎች በብሔራዊ ደረጃ የሚሰጠውን NGAT (National Graduate Admission Test) እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን GAT (Graduate Admission Test) በይዘታቸው ሁለት የተለያየ ፈተና አድርገው በመቁጠር አንዱን ብቻ መርጠው ይፈተናሉ። ነገር ግን እውነታው ከዚህ የተለየ ነው።
💡 በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ስልት፡ ሁለቱንም ፈተናዎች በአንድ ዝግጅት መውሰድ ይቻላል!
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) የራሱን የGAT ፈተና ሁልጊዜም በትምህርት ሚኒስቴር (MoE) ከሚሰጠው NGAT ፈተና በትንሹ ሁለት ሳምንት ቀድሞ ያካሂዳል። ይህ የጊዜ ልዩነት ለእናንተ ትልቅ ዕድል ነው፤ ምክንያቱም፡
✅ የይዘት አንድነት፦ ሁለቱም ፈተናዎች የሚመዝኑት የእናንተን አጠቃላይ የማሰብ ችሎታ (Aptitude) ነው። የቁጥር (Quantitative)፣ የቃላት (Verbal) እና የሎጂክ (Analytical Reasoning) ይዘቶቻቸው ተመሳሳይ ናቸው።
✅ የዕድል መበራከት፦ በአንዱ ፈተና ላይ የቴክኒክ ወይም የሰዓት አጠቃቀም ስህተት ቢፈጠር እንኳ፣ ከሁለት ሳምንት በኋላ በሚሰጠው ሁለተኛ ፈተና ላይ ስህተትን አርሞ የተሻለ ውጤት የማምጣት ዕድል ይኖራችኋል።
✅የመምረጥ ዕድልን ማረጋገጥ፦ ከሁለቱ በአንዱ እንኳ ማለፊያ ውጤት ካመጣችሁ፣ በኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የድህረ-ምረቃ (Master's/PhD) ትምህርታችሁን ለመጀመር ሙሉ ብቁ (Eligible) ትሆናላችሁ። Note: GAT for AAU, NGAT for all Universities and Colleges.
🎯 የእኛ የማስተማሪያ ማዕከል (GAT Tutorial Official) እንዴት ያዘጋጃችኋል?
በ GAT Tutorial Official የምንሰጠው ስልጠና የተነደፈው ሁለቱንም ፈተናዎች (AAU GAT እና MoE NGAT) በአንድ ጊዜ ማለፍ እንድትችሉ ተደርጎ ነው!
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲው ፈተናም ሆነ ለብሔራዊው NGAT የሚያገለግሉ ጠንከር ያሉ የAptitude ጥያቄዎችን አጠቃለን እናስተምራለን።
የሁለት ሳምንት ልዩ ድጋፍ፦ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ፈተና እንደጨረሳችሁ፣ በዚያ ፈተና ላይ የታዩ አዳዲስ የጥያቄ ስልቶችን በመገምገም በቀጣዮቹ ሁለት ሳምንታት ለNGAT ፈተና ፍጹም ዝግጁ የምትሆኑበትን የተጠናከረ ክለሳ እናደርጋለን።
በአንድ ጥረት የሁለቱንም ፈተናዎች የምስክር ወረቀት በእጃችሁ ለማስገባት ዛሬውኑ ከ GAT Tutorial Official ጋር ጥናታችሁን ጀምሩ።
Join and Share : @GAT_Tutorial
Reg : @GATtutorialBot

❤6
⚠️ ማስጠንቀቂያ፦ የነሐሴውን GAT/NGAT ፈተና በቀላሉ ማለፍ ለሚፈልጉ ብቻ!
የድህረ-ምረቃ (Master's/PhD) ትምህርታቸውን ለመጀመር የላቀ ፍላጎት ያላቸው ጥቂት ተማሪዎች ብቻ የሚጠቀሙበት አንድ ስልት አለ። አብዛኛው ሰው ግን የተለመደውን፣ አድካሚውን እና ስጋት የበዛበትን መንገድ መምረጥ ይቀናዋል።
GAT Tutorial Official ማዕከላችንን ከተቀላቀላችሁ በልዩ ሁኔታ
ማንም ሊሰጣችሁ የማይችለውን በራስ መተማመን ትላበሳላችሁ፦ ፈተናው ላይ የሚመጡትን የAptitude (Quantitative, Verbal, Analytical) ጥያቄዎችን ሚስጥር ደረጃ በደረጃ ስለምናሳያችሁ፣ ፍርሃት የሚባለውን ስሜት ሙሉ በሙሉ ትረሱታላችሁ።
እርግጥ ነው... ይሄ መንገድ ጠንካራ መሆንን፣ የአቋራጭ ስልቶችን ጠንቅቆ ማወቅን እና የሰዓት አጠቃቀም ጥበብን በቁም ነገር መለማመድን ይጠይቃል። ስለዚህ የተለመደውን አስጨናቂ የፈተና ድባብ የምትመርጡ ከሆነ፣ ይህንን ወሳኝ የዕድል ችላ ማለት ትችላላችሁ።
ነገር ግን፣ በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የድህረ-ምረቃ ህልማችሁን በአንድ ጥረት ዕውን ለማድረግ የወሰናችሁ ሰዎች ብቻ... GAT Tutorial Officialን አሁኑኑ ተቀላቀሉ።
ውሳኔው የናንተ ነው! በስጋት መፈተን ወይስ በብልሃት ማለፍ?
ለመመዝገብ : @GATtutorialBot
Share and Join : @GAT_Tutorial

❤7
ይህ በ2016 ዓ.ም የነበረው የተመራቂዎች የምረቃ ቁጥር የሚያሳየው፣ የGAT ፈተና በግዴታነት ከመተግበሩ በፊት ማንኛውም ፈላጊ የድህረ-ምረቃ ትምህርቱን በሰፊው መቀላቀል ይችል እንደነበር ነው። ለምሳሌ ያህል በዚያን ወቅት፦
✅ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ብቻውን 2,120 በሁለተኛ ዲግሪ እና 27 በሦስተኛ ዲግሪ፣
✅ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ 1,211 የሁለተኛ ዲግሪ እና 46 የዶክትሬት ዲግሪ፣
✅አምቦ ዩኒቨርሲቲ 909 በሁለተኛ ዲግሪ፣ 6 በሦስተኛ ዲግሪ እንዲሁም 3 በህክምና ስፔሻሊቲ
✅አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (ASTU) 397 በሁለተኛ ዲግሪ እና 32 በሦስተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን አስመርቀው ነበር።
✅ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በሁለተኛ ዲግሪ 366 ተማሪዎችን
✅AAU በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን አስመርቆ ነበር......ወዘተ
የአሁኑ እውነታ ግን ፍጹም የተለየ ነው!
የAAU GAT እና የMoE NGAT ፈተናዎች በይፋ መተግበር ከጀመሩ ወዲህ፣ ይህ የሺዎች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ እንዲቀንስ አድርጎታል። የቅነሳው ዋናው ምክንያት እጅግ በጣም በርካታ እጩዎች ፈተናውን ማለፍ ባለመቻላቸው ነው። በዚህም የተነሳ፣ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ በዚህ ዓመት ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የሚመረቁት የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች ቁጥር እጅግ በጣም አነስተኛ እና ጥቂት ለየት ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።
የዚህ ጥቂት እና የተመረጡ (Elite) ስብስቦች አካል ለመሆን እና የድህረ-ምረቃ ህልማችሁን ለማሳካት የዘንድሮውን ፈተና በብልሃት ማለፍ ግድ ይላል። ፈተናውን በልበ ሙሉነት ለመጋፈጥ እና ስኬታማ ለመሆን አሁኑኑ የእኛን ማጠናከሪያ ስልጠና ይቀላቀሉ!
የGAT/NGAT ማጠናከሪያ ትምህርት (Tutorial) ምዝገባ ለማድረግ፦ ✅ @GATtutorialbot
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ @GAT_Tutorial

❤2👍1
SAT_Math_Mastery_Essential_Algebra_1_&_Algebra_2_1_Christian_Heath.pdf
5.1 MB
🔴 STA References
for Verbal and Quantitative Reasoning Questions❗️
እጅግ በጣም ቀላል፣ ግልጽና ለመረዳት ምቹ በሆነ መንገድ በቪድዮ ለመማር ከፈለጉ ይመዘገቡ!
✅ ለመመዝገብ : @GATtutorialBot
ለመረጃ 📞0907667755
ሼር : @GAT_Tutorial

❤6🤗1
🎓 ስለ ብሔራዊ የድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ማወቅ ያለባችሁ ወሳኝ መረጃዎች! 📝
ለማስተርስ (MSc/MA) ወይም ለዶክትሬት (PhD) ድህረ-ምረቃ ትምህርት ለመቀጠል ያቀዳችሁ በሙሉ፣ ስለ ብሔራዊ የድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (National Graduate Admission Test - NGAT) ማወቅ ያለባችሁን ወሳኝ እና ወቅታዊ መረጃዎች በአንድ ላይ አቀናጅተንላችኋል።
🔍 1. የፈተናው ዙሮች እና ህጎች (Rounds & Rules)
በዓመት ሁለት ዙር ፦ በኢትዮጵያ የ NGAT ፈተና በዓመት ሁለት ጊዜ ይሰጣል። የመጀመሪያው የዓመቱ አጋማሽ ወይም የጥር/የካቲት (January/February) ዙር ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ የነሐሴ (August) ዙር ነው።
የተቋማት መገደብ (የ AAU ልዩነት)፦ እዚህ ጋር መጠንቀቅ ያለባችሁ ትልቅ ህግ አለ! የ NGAT ፈተናን የምትወስዱ ተማሪዎች ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) ውጪ ባሉ ማናቸውም የመንግስትም ሆነ የግል ዩኒቨርሲቲዎች ገብታችሁ መማር ትችላላችሁ። ነገር ግን በ AAU ለመማር የምትፈልጉ ከሆነ፣ ራሱ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚያዘጋጀውን የራሱን AAU GAT መውሰድ አለባችሁ። የ AAU GAT የወሰደ AAU ብቻ ይገባል (ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች አይወስዱትም)፤ የ NGAT የወሰደ ደግሞ AAU መግባት አይችልም።
📊 2. የማለፊያ ነጥብ፣ ይዘት እና የፈተናው ደረጃ (Pass Mark & Content)
።
የማለፊያ ነጥብ በ T-Score እና በፐርሰንታይል ስሌት፦ የ NGAT ውጤት የሚሰላው በተለመደው የ 100 ፐርሰንት ስሌት ሳይሆን በ T-Score (ስታንዳርድ ስኮር) ነው። በአጠቃላይ በትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ መሠረት መደበኛ ተማሪዎች ለማለፍ 60 T-Score (ማለትም ከ 84% በላይ ከተፈታኙ መበለጥ) ማምጣት ይጠበቅባቸዋል። በልዩ ሁኔታ (ለምሳሌ ለሴት ተማሪዎች) ደግሞ የማለፊያው መስፈርት ወደ 50 T-Score ዝቅ ሊል ይችላል። in 2023
The 50% Raw / Percentile Shift ፦ በትምህርት ሚኒስቴር ልዩ የፈተና ዑደቶች ላይ እንደ ሁኔታው ማስተካከያ ሊደረግ ይችላል። ለምሳሌ ሚኒስቴሩ ለዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራሮች በሚያስተላልፈው ይፋዊ ደብዳቤ፣ ተፈታኞች ፈተናውን ለማለፍ በአጠቃላይ ከቀረቡት 125 ጥያቄዎች ውስጥ 50% የሚሆነውን (ማለትም 62 ጥያቄዎችን) በትክክል መመለስ ወይም ደግሞ ከ 50ኛ እስከ 80ኛ ያለውን የፐርሰንታይል ደረጃ (Percentile rank) ማምጣት እንዳለባቸው ወስኖ ያውቃል።
የፈተናው ይዘት (Content)፦ ፈተናው ሙሉ በሙሉ የአሜሪካውን የ SAT (Scholastic Aptitude Test) ይዘት የተከተለ ነው። በውስጡም ሶስት ዋና ዋና ክፍሎችን ይዟል፦ Verbal Reasoning (የንባብና ቃላት ትንተና)፣ Quantitative Reasoning (የሂሳብ ስሌት) እና Analytical Reasoning (አመክንዮአዊ ትንተና)።
ምንም እንኳን የትምህርት ሚኒስቴር (MoE) ወደፊት ከየተማራችሁበት የትምህርት ዘርፍ (Field-related) ጥያቄዎችን እንጨምራለን ቢልም፣ እስካሁን በበርካታ ዙሮች ላይ በተግባር አልዋለም፤ ፈተናው አጠቃላይ የአፕቲቲዩድ (Aptitude) ፈተና ብቻ ነው።
የማለፍ ምጣኔ እና የፈተናው ክብደት (Pass Rate & Difficulty)፦
የ NGAT ፈተና ከሌሎች አገራዊ ፈተናዎች አንጻር ሲታይ እጅግ ከፍተኛ የሆነ የአስተሳሰብ ምጥቀትን (Higher analytical skills) የሚጠይቅ በመሆኑ በጥልቀት ካልተዘጋጁ በስተቀር በጣም ፈታኝ እና ክብደት ያለው ነው። በዚህም ምክንያት የፈተናው ማለፍ ምጣኔ (Pass Rate) በጣም ዝቅተኛ ከሚባሉት ተርታ ይመደባል።
“የድህረ-ምረቃ ህልማችሁን እውን ለማድረግ የፈተናውን አወቃቀር ስልታዊ በሆነ መንገድ መለማመድ ብቸኛው አማራጭ ነው!” እኛ GAT Tutorial Official የ NGAT ፈተናን በቀላሉ እንድታልፉ የሚያስችሉ የቪዲዮ ስልጠናዎችን፣ የሲሙሌሽን ፈተናዎችን እና አጫጭር ስልቶችን አዘጋጅተናል።
ዛሬውኑ ይቀላቀሉንና ራሳችሁን አብቁ👇
👉 @GATTutorialBot

Graduate_program_announcement_for_the_first_semester_of_202627.pdf
620.9 KB
Call for Applications for Admission to Graduate Programs for the First Semester of the 2026/27 (2019 E.C.) Academic Year
Addis Ababa University (AAU) is pleased to announce the opening of applications for admission to its graduate programs for the first semester of the 2026/27 (2019 E.C.) academic year. Applications are invited for Master’s programs (Regular and Extension) as well as PhD programs.
Please refer to the attached announcement for detailed information regarding eligibility requirements, application procedures, and deadlines.
@GAT_tutorial