ውድ የግዮን ቤቲንግ ቤተሰቦች እና መላው የሀገራችን ህዝቦች:
ከምንግዜውም በላይ አሁን መተባበርና ሀላፊነትን መወጣት ግድ የሚለን ወቅት ላይ ነን። እንደ ዜጋ የሚጠበቅብንን ሀላፊነት እንድንወጣ ይህንን ላስታውሳችሁ፦
- የበሽታውን ስርጭት ለመግታት መንግስት የሚያወጣውን መመሪያ በአግባቡ ተግብሩ፤
- ሰዎች በሚበዙባቸው ቦታዎች አትሂዱ፤
- በእጅ መጨባበጥ አቁሙ፤
-እጆቻችሁን በሳሙና እና በውሀ በተደጋጋሚ ታጠቡ፤
- ማህበራዊ ርቀታችሁን ጠብቁ፤
- አስፈላጊ ካልሆነ በቀር ከቤታችሁ አትውጡ፤
-በየእምነታችሁ ፀልዩ ፤
- ከምንም በላይ የጤና ባለሞያዎችን ምክር አዳምጡ፤ ተግብሩ፤
#Do_your_part
Gihon sport Betting

ጊዮን ስፖርት ቤቲንግ /Gihon Sport Betting
አስቸኳይ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
የስራ መደብ፡ የሽያጭ ባለሙያ
ጾታ: ሴት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ የድርጅቱ የሽያጭ ቅርንጫፎች
ተፈላጊ ችሎታ፡ በማንኛውም የትምህርት መስክ በዲፕሎም ወይም በ ዲግሪ የተመረቀች እና መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላት
ደሞዝ፡ በስምምነት
ለተጨማሪ መረጃ ከታች በተጠቀሱት የስልክ ቁጥሮች ይደውሉ
0960 22 50 50
0921 69 69 69