Fairway School plc
4.68K subscribers
5.27K photos
124 videos
636 files
56 links
A vision that works for all our kids.
ሁሌም ስነምግባር እናስተምራለን።
Fairway School PLC
Download Telegram
ለወላጆች
በ2015 ዓ.ም ከ1ኛ-8ኛ ክፍል ያለው ስርዓተ ትምህርት በአዲስ እንደተቀየረ ትምህርት ሚኒስቴር እና የአዲስ አበባ ት/ቢሮ ማሳወቁ ይታወቃል። በመሆኑም አዲሶቹ መፅሀፍቶች በህትመት ላይ ስለሆኑ እና ህትመታቸው ተጠናቆ እስኪሰራጩ ድረስ የተወሰኑትን የመፅሀፍቶች ምዕራፎች በሶፍት ኮፒ ከዚህ በታች የተያያዘ መሆኑን እናሳውቃለን።
Amharic Text Books
citizenship text books
career and technical education
English for Ethiopia Text Books
Environmental Science Text books