✅ ይሄ ክረምት ለኢንትራንስ ውጤትህ ወሳኝ ነው!
"ለምን እስከዛሬ ጥናት አልጀመርኩም? ሰነፍ ነኝ! አልረባም!" አትበል። ትላንት ላይመለስ አልፏል፤ ራስህን መውቀስ አቁም! ይሄንን ክረምት ተጠቀምበት!
ቀጣይ አመት ተፈታኝ ከሆንክ በዚህ ክረምት ሁሉንም መቀየር፣ ውጤትህን ማሳመር፣ ህልምህን ማሳካት፣ ቤተሰቦችህን ማኩራት ትችላለህ! በፕሮግራም ከ9ኛ ክፍል ጀምሮ ያለውን ብታጠና ፈተና ብትሰራ ሳትጨነቅ ኢንትራንስን ታልፋለህ!
@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!

❤77🫡20👍12🎉7🤝4🆒2👏1🕊1
✅ ዛሬ መልቀቅ እንጀምራለን!
ለቀጣይ አመት ኢንትራንስ ተፈታኞች የጥናት ፕሮግራሙን እና የምታጠኑትን ኖት ዛሬ እንለቃለን። ሙሉ ትኩረታችን ከአመት በኋላ ለሚጠብቀን ብሔራዊ ፈተና ነው!
ከዜሮ ጀምረን ሳትጨናነቁ ክረምቱን ምርጥ ዝግጅት እናደርጋለን፤ ከዛ አዲሱን አመት በሚገርም ሞራል እና Confidence እንቀበላለን! እናንተ ብቻ ቆራጥ ሁኑ! ሌላው ቀላል ነው!
@FututreXapp
ለውጠ አሁን ይጀምራል!

😍77❤48👍14🆒8🫡5👏4🔥2🎉1😘1
🛑 በዚህ ክረምት ዲስፕሊን ያስፈልግሃል‼️
ከልብህ መለወጥ ከፈለክ የሚያስፈልግህ ዲሲፕሊን ነው። ይሄ ማለት ደበረህ ደስ አለህ ካንተ የሚጠበቀውን ጥረት በየቀኑ ታደርጋለህ!
ዲስፕሊን እንዲኖርህ የጥናት ፕላን ያስፈልጋል፤ እሱን እኛ እንሰጥሀለን፣ በየቀኑ በፕሮግራም ታጠናለህ፣ የምታጠናውን ኖት እና ቪዲዮ ታገኛለህ፤ ከዛ በየ ቻፕተሩ 40 የኢንትራንስ ጥያቄ ትሰራለህ። 2ቱን ወር ሳትጨናነቅ ለኢንትራንስ ትዘጋጃለህ! ይሄ ጥረትህ ተጠራቅሞ ያሰብከው በሙሉ ይሳካል!
@Futurexapp

👍63❤42🔥5👌4🙏2🏆2🆒2😍1💯1
✅ የጥናት ፕሮግራም ተለቋል‼️
የመጀመሪያውን ሳምንት የጥናት ፕሮግራም ለቀናል፤ በተጨማሪም የምታጠኑትን ኖቶች እየለቀቅን ነው። ከዚል በፊት ጎበዝ ብትሆን ሰነፍ ችግር የለውም፤ ለመለወጥ ቆራጥ ከሆንክ ሁሉም ነገር ቀላል ነው። ስለክረምቱ ዝግጅታችኝ ሙሉ ማብራሪያ ነገ እንለቃለን።
ኖቱን የለቀቅነው ጊዜያችሁን ተጠቅማችሁ እንድትዘጋጁ ነው፤ ከኖቱ ጋር አብሮ የመለማመጃ ጥያቄ አለ፤ ቪዲዮውንም እንለቃለን፤ በዚህ ክረምት እናንተን ውጤታማ ለማድረግ የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን!ፈጣሪ ይርዳን!

❤82👍25🙏13🎉4🆒3👌2
🛑 አሁኑኑ ጀምር‼️
ይሄን ክረምት ወሳኞቹን የ 9ኛ እና 10 ክፍል ትምህርቶች ጥንቅቅ አርገን እንጨርሳለን። ዛሬም ተጨማሪ አዳዲስ ኖቶች፣ ቪዲዮዎች እንለቃለን፤ ጊዜያችሁን ለመጠቀም ማንበብ ጀምሩ፤ መዘናጋት አይቻልም!
ዛሬ ቆራጥ ከሆንክ ሁሉንም መቀየር፣ ውጤትህን ማሳመር፣ ህልምህን ማሳካት፣ ቤተሰቦችህን ማኩራት ትችላለህ! ወዳጄ እድልህን ተጠቀምበት፤ ማጥናቱን እና ጥያቄ መስራቱን አሁኑኑ ጀምር! ዳይ ጀምር ጊዜ አለህ! (ከደረሰልን ስለክረምቱ የጥናት ፕሮግራም ማብራሪያ የሚሰጥ ቪዲዮ እንለቃለን።)
ልዩ ቀን ተመኘንላችሁ🙏

👍67❤33🎉8🤝5🔥3😍3🏆3🆒3🕊2🙏1💯1
Audio
❤148🤝20💯10🆒10🔥9🫡6👍5🕊2🎉1
Mathematics Matric Exam Coverage Final.pdf
1.1 MB
❇️ የ Math's ኢንትራንስ ፈተና ከ 2012-2017 ትንታኔ
❤80🔥19👍8🆒8🏆4
🛑 በዚህ ክረምት መዘናጋት የለም‼️
እዚህ ጋር ለመድረስ 12 ዓመት ለፍተሀል፣ ቤተሰብ አንተን እዚህ ለማድረስ ብዙ ዋጋ ከፍሏል! ጊዜ አለኝ ብለህ አትዘናጋ! ይሄ ክረምት ለብሔራዊ ፈተና ውጤትህ ወሳኝ ነው! ፈተና የለብህ፣ አሳይመንት የለብህ፣ ብትማር እንኳን ግማሽ ቀን ነው፤ ስለዚህ አብረን ከ 9ኛ ክፍል ጀምረን፤ ከዛ 10ኛን ጨምሮ ከስር መሰረቱ እናጠናለን።
የናቹራልና የሶሻል ሁሉንም ት/ቶች፤ English እና SATን ጨምሮ ነው የምንዘጋጀው! ቀጣዩን 2 ወር ለኢንትራንስ ዋጋ ከከፈልክ ዕድሜ ልክህን በራስህ ትኮራለህ! መቼም አይቆጭህም!
ቆንጆ ቀን ተመኘንላችሁ🙏

🙏49❤34🏆21👍7🆒5🎉2👏1
🛑 የክረምት ዝግጅት ለቀጣይ አመት 12ኛ ክፍሎች!
ይሄን ክረምት የሚገርም አድርገን በፕሮግራም ነው የምናስጠናችሁ። ከዜሮ ጀምረን የ 9ኛ እና 10ኛ ክፍልን በአዲሱ ካሪኩለም እናስጠናችኋለን፤ ከዛ ፈተና እንፈትናችኋለን።
✅ ስለጥናት ፕሮግራሙና የፈተና ቻሌንጁ ለማወቅ ከታች ያለውን ቪዲዮ ተመልከቱ።👇
https://youtu.be/kTa_fLSvzI4?si=t3TPpfC7lRGRb7DG

YouTube
ለ 2019(ቀጣይ አመት) ኢንትራንስ ተፈታኞች የክረምት የጥናት ፕሮግራም! ከዜሮ ጀምረን እንዘጋጃለን! FutureX | Inspire Ethiopia
FutureX አፕሊኬሽን ስልክ ላይ ለመጫንና በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርጉ ኮርሶችን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👉https://play.google.com/store/apps/details?id=com.inspireethiopia.net.futurexappversion2
FutureX Application ከ 9-12 ክፍል የሚገኙ ተማሪዎች የክፍል ውጤታቸውን ከ 95% በላይ እና የ 12 ክፍል ማትሪክ ፈተናቸውን ከ 500…

❤107🤝12👍10🎉8🏆6👌5🫡4🙏2
🛑 የክረምት ዝግጅታችን ለየትኛውም ተማሪ ይሆናል(የዋጋ ጭማሪ አላረግንም)‼️
ቀጣይ አመት 12ኛ ክፍል ከሆንክ፤ ጎበዝ ብትሆን ወይ ደከም ያለ ተማሪ ብትሆን በሚገርም ሞራል ከዘጠነኛ ጀምረን እናጠናለን። ከጀመርን በኋላ ያለው እያንዳንዱ ቀን በጣም ወሳኝ ነው፤ በቀን ከ 3 ሰዓት በላይ የምናጠናበት በጣም ብዙ ጥያቄ የምንሰራበት ወቅት ነው።
በዲስፕሊን እንድታጠኑ እናደርጋችኋለን። በዚህ ክረምት ታሪክ እንሰራለን! እናንተ ቆራጥ እና ለመለወጥ ዝግጁ ከሆናችሁ ሁሉም ነገር ቀላል ነው። በሙሉ አቅማችን ውጤታማ እናደርጋችኋለን! ፈጣሪ ይርዳን ሁላችንንም!

👍65❤49🙏7😍6🔥3💯3🤝3
🛑 ቀድመን የ 9 እና 10ን እንጨርሳለን‼️
አላማችን ከአመት በኋላ ሰኔ ላይ ለሚጠብቀን ብሔራዊ ፈተና መዘጋጀት ነው። በዚህ ክረምት 9ኛ እና 10ኛን፤ በጋ 11ኛ እና 12ኛን ከዜሮ ጀምረን ጥንቅቅ አርገን ከጨረስን ለኢንትራንስ መጨነቅ እናቆማለን!
ከየካቲት በኋላ ከ 9-12 ያለውን በሙሉ መከለስና የብዙ አመት ኢንትራንስና ሞዴል ፈተና መስራት ነው። ከዚህ በፊት ጎበዝ ብትሆን ባትሆን ችግር የለውም! ከ 500 በላይ ለማምጣት ወሳኙ ነገር መዘጋጀት ብቻ ነው! ከሰኞ በፊት ሁሉንም ኖት፣ ቪዲዮ እንለቃለን እናንተ ብቻ በሙሉ ትኩረት ለማጥናት ተዘጋጁ።

❤100👏27🫡17👍8💯7🎉2
🛑 የፊታችን ሰኞ የጥናት ፕሮግራማችን ይጀምራል‼️
እናንተን ውጤታማ ለማድረግ የሚያስፈልገንን ዝግጅት ሁሉ ጨርሰናል፤ ከሰኞ በኋላ ያለው እያንዳንዱ ቀን በጣም ወሳኝ ነው፤ በቀን ከ 3-5 ሰዓት በላይ የምናጠናበት በጣም ብዙ ጥያቄ የምንሰራበት ወቅት ነው። በዲስፕሊን እንድታጠኑ እናደርጋችኋለን።
በዚህ ክረምት ታሪክ እንሰራለን! እናንተ ቆራጥ እና ለመለወጥ ዝግጁ ከሆናችሁ ሁሉም ነገር ቀላል ነው። በሙሉ አቅማችን ውጤታማ እናደርጋችኋለን! ፈጣሪ ይርዳን ሁላችንንም!

🔥61❤34🙏18🆒7🎉3👍2🤝2👌1😘1
✅ ቅዳሜና እሁድ ሁሉም ነገር ይለቀቃል!
ለክረምት ዝግጅታችን የቀሩትን የጥናት ፕሮግራም፣ የምታጠኑትን ኖትና ቪዲዮ ዛሬ እንለቃለን። ሙሉ ትኩረታችን ከአመት በኋላ ለሚጠብቀን ብሔራዊ ፈተና ነው!
ከዜሮ ጀምረን ሳትጨናነቁ ክረምቱን ምርጥ ዝግጅት እናደርጋለን፤ ከዛ አዲሱን አመት በሚገርም ሞራል እና Confidence እንቀበላለን! እናንተ ብቻ ቆራጥ ሁኑ! ሌላው ቀላል ነው!
@FututreXapp
ለውጠ አሁን ይጀምራል!
ለክረምት ዝግጅታችን የቀሩትን የጥናት ፕሮግራም፣ የምታጠኑትን ኖትና ቪዲዮ ዛሬ እንለቃለን። ሙሉ ትኩረታችን ከአመት በኋላ ለሚጠብቀን ብሔራዊ ፈተና ነው!
ከዜሮ ጀምረን ሳትጨናነቁ ክረምቱን ምርጥ ዝግጅት እናደርጋለን፤ ከዛ አዲሱን አመት በሚገርም ሞራል እና Confidence እንቀበላለን! እናንተ ብቻ ቆራጥ ሁኑ! ሌላው ቀላል ነው!
@FututreXapp
ለውጠ አሁን ይጀምራል!
🫡89👍32❤17💯11👏4🏆3🆒2🔥1🕊1
✅ ሳንጨናነቅ ክረምቱን እንዘጋጃለን! ኢንትራንስ ከ 500 በላይ ግድ ነው!
"ለምን እስከዛሬ ጥናት አልጀመርኩም? ሰነፍ ነኝ! አልረባም!" አትበል። ትላንት ላይመለስ አልፏል፤ ራስህን መውቀስ አቁም! ይሄንን ክረምት ተጠቀምበት!
ቀጣይ አመት ተፈታኝ ከሆንክ በዚህ ክረምት ሁሉንም መቀየር፣ ውጤትህን ማሳመር፣ ህልምህን ማሳካት፣ ቤተሰቦችህን ማኩራት ትችላለህ! በፕሮግራም ከ9ኛ ክፍል ጀምሮ ያለውን ብታጠና ፈተና ብትሰራ ሳትጨነቅ ኢንትራንስን ታልፋለህ!
@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
"ለምን እስከዛሬ ጥናት አልጀመርኩም? ሰነፍ ነኝ! አልረባም!" አትበል። ትላንት ላይመለስ አልፏል፤ ራስህን መውቀስ አቁም! ይሄንን ክረምት ተጠቀምበት!
ቀጣይ አመት ተፈታኝ ከሆንክ በዚህ ክረምት ሁሉንም መቀየር፣ ውጤትህን ማሳመር፣ ህልምህን ማሳካት፣ ቤተሰቦችህን ማኩራት ትችላለህ! በፕሮግራም ከ9ኛ ክፍል ጀምሮ ያለውን ብታጠና ፈተና ብትሰራ ሳትጨነቅ ኢንትራንስን ታልፋለህ!
@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
👍61❤35😘6🆒4🔥2👏1🙏1🕊1🏆1
🛑 ነገ እንጀምራለን! ከዚህ በኋላ የሚባክን ጊዜ የለም‼️
ከዚህ በኋላ መዘናጋት የለም! በማይጠቅምህ ነገር ጊዜህን ማባከን የለም! እዚህ ጋር ለመድረስ 12 ዓመት ለፍተሀል፣ ቤተሰብ ዋጋ ከፍሏል! ነገ ስታስበው የሚቆጭህን ነገር አታደርግም! አብረን 9 እና 10ን ፅድት አርገን እንጨርሳለን።
ካንተ የሚጠበቀው ቆራጥ ሆነህ በቀን 5 ሰዓት መመደብ ብቻ ነው። ስሜትህን ተቆጣጥረህ ቀጣዩን 2 ወር ለኢንትራንስ ዋጋ ከከፈልክ ዕድሜ ልክህን በራስህ ትኮራለህ! ኢንትራንስ ስትፈተን Confident ትሆናለህ እንጂ "ወይኔ በደምብ አልተዘጋጀውም ብለህ አይቆጭህም!" ነገ እንጀምራለን ከፈጣሪ ጋር አብረን ታሪክ እንሰራለን! የኛ ጀግኖች ተዘጋጁ!!

🙏98❤49👍26🏆12👌6🆒4🔥3👏2🤝2🎉1
Audio
❤128👍32🆒12🔥11🤝6🙏4👏3🎉3🕊3🫡3🏆2
🛑 የክረምት ጥናታችን ዛሬ ተጀመረ‼️
ዛሬ የምናጠናው የ 9ኛ ክፍል Math's Unit 1 ነው። ከዚህ ቻፕተር በየአመቱ ቢያንስ 2-3 የብሔራዊ ፈተና ጥያቄ ይወጣል። ኖቱን አብረን በቪዲዮ አጥንተን እንደጨረስን ከኖቱ መጨረሻ ያለውን የኢንትራንስ ጥያቄም እንሰራለን።
ሌላው ሲዘናጋ በዚህ ክረምት በፕሮግራም የሚያጠና ተማሪ ታሪክ ይሰራል። ሁሉንም ነገር ከዜሮ ስለምንጀምር ሳትጨናነቅ ማጥናት ጀምር።
ምርጥ የጥናት ቀን ይሁንላችሁ🙏

❤119👍29💯21👏9🆒3🕊1
🛑 ሻምፒዮን ነህ ወይስ ተመልካች?
የክረምቱ ቀናት ቶሎ ያልቃሉ። ማንም መጥቶ ውጤትህን አይቀይረውም። ዛሬ ዲሲፕሊን ይኑርህ ካልሆነ ነገ ሌላ ትምህርት ነው የምናጠናው። የቤተሰብህን የዓመታት ድካም ዛሬ በጥረትህ አሳያቸው!
ቢደክምህም እንኳ አንብብ። የዛሬውን Math's Unit 1 ከነጥያቄው አሁኑኑ ጨርስ፤ ከዛ ነገ ፈተናውን ትፈተናለህ። የዛሬ ዕቅድህን ሳታሳካ አትተኛ። ሰበብ የለም! እንቅልፍ ለበኋላ ነው! የወደፊት ህይወትህ የዛሬውን ጥረትህን ይፈልገዋል፤ ዳይ ወደ ጥናት!💪

❤101🫡30🏆8🤝6👍5🎉5🔥3🆒2👌1🕊1
🛑 የዛሬው English እና SAT ጥናት በጣም ወሳኝ ነው‼️
በየአመቱ የ English ብሔራዊ ፈተና ላይ ከ Verb እና Tense ጋር የተገናኘ ከ 10-15 ጥያቄ አይጠፋም። SAT ላይ ደግሞ ስለ Vocabulary ብቻ ቢያንስ 8 የብሔራዊ ፈተና ጥያቄ ይወጣል። የዛሬው ጥናት ለኢንትራንስ ውጤትህ ወሳኝ ነው!
ስለዚህ በጥናት ፕሮግራማችን መሰረት ዛሬ መጀመሪያ English እና SAT እናጠናለን፤ ትንሽ ዕረፍት አርገን ከዛ ከኖቱ ስር ያለውን ጥያቄዎች እንሰራለን፤ በደምብ ዕረፍት አድርገን የትላንቱን Math's Unit 1 ፈተና እንፈተናለን። እቅዱን ተግባራዊ አድርግ። ምንም ሰበብ የለም። ዲሲፕሊንህ ከ 500 በላይ የምታመጣበት ብቸኛው መሳሪያ ነው!

👍66🫡34❤33🔥7🆒7👌5🕊3🎉2