✅ ሐምሌ እንጀምራለን ተዘጋጁ!
"ለምን እስከዛሬ ጥናት አልጀመርኩም? ሰነፍ ነኝ! አልረባም!" አትበል። ትላንት ላይመለስ አልፏል፤ ራስህን መውቀስ አቁም! ይሄንን ክረምት ተጠቀምበት!
ቀጣይ አመት ተፈታኝ ከሆንክ በዚህ ክረምት ሁሉንም መቀየር፣ ውጤትህን ማሳመር፣ ህልምህን ማሳካት፣ ቤተሰቦችህን ማኩራት ትችላለህ! በፕሮግራም ከ9ኛ ክፍል ጀምሮ ያለውን ብታጠና ፈተና ብትሰራ ሳትጨነቅ ኢንትራንስን ታልፋለህ!
@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!

❤142👍41🔥8🏆6🆒5👏3🕊3🙏2
🛑 PDFን በቪዲዮ እየሰራንላችሁ ነው‼️
2ኛ ዙር ተፈታኞች እንዴት ነው ዝግጅት? መፍራት፣ መደንገጥ የለባችሁም! ከእናንተ የሚበልጥ ነገር የለም፤ ባላችሁ ጊዜ የምትችሉትን ብቻ አርጉ ጥያቄ በደምብ ስሩ ተጨንቃችሁ ምንም አታመጡም! Shortnote አየት አየት አርጉ። በቂ እንቅልፍ ተኙ፤ በርቱልን።
ፈጣሪ ከረዳን ትላንት የለቀቅንላችሁን የኢንትራንስ ጥያቄ PDF በደምብ እንድትዘጋጁበት በቪዲዮ ሰርተን ነገ እንለቅላችኋለን። እኛ ሁሌም ከጎናችሁ ነን! በርቱልን የኛ ጀግኖች!

❤189🙏81🔥14🏆10🎉7🕊4🤝4
💪 ነገም በሞራል እንፈተናለን! የቀጣይ አመት ተፈታኞች እስክንጀምር እረፍት አርጉ!
የነገ ተፈታኞች ለሚጠብቃችሁ ብሔራዊ ፈተና ራሳችሁን ነፃ አርጋችሁ ግቡ! የምትችሉትን ሁሉ ስታደርጉ ነበር፤ ወሳኙ ነገር ፈተና ክፍል ገብታችሁ ተረጋግታችሁ መስራታችሁ ነው! በርቱልን! ፈጣሪ ጥረታችሁን ይባርክ!
የቀጣይ አመት 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች አሁን በቂ እረፍት አርጉ፤ የክረምት ጥናታችንን ስንጀምር ጊዜያችንን በደምብ ተጠቅመን ከዜሮ ጀምረን እናጠናለን፣ ብዙ ፈተና እንሰራለን፤ ከዛ በጋ መስከረም ላይ በሙሉ በራስ መተማመን 12ኛ ክፍል ትገባላችሁ፤ ከዛም በኋላ እስከ ብሔራዊ ፈተናችሁ አንላቀቅም።
@FututreXapp
ለውጠ አሁን ይጀምራል!

❤177👍45🏆14🔥10🤝8🕊4😘2
🛑 የክረምት ዝግጅታችን ለየትኛውም ተማሪ ይሆናል‼️
ቀጣይ አመት 12ኛ ክፍል ከሆንክ፤ ጎበዝ ብትሆን ወይ ደከም ያለ ተማሪ ብትሆን በሚገርም ሞራል ከዘጠነኛ ጀምረን እናጠናለን። ከጀመርን በኋላ ያለው እያንዳንዱ ቀን በጣም ወሳኝ ነው፤ በቀን ከ 3 ሰዓት በላይ የምናጠናበት በጣም ብዙ ጥያቄ የምንሰራበት ወቅት ነው።
በዲስፕሊን እንድታጠኑ እናደርጋችኋለን። በዚህ ክረምት ታሪክ እንሰራለን! እናንተ ቆራጥ እና ለመለወጥ ዝግጁ ከሆናችሁ ሁሉም ነገር ቀላል ነው። በሙሉ አቅማችን ውጤታማ እናደርጋችኋለን! ፈጣሪ ይርዳን ሁላችንንም!

❤110🙏32🤝15🔥5😘4🆒2👍1🎉1🕊1
🛑 ለ FutureX አባላት አጭር ጥያቄ
ቀጣይ አመት 12ኛ ክፍል ለሆናችሁ የ FutureX አባላት፤ የ2019 ኢንትራንስን በምርጥ ውጤት እንድታልፉ ለማድረግ ስለ እናንተ ሁኔታ እና የፈተና ዝግጅት ማወቅ እንፈልጋለን።
ፍላጎታችሁን እና አሁን ያላችሁበትን ሁኔታ በደምብ ካወቅን ከዚህ ክረምት ጀምሮ በቀረን 1 ዓመት ምርጥ ዝግጅት አድርጋችሁ ከ 500 በላይ እንድታመጡ ማድረግ እንችላለን። ጥያቄዎቹን ለመመለስ 5 ደቂቃ ብቻ በቂ ነው።
ከታች ያለውን ሊንክ ነክታችሁ ሁሉንም ጥያቄ ከመለሳችሁ በኋላ "Next" ወይም "ቀጣይ" እያላችሁ ሁሉንም ጥያቄዎች ከመለሳችሁ በኋላ መጨረሻ ላይ "Submit" ወይም "አስገባ" የሚለውን ንኩ፤ ያኔ መልሳችሁ ይደርሰናል።
ሊንኩ ይኸው👇👇
https://forms.gle/8ZbVzJrAKF84rVjb8

❤66🤝18👍8🔥8🆒3😍2🏆1
🛑 ሁሉም ነገር ተዘጋጅቶ አልቋል‼️
እናንተን ለብሔራዊ ፈተና ለማዘጋጀት ሙሉ ዝግጅት ጨርሰናል! የ 9ኛ እና 10 ክፍል በአዲሱ ካሪኩለም የሁሉም ትምህርት ኖት (የEnglish እና SAT) ጨምሮ ተዘጋጅቷል፣ ቪዲዮ በጥንቃቄ ተቀርጿል፤ ለእያንዳንዱ ቻፕተር ከኢንትራንስ የሚወጣው ፈተናችሁም ተዘጋጅቷል።
የጥናት ፕሮግራማችሁ ክረምት ግማሽ ቀን ት/ቤት ሄዳችሁ ከምትማሩት ጋር አብሮ እንዲሄድ ተደርጎ ተዘጋጅቷል! ከሁሉም ተማሪ የምንፈልገው ቆራጥ ሆኖ አብሮን ለመጀመር ዝግጁ እንዲሆን ብቻ ነው። ደስ ብሏችሁ አብራችሁን ተዘጋጅታችሁ ምርጥ ውጤት እናመጣለን!

❤147👌31🫡10🔥5🆒4
🛑 ብሔራዊ ፈተና የጨረሳችሁ ተማሪዎች ዩኒቨርስቲም አብረናችሁ ነን‼️
ቃል በገባንላችሁ መሰረት ለክረምት የስኮላርሺፕ እድሎችን፣ የተለያዩ ክህሎቶችን (Skill) እና የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርስቲ ኮርሶችን (Freshman Courses) ለእናንተ ለማድረስ እንሞክራለን።
እነዚህን አገልግሎቶች የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል ከፍተናል @FutureX_University 👈 ይባላል። ከአሁን ጀምሮ ወደዚህ ቻናል ተቀላቀሉን። ለምታውቁት የ12ኛ ክፍልን ለጨረሰ ተማሪ ሁሉ ሼር (Forward) አድርጉት!
🚀ወደ ዩኒቨርሲቲ እና ወደ ቀጣዩ የስራ ህይወት በምታደርጉት ጉዞ FutureX ከእናንተ ጋር ነው!
@FutureX_University
ከኢንትራንስ በኋላም አብረናችሁ ነን!

❤102🤝44👍18🙏14🤗13🔥7👏2🎉2😍2
🛑 የክረምት ዝግጅታችን የሚጀምርበትን ቀን ዛሬ ግልፅ እናደርጋለን‼️
በዚህ ክረምት ያለው እያንዳንዱ ቀን በጣም ወሳኝ ነው፤ የጥናት ፕሮግራም ተጠቅመን በቀን ከ 4 ሰዓት በላይ እናጠናለን፣ በጣም ብዙ ጥያቄ እንሰራለን! መዘናጋት የለም! እኛም በዲስፕሊን እንድታጠኑ እናደርጋችኋለን።
እናንተ ቆራጥ እና ለመለወጥ ዝግጁ ከሆናችሁ ሁሉም ነገር ቀላል ነው። በሙሉ አቅማችን ውጤታማ እናደርጋችኋለን! ፈጣሪ ይርዳን ሁላችንንም!
✅ ሙሉ ዝርዝር መረጃ ዛሬ ማታ ጠብቁን🙏

❤122👏28🆒8🏆6🤝6🔥3
🛑 የፊታችን ሰኞ ጀምሮ ኖትና ቪዲዮ መልቀቅ እንጀምራለን‼️
የክረምት የጥናት ፕሮግማችንን ለመጀመር መቼ እንደምትፈልጉ ጠይቀናችሁ ነበር፤ ብዙዎቻችሁ ሐምሌ 13 ብላችኋል፤ ነገር ግን ቀደም ብላችሁ መጀመር ለምትፈልጉ ልጆች ሐምሌ 6 ኖትና ቪዲዮ እንለቅላችኋለን።
እናንተን ውጤታማ ለማድረግ የሚያስፈልገንን ዝግጅት ሁሉ ጨርሰናል፤ ቀጣይ ሳምንት ስለ ክረምቱ ጥናት እና ቀጣይ አመት ብሔራዊ ፈተና ድረስ አብረን በምን አይነት መልኩ እንደምንዘጋጅ የሚያብራራ ቪዲዮም እንለቃለን፤ እናንተ ግን ራሳችሁን በደምብ አዘጋጁ! ይሄ ክረምት የኛ ነው‼️

❤127👍34💯20🎉7🏆7🔥2🆒2
9ኛ እና 10ኛ ክፍል ለብሔራዊ ፈተና መሰረት ነው ‼️
ብሔራዊ ፈተናችሁ ከ 9ኛ ክፍል ጀምሮ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን የያዘ ነው፤ 9ኛ እና 10ኛ ክፍል ላይ ያሉ ትምህርቶች መሰረታዊ ናቸው፤ ምክንያቱም እነሱ ሳይገቡት ያለፈ ተማሪ የ 11ኛ ወይም የ 12ኛ ክፍል ት/ት በጣም ያስቸግረዋል።
አንድ ህንፃ ሲሰራ ከመሬት በታች ተቆፍሮ ትልቅ መሰረት (Foundation) ይሰራለታል፤ ከዛ ህንፃው የቱንም ያህል ቢረዝም ቀጥ ብሎ ይቆማል። አንድ ተማሪ የ 9 እና የ 10 ት/ት ጥንቅቅ አርጎ ከገባው በቃ 11ኛ እና 12ኛ ቀላል ይሆንለታል። ለዛ ነው በዚህ ክረምት 9 እና 10 ክፍልን ከዜሮ ጀምረን አስተምረን፣ ፈትነን መሰረት የምናሲዛችሁ።

👏86❤54👍25🆒17🤝5😘2🔥1
🛑 የተማሪዎች ተደጋጋሚ ጥያቄ❓
1⃣ የ FutureX አባል ከሆንኩ ደግሜ እከፍላለሁ?
✅ አትከፍልም፤ አንዴ በከፈልከው ሁሉንም ነገር በነፃ ታገኛለህ።
2⃣ በ 2 ወር የ 9 እና የ 10ን እንጨርሳለን?
✅ አዎ እንጨርሳለን። ክረምትን እንዴት እንደምንዘጋጅ በደምብ የሚያብራራ ቪዲዮ ሰኞ ይለቀቃል።
3⃣ መቼ ልጀምር?
✅ አሁን ተመዝግበህ የFutureX አባል ሁን! ኖት እና ቪዲዮ እንለቃለን፤ ሰኞ ማጥናት ጀምር፤ ጊዜህን ተጠቀምበት፤ እኛ ሐምሌ 13 በፕሮግራም ማስጠናት እንጀምራለን።

❤93🤝29🆒5🫡4🙏1
✅ ይሄ ክረምት ለኢንትራንስ ውጤትህ ወሳኝ ነው!
"ለምን እስከዛሬ ጥናት አልጀመርኩም? ሰነፍ ነኝ! አልረባም!" አትበል። ትላንት ላይመለስ አልፏል፤ ራስህን መውቀስ አቁም! ይሄንን ክረምት ተጠቀምበት!
ቀጣይ አመት ተፈታኝ ከሆንክ በዚህ ክረምት ሁሉንም መቀየር፣ ውጤትህን ማሳመር፣ ህልምህን ማሳካት፣ ቤተሰቦችህን ማኩራት ትችላለህ! በፕሮግራም ከ9ኛ ክፍል ጀምሮ ያለውን ብታጠና ፈተና ብትሰራ ሳትጨነቅ ኢንትራንስን ታልፋለህ!
@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
"ለምን እስከዛሬ ጥናት አልጀመርኩም? ሰነፍ ነኝ! አልረባም!" አትበል። ትላንት ላይመለስ አልፏል፤ ራስህን መውቀስ አቁም! ይሄንን ክረምት ተጠቀምበት!
ቀጣይ አመት ተፈታኝ ከሆንክ በዚህ ክረምት ሁሉንም መቀየር፣ ውጤትህን ማሳመር፣ ህልምህን ማሳካት፣ ቤተሰቦችህን ማኩራት ትችላለህ! በፕሮግራም ከ9ኛ ክፍል ጀምሮ ያለውን ብታጠና ፈተና ብትሰራ ሳትጨነቅ ኢንትራንስን ታልፋለህ!
@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
❤77🫡20👍12🎉7🤝4🆒2👏1🕊1
✅ ዛሬ መልቀቅ እንጀምራለን!
ለቀጣይ አመት ኢንትራንስ ተፈታኞች የጥናት ፕሮግራሙን እና የምታጠኑትን ኖት ዛሬ እንለቃለን። ሙሉ ትኩረታችን ከአመት በኋላ ለሚጠብቀን ብሔራዊ ፈተና ነው!
ከዜሮ ጀምረን ሳትጨናነቁ ክረምቱን ምርጥ ዝግጅት እናደርጋለን፤ ከዛ አዲሱን አመት በሚገርም ሞራል እና Confidence እንቀበላለን! እናንተ ብቻ ቆራጥ ሁኑ! ሌላው ቀላል ነው!

😍77❤48👍14🆒8🫡5👏4🔥2🎉1😘1
🛑 በዚህ ክረምት ዲስፕሊን ያስፈልግሃል‼️
ከልብህ መለወጥ ከፈለክ የሚያስፈልግህ ዲሲፕሊን ነው። ይሄ ማለት ደበረህ ደስ አለህ ካንተ የሚጠበቀውን ጥረት በየቀኑ ታደርጋለህ!
ዲስፕሊን እንዲኖርህ የጥናት ፕላን ያስፈልጋል፤ እሱን እኛ እንሰጥሀለን፣ በየቀኑ በፕሮግራም ታጠናለህ፣ የምታጠናውን ኖት እና ቪዲዮ ታገኛለህ፤ ከዛ በየ ቻፕተሩ 40 የኢንትራንስ ጥያቄ ትሰራለህ። 2ቱን ወር ሳትጨናነቅ ለኢንትራንስ ትዘጋጃለህ! ይሄ ጥረትህ ተጠራቅሞ ያሰብከው በሙሉ ይሳካል!
@Futurexapp

👍63❤42🔥5👌4🙏2🏆2🆒2😍1💯1
✅ የጥናት ፕሮግራም ተለቋል‼️
የመጀመሪያውን ሳምንት የጥናት ፕሮግራም ለቀናል፤ በተጨማሪም የምታጠኑትን ኖቶች እየለቀቅን ነው። ከዚል በፊት ጎበዝ ብትሆን ሰነፍ ችግር የለውም፤ ለመለወጥ ቆራጥ ከሆንክ ሁሉም ነገር ቀላል ነው። ስለክረምቱ ዝግጅታችኝ ሙሉ ማብራሪያ ነገ እንለቃለን።
ኖቱን የለቀቅነው ጊዜያችሁን ተጠቅማችሁ እንድትዘጋጁ ነው፤ ከኖቱ ጋር አብሮ የመለማመጃ ጥያቄ አለ፤ ቪዲዮውንም እንለቃለን፤ በዚህ ክረምት እናንተን ውጤታማ ለማድረግ የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን!ፈጣሪ ይርዳን!

❤82👍25🙏13🎉4🆒3👌2
🛑 አሁኑኑ ጀምር‼️
ይሄን ክረምት ወሳኞቹን የ 9ኛ እና 10 ክፍል ትምህርቶች ጥንቅቅ አርገን እንጨርሳለን። ዛሬም ተጨማሪ አዳዲስ ኖቶች፣ ቪዲዮዎች እንለቃለን፤ ጊዜያችሁን ለመጠቀም ማንበብ ጀምሩ፤ መዘናጋት አይቻልም!
ዛሬ ቆራጥ ከሆንክ ሁሉንም መቀየር፣ ውጤትህን ማሳመር፣ ህልምህን ማሳካት፣ ቤተሰቦችህን ማኩራት ትችላለህ! ወዳጄ እድልህን ተጠቀምበት፤ ማጥናቱን እና ጥያቄ መስራቱን አሁኑኑ ጀምር! ዳይ ጀምር ጊዜ አለህ! (ከደረሰልን ስለክረምቱ የጥናት ፕሮግራም ማብራሪያ የሚሰጥ ቪዲዮ እንለቃለን።)
ልዩ ቀን ተመኘንላችሁ🙏

👍67❤33🎉8🤝5🔥3😍3🏆3🆒3🕊2🙏1💯1
Audio
❤148🤝20💯10🆒10🔥9🫡6👍5🕊2🎉1
Mathematics Matric Exam Coverage Final.pdf
1.1 MB
❇️ የ Math's ኢንትራንስ ፈተና ከ 2012-2017 ትንታኔ
❤80🔥19👍8🆒8🏆4
🛑 በዚህ ክረምት መዘናጋት የለም‼️
እዚህ ጋር ለመድረስ 12 ዓመት ለፍተሀል፣ ቤተሰብ አንተን እዚህ ለማድረስ ብዙ ዋጋ ከፍሏል! ጊዜ አለኝ ብለህ አትዘናጋ! ይሄ ክረምት ለብሔራዊ ፈተና ውጤትህ ወሳኝ ነው! ፈተና የለብህ፣ አሳይመንት የለብህ፣ ብትማር እንኳን ግማሽ ቀን ነው፤ ስለዚህ አብረን ከ 9ኛ ክፍል ጀምረን፤ ከዛ 10ኛን ጨምሮ ከስር መሰረቱ እናጠናለን።
የናቹራልና የሶሻል ሁሉንም ት/ቶች፤ English እና SATን ጨምሮ ነው የምንዘጋጀው! ቀጣዩን 2 ወር ለኢንትራንስ ዋጋ ከከፈልክ ዕድሜ ልክህን በራስህ ትኮራለህ! መቼም አይቆጭህም!
ቆንጆ ቀን ተመኘንላችሁ🙏

🙏49❤34🏆21👍7🆒5🎉2👏1
🛑 የክረምት ዝግጅት ለቀጣይ አመት 12ኛ ክፍሎች!
ይሄን ክረምት የሚገርም አድርገን በፕሮግራም ነው የምናስጠናችሁ። ከዜሮ ጀምረን የ 9ኛ እና 10ኛ ክፍልን በአዲሱ ካሪኩለም እናስጠናችኋለን፤ ከዛ ፈተና እንፈትናችኋለን።
✅ ስለጥናት ፕሮግራሙና የፈተና ቻሌንጁ ለማወቅ ከታች ያለውን ቪዲዮ ተመልከቱ።👇
https://youtu.be/kTa_fLSvzI4?si=t3TPpfC7lRGRb7DG

YouTube
ለ 2019(ቀጣይ አመት) ኢንትራንስ ተፈታኞች የክረምት የጥናት ፕሮግራም! ከዜሮ ጀምረን እንዘጋጃለን! FutureX | Inspire Ethiopia
FutureX አፕሊኬሽን ስልክ ላይ ለመጫንና በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርጉ ኮርሶችን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👉https://play.google.com/store/apps/details?id=com.inspireethiopia.net.futurexappversion2
FutureX Application ከ 9-12 ክፍል የሚገኙ ተማሪዎች የክፍል ውጤታቸውን ከ 95% በላይ እና የ 12 ክፍል ማትሪክ ፈተናቸውን ከ 500…

❤107🤝12👍10🎉8🏆6👌5🫡4🙏2