✅ ታልፋለህ አትጠራጠር‼️ 8 ቀን አለህ ሳትሰለች ፀጥ ብለህ ቀጥል!
ለምን እንደጀመርክ አስታውስ፣ በአንተ ስኬት የሚወዱህ ሁሉ ምን ያህል ደስ እንደሚላቸው፣ እንደሚረኩ አትርሳ! ተራ ተማሪዎች ሲደክማቸው ያቆማሉ፤ ቆራጦች ግን ማቆም ቢፈልጉም ይቀጥላሉ።
ዛሬ በዕቅዳችን መሰረት ሁላችሁም የ 2010 English እና Math's ትፈተናላችሁ። ስትጨርሱ የከበዳችሁን/የተሳሳታችሁትን መዝግቡ፤ ከዛ በደምብ ከልሱ። ዲሲፕሊን ማለት እያስጠላህም ቢሆን ማድረግ ያለብህን ማድረግ ነው። ዳይ ወደ ልምምድ!
@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!

❤95👏13👌8👍6🏆6🙏5💯5🔥3
🛑 8 ቀን ለተጠቀመበት ብዙ ነገር ይቀይራል!
ውጤታችሁ ምንም ይሁን የዛሬውን ፈተና ተፈትናችሁ ጨርሱ! የዛሬ ስህተታችሁን ካወቃችሁ ለኢንትራንስ አትደግሙትም፤ አላማችን ይሄ ነው! ያልተፈተናችሁ ልጆች ለነገ ማሳደር አይቻልም አሁኑኑ ተፈተኑ! ከዛ ስህተታችሁን በክለሳ እወቁት።
ሁለቱንም ትምህርቶች የተፈተናችሁ ተማሪዎች፤ ስህተታችሁን ለይታችሁ ክለሳ ካደረጋችሁ አሁን እረፍት አድርጉ። ነገ ደግሞ የቀሯችሁን ትቀጥላላችሁ። በርቱልን የኛ ጠንካሮች!👏👏👏

❤94🔥20🙏16🏆11🕊10🫡1
🛑 የመጨረሻው ሞዴል ፈተናችን ዛሬ ጀመረ‼️
የዛሬ 5 ቀን የሀገሪቱን ትልቅ ፈተና ትወስዳለህ፤ ማለፍና መውደቅ ያኔ ይወሰናል። አሁን የምትፈተነው ፈተና የሚጠቅምህ ለዛ ወሳኝ ቀን እንደሆነ አስታውስ! ስለዚህ ከልብህ ፈተናውን ስራ፤ ቀጣይ የህይወትህ ምዕራፍ ምርጥ ይሆናል! Maths እና English ፈተና ስራ ዛሬ!
የፈተና ሳይኮሎጂ 👉 ሁሌም ጥያቄ ስትሰራ ከቀላሉ ጀምር፤ ምክንያቱም ቀላሎቹን ቀድመህ ስትሰራ ኮንፊደንስህ ያድጋል፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ ለከባድ ጥያቄዎች ብዙ ጊዜ ይተርፍሀል።
እረፍት እያረጋችሁ ተፈተኑ!
መልካም ፈተና! 🙌

❤99🙏15👍8🏆8🤝5👏3🔥1🕊1🆒1
🛑 ዲሲፕሊን ብቸኛው ኢንትራንስ ማለፊያ ቁልፍ ነው‼️
አንተ ፈተና ብትሰራም ባትሰራም ወሳኙ ፈተና ደርሷል። አንተ ጠንክረህ ከተፈተንክ እና ከከለስክ ጊዜው ቢሄድም ችግር የለውም። ዛሬ English እና Maths ፈተና ጨርሰሃል? የሚባክን ጊዜ መኖር የለበትም!
በኢንትራንስ ከፍተኛ ውጤት የሚያስመዘግቡ ተማሪዎች ሁሉንም የዛሬን ዕቅድ ሙሉውን አጠናቅቀዋል። አንተም ከነሱ በምንም አታንስም! ተነስና የዛሬን ጨርስ! በርቱ!

❤51🔥35🙏10🤝8🏆6👍5🆒3👏2
🛑 ከኢንትራንስ በፊት ያለውን የመጨረሻ ቅዳሜና እሁድ ተጠቀምበት‼️
በውጤት ቀን የቤተሰቦችህን ኩራት አስብ። ያ ደስታ በዚህ ሰሞን በምትሰራው ፈተናዎችና ክለሳህ ይወሰናል። ሰበብ የለም። በመቶ ሺዎች ከሚቆጠሩ ተፎካካሪዎችህ የምትበልጠው አቅምህን ጥግ ድረስ ስትጠቀም ነው።
በሙሉ ትኩረትና ዲስፕሊን ከልብህ ተፈተን፤ የተሳሳትከውን ሳትሰለች ከልስ፤ ዛሬ የ Model ፈተናችን SAT እና Phy/His ነው የምንሰራው። አሁን ከለፋህ ነሀሴ መጨረሻ ውጤትህ ሲመጣ አይቆጭህም! ዳይ ወደ ዝግጅት!💪

❤88🙏10🤝10🏆7👍6🔥5🫡5🎉3👏1
🛑 ጥንቅቅ አርገህ የፈተና ጥያቄ ስራ! ከዛ ከ 500 በላይ ግድ ነው!
የዛሬው ሞዴል ፈተና ተጠናቋል? ውጤትህ ምንም ይሁን፤ ተፈትነህ፤ Correction አይተህ ስህተትህን እወቀው፤በደምብ ከልስ፤ ለዋናው ፈተና የዛሬውን ስህተት እንዳትደግመው! አለቀ!
የአዳሪ ት/ት ቤት ሞዴሉም ትላንት ተለቋል፤ ተለማመዱበት። የዛሬን ከጨረስክ እረፍት አርግ፤ ነገ ትቀጥላለህ፤ ካልጨረስክ አልጋው እንዳይነካህ! የወደፊት ህይወትህ በዚህ ጥንካሬ ላይ የተመሰረተ ነው! ተራ ጥረት ተራ ውጤት ያመጣል። ከ 500 በላይ ማምጣት ከፈለግክ አሁን ዋጋ ክፈል!

❤69👍15🏆6🔥4🫡4
🛑 ቤተሰብ ይኮራብሀል! አሁን ግን የምትችለውን ሁሉ አድርግ‼️
ዛሬ ማንነትህን የምታስመሰክርበት ቀን ነው። የመጨረሻውን ሞዴል Chem እና Bio፤ Geo እና Eco ፈተና ስራ፤ ልክ እንደ እውነተኛው ፈተና ቁጠረው። ከዛ የተሳሳትከውን ማስታወሻ ይዘህ ከልስ፤ አንዴ የመታህ ድንጋይ ደግሞ እንዳይመታህ ማለት ነው።
ብዙ ልጆች እሁድን እየተዝናኑ ሲሆን አንተ ግን ቤተሰብህ በኩራት እንዲያለቅሱ የሚያደርግ ህይወት እየገነባህ ነው። ጀግና! ጊዜህን በደምብ ተጠቀምበት! "ውጤት ሲመጣ እንኳን ለፋው" ብለህ በጣም ትደሰታለህ። በርታ!

❤104🏆11👍10🙏5💯4🔥3👏3🫡1
✅ ፈጣሪ ይርዳችሁ! የምትችሉን ያህል ጥያቄ አሁንም ስሩ‼️
የFutureX አባላት እስካሁን ባሳያችሁት አስገራሚ Performance በሁላችሁም ኮርተናል! ኢንትራንስ ከፈጣሪ ጋር የኛ ነው! ያልተፈተናችሁት ፈተና ካለ ተፈተኑ፤ የጨረሳችሁ ልጆች የአዳሪ ት/ት ቤቱን ሞዴል ፈተና ስሩት።
በአጫጭር ኖት ማስታወስ የምትፈልጉትን ኮንሰፕትና ፎርሙላ ካለ የሰራንላችሁን Short Note ተጠቀሙ። በተረፈ የእናንተ ጥረት ላይ የፈጣሪ እጅ ሲጨመርበት ታሪክ ትሰራላችሁ! መጨነቅ፣ መፍራት የለም ጨክኖ መዘጋጀት ብቻ! በርቱ!

❤205🙏65👍13🔥6🕊6🏆6🫡5🆒3👏2🤝1
🛑ለ 12 ክፍል ኢንትራንስ ተፈታኞች በሙሉ ለፈተና ማድረግ ያለባችሁ 3 ወሳኝ ነገሮች
(ይሄን ወሳኝ መረጃ ለተፈታኞች በሙሉ ሼር አድርጉት በጣም ይጠቅማቸዋል)
1. ተረጋጋ!
የ 12 ዓመት ልፋትህ በእነዚህ 3 ቀናት ፈተና ይወሰናል፤ ስለዚህ መጀመሪያ በጣም የሚያስፈልግህ መረጋጋት ነው። የፈተና ወረቀቱ እስኪሰጥህ ድረስ ራስህን አረጋግተህ መልካም ነገር አስብ፣ ከቻልክ አጭር ፀሎት አድርግ። ከዛ አየር ወደ ውስጥ እና ወደ ውጪ በጥልቀት ተንፍስ በደምብ ትረጋጋለህ።
2. ከቀላሉ ጀምር
ጥያቄዎቹን መስራት ስትጀምር አስቀድመህ ቀላሉን ስራ፣ ከባድና ጊዜ የሚወስዱ ጥያቄዎችን ቀላሉን ሰርተህ ስትጨርስ ተረጋግተህ ትሰራቸዋለህ። ቀላሎቹን ቀድመህ መስራትህ ኮንፊደንስህን ይጨምረዋል፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ ለከባድ ጥያቄዎች ብዙ ጊዜ ይተርፍሀል። (የብዙ ተማሪዎች ችግር ቀድመው ከባድ ጥያቄዎችን ይሰሩና ጊዜ ያባክናሉ፣ ቀላሎቹን ሳይሰሩ ሰዓት አልቋል ይባላሉ፤ ይሄን ስህተት አንተ እንዳትሰራ!)
3. አታካብድ! የዓለም ፍፃሜ አይደለም!
የምታቀውን ተረጋግተህ ስራ፤ የማታቀው ብዙ ቢሆን እንኳን አትጨናነቅ፤ አንተ በሙሉ አቅምህ መስራትህን እርግጠኛ ሁን ሌላውን ለፈጣሪ ተወው። ካንተ በላይ የሚያስፈልግህን እሱ ያውቃል፤ ተጨንቀህ ምንም አታመጣም! የ 12ኛ ክፍል ፈተና የዓለም ፍፃሜ አይደለም፤ ፈተና ወድቀው የሚፈልጉትን ያሳኩ ሰዎች ብዙ ናቸው! አንተ ግን የምትችለውን ስራ! አትኮርጅ‼️ ላንተ ካለው የሰራኸውን ፈጣሪ ባርኮልህ ታልፋለህ! አለቀ!
ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ መልካሙን ሁሉ እንመኛለን! ይቅናችሁ! ፈጣሪ የልባችሁን ያሳካላችሁ!
የFutureX መምህራን እና ቤተሰቦች ሁሌም ከጎናችሁ ነን🙏

❤494🙏92👍48🔥23🏆22💯15🤗9👏7🤝7🆒4😍3
Audio
❤262🙏27🕊27🏆23👍11🎉10👏9🤝5👌4🔥3
🛑 በርቱ! ዋናው ተረጋግታችሁ የምታውቁትን መስራታችሁ ነው‼️
ሁላችሁም በሙሉ አቅማችሁ ስታጠኑ፣ ጥያቄ ስትሰሩ፣ ስትከልሱ ነበር፤ ለእናንተ ክብር አለን!🙌 የልፋታችሁን ውጤት በዚህ ፈተና ታገኙታላችሁ! ተረጋግታችሁ በደምብ ስሩ!
አትደንግጡ! አትፍሩ! አትቸኩሉ! ይሄ ፈተና የህይወት ፍፃሜ አይደለም! ከእናንተ ሀሳብ የፈጣሪ ሀሳብ ይበልጣል! የምትችሉትን ሁሉ በልበሙሉነት ስሩ! ሁላችሁም እንዲሳካላችሁ ምኞታችን ነው! ሁሌም ከጎናችሁ ነን!

❤159🙏28🏆25👍9🎉7🔥5💯3
🛑 ወሳኝ መልዕክት‼️
የብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች የዛሬው ፈተና እንዴት ነበር? ቢከብዳችሁም ቢቀላችሁም እረፍት አድርጉና ነገ በአዲስ ሀይል ትፈተናላችሁ፤ በርቱልን መልካም ፈተና ይቅናችሁ!🙌
ሁለተኛ ዙር ተፈታኞችም ጠንክሩልን!💪 በየቀኑ ጥያቄ መስራታችሁን፤ ኖት አየት አየት ማድረጋችሁን ቀጥሉ፤ የሁሉንም ክልልና ከተሞች ሞዴልና Pilot ፈተና ጥንቅቅ አርጋችሁ ጨርሱ።
የቀጣይ አመት ኢንትራንስ ተፈታኞች ለክረምት ዝግጅታችን ራሳችሁን አዘጋጁ! ከዜሮ ጀምረን የ 9ኛ ክፍልና 10 ክፍል ትምህርቶችን በሙሉ አስጠንተን ፈትነን የሚገርም ውጤት እንድታመጡ እናደርጋችኋለን! ተዘጋጁ!

🙏88❤76🏆11🆒5🔥3👏2
✅ ይሄ ፈተና ያንተ ነው! ታልፈዋለህ!
"ትልቁ የፈጣሪ ስጦታ ሊሰጥህ ሲል በፈተና ተጠቅልሎ ይደርስሀል" ይለናል ደራሲ ኖርማል ቪንሰንት ፔል። አሁን የገጠመህን ፈተና በጥንካሬ ካለፍክ በራስህ ትኮራለህ፤ ቤተሰብህን ታስደስታለህ! ተረጋግተህ ፀልየህ የምታቀውን ሁሉ ሰርተህ ውጣ! ይሄ ፈተና ያንተ ነው!
የቀጣይ አመት ተፈታኞች ራሳችሁን ለመጪው ጊዜ አዘጋጁ፤ ክረምቱን በምርጥ መንገድ ከዜሮ ጀምረን እናጠናለን፣ እናንተ ውጤታማ ለመሆን ቆራጥ ከሆናችሁ ወስናችሁ ጀምሩ፤ እኛ ከፈጣሪ ጋር ጥግ ድረስ እናዘጋጃችኋለን።
ተፈታኞች ይቅናችሁ! መፍራት የለም እሺ!

❤133🫡33🏆18🙏15🔥14👏1
🛑 የክረምት ዝግጅት ለቀጣይ አመት 12ኛ ክፍሎች ልንጀምር ነው‼️
✅ ክረምቱን ሙሉ የምትዘጋጁበት የጥናት ፕሮግራም አለ
✅ የ 9ኛ እና 10ኛ ክፍል ትምህርቶችን ከዜሮ ጀምረን ጥንቅቅ አርገን እንጨርሳለን
✅ ለሁሉም ትምህርት ለእናንተ ተብሎ በአዲሱ ካሪኩለም የተዘጋጀ በቀላሉ የሚያስረዳ ኖት፣ ቪዲዮ እና የመለማመጃ ጥያቄ አለ
✅ በየሳምንቱ ደግሞ ባጠናችሁት ዙሪያ የሚዘጋጅ ፈተና አለ (ከኢንትራንስ ጥያቄ የተውጣጣ)
✅ የምትሰሯቸው የጥያቄ ጌሞች፣ የኢንትራንስ ጥያቄዎች፣ ሞዴሎች፣ አጫጭር ኖቶች በሙሉ አሉ።
❇️ ቶሎ የFutureX አባል ሁኑ! አንዴ አባል የሆነ ተማሪ ኢንትራንስ እስኪፈተን በድጋሚ አይከፍልም! በቅርቡ እንጀምራለን!

❤137👍38🎉8🏆8🔥6🆒6
🛑 ለአሁንና ለቀጣይ አመት ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች 2 ወሳኝ መልዕክት!
✳️ 1ኛ ዙር ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ። ጨርሳችኋል በደምብ እረፍት አርጉ! የቀጣይ ዙር ተፈታኞች ፈተና ክፍል እስክትገቡ ድረስ ጥያቄ ስሩ፤ የነገርናችሁኝ የፈተና ሳይኮሎጂ አትርሱት። ይቅናችሁ!
✳️ ቀጣይ አመት ኢንትራንስ ተፈታኞች ይሄንን ክረምት ከዜሮ ጀምረን እንዘጋጃለን። ከፈጣሪ ጋር እናንተን ውጤታማ ለማድረግ ሙሉ ዝግጅት አድርገናል፤ የጥናት ፕሮግራሙን እና ኖቶቹን በቅርቡ መልቀቅ እንጀምራለን! ተዘጋጁ!

❤137👍34🙏12🆒10🔥9👏5🏆5😘1
✅ ሐምሌ እንጀምራለን ተዘጋጁ!
"ለምን እስከዛሬ ጥናት አልጀመርኩም? ሰነፍ ነኝ! አልረባም!" አትበል። ትላንት ላይመለስ አልፏል፤ ራስህን መውቀስ አቁም! ይሄንን ክረምት ተጠቀምበት!
ቀጣይ አመት ተፈታኝ ከሆንክ በዚህ ክረምት ሁሉንም መቀየር፣ ውጤትህን ማሳመር፣ ህልምህን ማሳካት፣ ቤተሰቦችህን ማኩራት ትችላለህ! በፕሮግራም ከ9ኛ ክፍል ጀምሮ ያለውን ብታጠና ፈተና ብትሰራ ሳትጨነቅ ኢንትራንስን ታልፋለህ!

❤142👍41🔥8🏆6🆒5👏3🕊3🙏2
🛑 PDFን በቪዲዮ እየሰራንላችሁ ነው‼️
2ኛ ዙር ተፈታኞች እንዴት ነው ዝግጅት? መፍራት፣ መደንገጥ የለባችሁም! ከእናንተ የሚበልጥ ነገር የለም፤ ባላችሁ ጊዜ የምትችሉትን ብቻ አርጉ ጥያቄ በደምብ ስሩ ተጨንቃችሁ ምንም አታመጡም! Shortnote አየት አየት አርጉ። በቂ እንቅልፍ ተኙ፤ በርቱልን።
ፈጣሪ ከረዳን ትላንት የለቀቅንላችሁን የኢንትራንስ ጥያቄ PDF በደምብ እንድትዘጋጁበት በቪዲዮ ሰርተን ነገ እንለቅላችኋለን። እኛ ሁሌም ከጎናችሁ ነን! በርቱልን የኛ ጀግኖች!

❤189🙏81🔥14🏆10🎉7🕊4🤝4
💪 ነገም በሞራል እንፈተናለን! የቀጣይ አመት ተፈታኞች እስክንጀምር እረፍት አርጉ!
የነገ ተፈታኞች ለሚጠብቃችሁ ብሔራዊ ፈተና ራሳችሁን ነፃ አርጋችሁ ግቡ! የምትችሉትን ሁሉ ስታደርጉ ነበር፤ ወሳኙ ነገር ፈተና ክፍል ገብታችሁ ተረጋግታችሁ መስራታችሁ ነው! በርቱልን! ፈጣሪ ጥረታችሁን ይባርክ!
የቀጣይ አመት 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች አሁን በቂ እረፍት አርጉ፤ የክረምት ጥናታችንን ስንጀምር ጊዜያችንን በደምብ ተጠቅመን ከዜሮ ጀምረን እናጠናለን፣ ብዙ ፈተና እንሰራለን፤ ከዛ በጋ መስከረም ላይ በሙሉ በራስ መተማመን 12ኛ ክፍል ትገባላችሁ፤ ከዛም በኋላ እስከ ብሔራዊ ፈተናችሁ አንላቀቅም።
@FututreXapp
ለውጠ አሁን ይጀምራል!

❤177👍45🏆14🔥10🤝8🕊4😘2
🛑 የክረምት ዝግጅታችን ለየትኛውም ተማሪ ይሆናል‼️
ቀጣይ አመት 12ኛ ክፍል ከሆንክ፤ ጎበዝ ብትሆን ወይ ደከም ያለ ተማሪ ብትሆን በሚገርም ሞራል ከዘጠነኛ ጀምረን እናጠናለን። ከጀመርን በኋላ ያለው እያንዳንዱ ቀን በጣም ወሳኝ ነው፤ በቀን ከ 3 ሰዓት በላይ የምናጠናበት በጣም ብዙ ጥያቄ የምንሰራበት ወቅት ነው።
በዲስፕሊን እንድታጠኑ እናደርጋችኋለን። በዚህ ክረምት ታሪክ እንሰራለን! እናንተ ቆራጥ እና ለመለወጥ ዝግጁ ከሆናችሁ ሁሉም ነገር ቀላል ነው። በሙሉ አቅማችን ውጤታማ እናደርጋችኋለን! ፈጣሪ ይርዳን ሁላችንንም!

❤110🙏32🤝15🔥5😘4🆒2👍1🎉1🕊1