FUTURE MODELLING ETHIOPIA & Event
1.07K subscribers
573 photos
9 videos
29 links
አሁን እያዩት ያለው የ #የፊውቸር_ሞዴሊንግ_ኢትዮጵያ_ማሰልጠኛ ተቋም የቴሌግራም ቻናላችን ነው ይቀላቀሉን።
it is #Future_Modeling_Ethiopia official Telegram Channel👣

The Future is yours come and join us our team‼️‼️
0939512980 , 0983822949
Download Telegram
SUMMER COURSE REGISTRATION AVAILABLE KNOW!
+251939512980
+251941080792
@lazar_modeling
👍61
👏12🔥5👍4😱31😍1
ቀሪ ትኬቶችን ማግኝት እምትፈልጉ ውስን ቦታዎች ብቻ ስላሉን በውስጥ መስመር አናግሩን።👇
@Ruta5152 @natty_me21
@selam948 @betsi1201
@KIYU5A @Amshi19
3
ላዛር ሞዴሊንግ ኢትዮጵያ

በ ቢሾፍቱ ሳይፈርት ሆቴል።
መግቢያ 200 ብር ብቻ።
እሁድ በ23/10/2016 ከ8:00 ጀምሮ።

በእለቱ ታላላቅ የሞዴሊንግ ባለሙያ እና አርቲስቶች ስለሚገኙ ይምጡና የማይረሳ
ጊዜ ያሳልፉ አክባሪ ጠሪዎ ላዛር ሞዴሊንግ ኢትዮጵያ ።
+251939512980
+251941080792
@lazar_modeling
👏8👍2
ከብዙ ልፋቶች በሁዋላ የተገኘች ድንቅ እና ጥርት ያለች ስራ ለይ ውድ የላዛር አራተኛ ዙር ተማሪዎች ላደረጋቹህልን ሁሉ ከልብ እናምሰግናለን።
በድጋሚ ተመራቂዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላቹህ እያልን በቅርብ ደግሞ በስራ ከሁላቹም ጋር እንደምንገናኝ እምነታችን ነው።
@lazar_modeling
👍6🥰51
አምስተኛ ዙር ትምህርታችን ነገ ቅዳሜ ከ9:00 ጀምሮ በ እታለም ሆቴል ይጀምራል።
መመዝገብ እና መምጣት እምትፈልጉ
0939512980
0941080792 ላይ ይደውሉ።
👍106
ፍላጎት ያላቸውን ተመዝጋቢዎችን አሁንም እንቀበላለን።
ከእርሶ እሚጠበቀው መደወል ብቻ ነው።
0939512980
0941080792
👍124
🔘🔘 ምዝገባ ቀጥሏል🔘🔘

ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ መደወል ይቻላል።
+251941080792
+251939512980
አልያም በውስጥ መስመር @yonathannn ያዋሩን

@Lazar_Modeling
3👏2
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተናን ለመውሰድ ዛሬ የምትጓዙ እንዲሁም online ምትፈተኑም የ Natural ተማሪዎች በሙሉ

መልካሙ ሁሉ ይግጠማችሁ
14🔥1
ቢሾፍቱ ላይ የበጎ ስራዎችን በመስራት እሚታወቁት ደጉ ሳምራዊያን እና በቅርብ ጊዜ በ Tiktok አለም ላይ ጥሩ እውቅና እያገኙ ያሉት ቢሾፍቱ ሪቪው ከክብር እንግዶቻችን መሀል ሲሆኑ ስለመጣቹህ ከልብ እናመሰግናለን።
👍12
ፍላጎት ያላቸውን ተመዝጋቢዎችን አሁንም እንቀበላለን።
ከእርሶ እሚጠበቀው መደወል ብቻ ነው።
0939512980
0941080792
@lazar_modeling
👍7🥰1
4th 𝑏𝑎𝑡𝑐ℎ  
𝑙𝑎𝑧𝑎𝑟 𝑎𝑙𝑤𝑎𝑦𝑠 𝑐𝑜𝑚𝑒𝑠 𝑏𝑒𝑡𝑡𝑒𝑟!!
@lazar_modeling
👍15