Future Academy
2.91K subscribers
719 photos
9 videos
760 files
115 links
ይህ ቻናል የተቋቋመው 2016 ዓ.ም 12 ክፍል በነበርን ተማሪዎች ሲሆን አላማው የኛን ታናናሽ ተማሪዎች በትምህርት ማገዝና ነጋቸውን ዛሬ ላይ ሆነው እንዲሰሩ ለማስቻል ነው።

ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ ይህንን ይጠቀሙ @Future998bot
Download Telegram
Social ተማሪዎች አላቹ🙌😊
Geography or History
Future Academy
Photo
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆Natural students this is aptitide pilot exam
ምን ይሰራ መልስ
Anonymous Poll
57%
Geography
43%
History
Forwarded from Tikvah-University
የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመስጠት ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል።

መንግሥት ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ የ12ኛ ክፍል ሀገረ አቀፍ ፈተናን ተፈታኝ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲገቡ በማድረግ ፈተናውን ሲሰጥ ቆይቷል።

ይህም የፈተና ስርቆትና ኩረጃ እንዲቀንስ ማድረጉን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለኢቢሲ ተናግረዋል።

ዘንድሮ ከ608 ሺህ በላይ የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመውሰድ ተመዝግበዋል።

ሀገር አቀፍ ፈተናው በወረቀት እና በበይነ መረብ የሚሰጥ ሲሆን፤ ፈተናውን በተሳካ መልኩ ለመስጠት የትምህርት ተቋማት የቁሳቁስ እና ሌሎች ዝግጅቶችን አጠናቀው ተማሪዎችን በመጠባበቅ ላይ እንደሚገኙ ዋና ዳይሬክተሩ ገልፀዋል።

ፈተናውን በብይነ መረብ የሚፈተኑ 150 ሺህ ተማሪዎች በየትምህርት ቤታቸው ልምምድ በማድረግ ላይ እንደሚገኙም ጠቁመዋል።

የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ 23/2017 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 8/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡

@tikvahuniversity
Answer 🔑 Booklet 092

1.B
2.D
3.D
4.A
5.C
6.A
7.C
8.B
9.D

25.C
26.A
27.D
28.B
29.C

35.D
36.D
37.D
38.D
39.B
🛑 Smart የጊዜ አጠቃቀም!

ህይወትህን ለሚቀይር ነገር ቀጠሮ አትስጥ! አሁን አድርገው! ነገ አጠናለው አትበል ዛሬ በፕሮግራምህ መሰረት በደምብ አጥና! ፈተና ሲደርስ እዘጋጃለሁ አትበል ካሁኑ ራስህን ተዘጋጅ!

ፈተና ሲደርስ መጨነቅ ትፈልጋለህ? ደግሞ አትርሳ አንተ ብትዘጋጅ ባትዘጋጅ ጊዜው እንደሆነ መሄዱ አይቀርም። በኢንትራንስ ውጤታማ ለመሆን የጊዜ አጠቃቀም ላይ Smart መሆን አለብህ!


@Future_Ethiopians
መልስ ለባለፈው ጥያቄ።በቻልኩት መጠን የጠየቃችሁኝን address ለማድረግ ሞክሬያለሁ። sorry በመሀል interept የሚያደርግ ነገር ገጥሞኝ ስለነበር ነው። ያልተመለሰ or more clarity የሚያስፈልግ ነገር ካለው አሳውቁኝ።


@Future_Ethiopians
Surprise

ነገ ግራ መጋባት ስለፈጠረው pilot test በውስጥ ማለትም ከሆነ ግቢ ተፈታኞች የደረሰኝን መልእክት እነግራችኋለሁ🙊🙊

#Pilot test ላይ እንዴት common ያልሆነ ጥያቄ ወጣ?
#ከየት እናንብብ?

#የሚለውን ጥያቄ ለ ትምህርት እና ፈተና ምዘና ኤጀንሲ ጠይቀው የተሰጣቸው ምላሽ ምንድነው!?

🙌Attention ለተማሪዎቹ ደህንነት ሲባል የግቢውን ስም አልጠቅስም። በዛ ላይ direct መልዕክቱን እልክላችሁ ነበር የላኩልኝም ሰዎች ተስማምተውም ነበር ነገር ግን በጣም risky ስለሆነ ትተነዋል ግን remember ለኔም አስጊ ነው ይሄ ነገር ሌሎች ጋር ከተዳረሰ anyways ነገ ይጠብቁን🙌


Future academy ሁሌም ቢሆን ለእናንተ ስኬት ይለፋል😊😊

By the way reaction ከሌለ መስማት አልፈለጉም ብዬ ነው ማስበው so react አድርጉ😁😁


መልካም ጥናት፣ መልካም ምሽት


@Future_Ethiopians