Future Academy
2.91K subscribers
719 photos
9 videos
760 files
115 links
ይህ ቻናል የተቋቋመው 2016 ዓ.ም 12 ክፍል በነበርን ተማሪዎች ሲሆን አላማው የኛን ታናናሽ ተማሪዎች በትምህርት ማገዝና ነጋቸውን ዛሬ ላይ ሆነው እንዲሰሩ ለማስቻል ነው።

ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ ይህንን ይጠቀሙ @Future998bot
Download Telegram
Surprise🎉
Geography pilot exam
ይኸው ይኸው መጣ😊🎉
Geography pilot exam 2017


@Future_Ethiopians
@Future_Ethiopians
Kind of paragraph Entrance ላይ መምጣታቸው ሰለማይቀር እገረ መንገዳችሁን እዩት

1
, Expository paragraph

The purposes of an expository paragraph are:

* To instructor teach readers about something, and to change or add to the knowledge or attitude of the readers
* To explain processes and give directions
* To explain a new idea or a method of doing something

2
, Narrative Paragraph

The purpose of a narrative paragraph are:

* Telling a story
* A History text about historical events
* A letter you write to your friend about your journey

3
, Descriptive paragraph

The purpose of this Descriptive paragraph is:

* To show the reader what someone or something looks like
* To create pictures in the reader's mind

4
, Persuasive (argumentative) paragraph

The purpose of this study is:

* For Advertisement
* To convince or persuade

@Future_Ethiopians
Pilot exam ማለት በትንሽ ተማሪዎች በተመረጡ ት/ቤቶች ብቻ የሚሰጥ ከዋናው ፈተና ጋር ተቀራራቢ የሆነ ፈተና ነው
ፈተናውን የሚወስደው ተማሪ Randomly ነው ሚመረጠው
ይህ ፈተና የሚሰጥበት ምክንያት ዋናው ፈተና ምን ሊመስል እንደሚችል ለመጠቆምና የተማሪው ውጤት ምን ሊሆን እንደሚችል ፍንጭ ለማግኘት ነው

ፈተናው ጥብቅ ቁጥጥር አለው 5 code ያለው ሲሆን 5ቱም ኮድ ላይ ያሉ ጥያቄዎች የተለያዩ ናቸው ግን ጥያቄዎቹ የሚወጡት ከአንድ ቦታ ነው
ይህን pilot exam መፈተን በጣም ጠቃሚ እንደሆነ ከዚህ በፊት የወሰዱ ተማሪዎች ይናገራሉ
@Future_Ethiopians
ሰላም የኔ ውድ ጀግኖች! 👋 አሁን ያለነው በወሳኝ የዝግጅት ምዕራፍ ላይ ነው! ይህ ጊዜ፣ ሙሉ ትኩረታችሁን ሰብስባችሁ፣ የምትችሉትን ሁሉ የምታደርጉበት ሰዓት ነው! 🚀

በዚህ ወሳኝ የዝግጅት ወቅት ላይ፣ ዋናው ነገር የምታደርጉት ጥረት እና የምታሳዩት ጽናት ነው! 🎯 ከእያንዳንዱ የጥናት ሰዓት በኋላ "በቃ! ለዛሬ የምችለውን አድርጌያለሁ!" ብሎ በኩራት ማሰብ መቻል ትልቅ ነገር ነው። ይህ ስሜት፣ ጸጸትን አስወግዶ በራስ መተማመንን ይገነባል። 💪 አስቡትማ፣ ነገ በፈተናው ቀን ወይም ከዓመታት በኋላ፣ "በዝግጅት ጊዜዬ የቻልኩትን ሁሉ አድርጌ ነበር!" ማለት እንዴት እንደሚያኮራ!

ይህንን ጥረታችሁን ስታደርጉ፣ አንድ አፍታ ቆም ብላችሁ አስቡ... እናትና አባታችሁ፣ ወይም ለእናንተ ውድ የሆኑ ሁሉ፣ እናንተ ይሄን ደረጃ እንድትደርሱ፣ የተሻለ ህይወት እንዲኖራችሁ ምን ያህል እንደለፉ! 😥 እንቅልፋቸውን፣ ምቾታቸውን ሰውተው "ልጄ ተምሮ ሰው ይውጣልኝ" ብለው የከፈሉትን ዋጋ አስቡ። የእነሱን ፈገግታ እና ኩራት የምታዩት፣ እናንተ አሁን በምታደርጉት ትጋትና ጽናት ነው! ያንን ልባዊ ምኞታቸውን አስቡና በርትታችሁ አጥኑ፤ ሀይላችሁን አድሱ! 😍

ውድ ተማሪዎች፣ ከ12ኛ ክፍል በታችም ያላችሁ ጭምር፣ ትምህርት አሁን ላይ ለእናንተ የተሻለ ነገን የምትገነቡበት ወሳኝ መሰረታችሁ ነው። 💡 እውቀት ብርሃን ነው! አሁን የምትተክሉት የትጋት ዘር፣ ነገ የሚያምርና ጣፋጭ ፍሬ ይሰጣችኋል። 🌳🍓 ስለዚህ፣ በጥናታችሁ ወቅት እንቅፋቶች ቢገጥሟችሁም፣ "አልችልም" የሚል ስሜት ቢሰማችሁም ተስፋ አትቁረጡ! የጀመራችሁትን አጠናክራችሁ ቀጥሉ። አስታውሱ፣ ከእያንዳንዱ አስቸጋሪ ምዕራፍ ጀርባ ትልቅ ትምህርትና ጥንካሬ አለ።

በዚህ የዝግጅት ጊዜ ትንሽ እረፍት አስፈላጊ ነው፤ 🧠 ጭንቅላታችሁንም አሳርፉ። ነገር ግን ዋናው ትኩረታችሁ በጥናታችሁ እና በዝግጅታችሁ ላይ ይሁን። 🔋 እናም ነገሮች ከባድ መስለው ቢታዩም፣ ወይም አንዳንዴ ውጤቱ በሚፈለገው ልክ ባይሆንም እንኳ፣ ከልባችሁ ከሞከራችሁ ከእያንዳንዱ ሂደት ትማራላችሁ። ዋናው ነገር በምታደርጉት ሁሉ ላይ ሙሉ አቅማችሁን መስጠታችሁ ነው! This journey is about giving your best in the process, not just waiting for the end. 🌱

እመኑኝ፣ በውስጣችሁ ያለው ሀይል ከምታስቡት በላይ ነው! 🦁 ያንን ሀይል አውጡት! ይህንን የዝግጅት ጊዜ በደንብ ተጠቀሙበት! ለራሳችሁ፣ ለቤተሰባችሁ፣ ለህልማችሁ ስትሉ አሁን ላይ የምትችሉትን ሁሉ አድርጉ!

መልካም የጥናት እና የዝግጅት ጊዜ! 🏆 You've got this! KEEP PUSHING! 🚀


@Future_Ethiopians
መጠየቅ ወይም ማማከር የምትፈልጉትን ነገር ሳትፈሩ እና ሳትሳቀቁ ጠይቁ teamችን መልስ ለመስጠት ዝግጁ ነው።
Anything stressed or depressed እያረጋችሁ ያለ ነገር ካለ just group ላይ or comment section ላይ አስቀምጡልን። we will try to answer as much as possible and as much as we can.


Have a great study,👋

@Future_Ethiopians
Future Academy pinned «ሰላም የኔ ውድ ጀግኖች! 👋 አሁን ያለነው በወሳኝ የዝግጅት ምዕራፍ ላይ ነው! ይህ ጊዜ፣ ሙሉ ትኩረታችሁን ሰብስባችሁ፣ የምትችሉትን ሁሉ የምታደርጉበት ሰዓት ነው! 🚀 በዚህ ወሳኝ የዝግጅት ወቅት ላይ፣ ዋናው ነገር የምታደርጉት ጥረት እና የምታሳዩት ጽናት ነው! 🎯 ከእያንዳንዱ የጥናት ሰዓት በኋላ "በቃ! ለዛሬ የምችለውን አድርጌያለሁ!" ብሎ በኩራት ማሰብ መቻል ትልቅ ነገር ነው። ይህ ስሜት፣ ጸጸትን…»
ለጥያቄዎቻችሁ ነገ ጠቅለል አድርገን መልስ እንሰጣችኋለን እስከዛው የምትጨምሩት ካለ ጠይቁ፡፡


@Future_Ethiopians
የpilot exam ከላይ ያሉትን መልሶቻቸውን ትፈልጋላቹ እንዴ?🤔
በቅድሚያ ምን subject መልስ ይሰራ
Final Results
31%
Biology
35%
Maths
13%
Chemistry
9%
Geography
12%
History
Aptitude እየመራ ነው 12:00 ላይ vote ይቆማል እስከዛ ያልመረጣቹ ምረጡ