ሰላም የFuture Academy ተማሪዎች እንደምን ናቹ🤚
ባለፈው ጌዜ ዩኒቨርሲቲ ጊቢ ውስጥ Entrance Exam ለምትወስዱ ተማሪዎች ምክር ቢጤ እንደሰጠን ይታወቃል
አሁን ደግሞ ተራው Online ለሚፈተኑ ነው ማወቅ የምትፈልጉትን በሙሉ እንነግራቹኋለን ከናንተ ሚጠበቀው እንዲነሳ ምትፈልጉትን ሀሳብ comment ላይ ማስቀመጥ ብቻ ነው😊

📌በነገራችን ላይ pilot exam ላይ የወጣ ጥያቄ entrance exam ላይ የመደገም probability እንዳለው ስንቶቻቹ ታውቃላቹ
🛎ለምሳሌ አምና 2 Biology ጥያቄዎች direct ከpilot exam ላይ ተወስደዋል indirectly ደሞ ብዙ ናቸው
ስለዚህ በደንብ ብሰሯቸው በደንብ ይጠቅሟቹኋል😉👍