🤗Surprise everybody here's biology pilot test🤗
Have a good study time😊
ከ እኛ ጋር ይቻላል። ይህንን share ያደረክልን ወንድማችን ምስጋናችን ከልብ የመነጨ ነው።🙏🏼🙏🏼
አንብቡ በርቱ pilot test ፍለጋችን እንደቀጠለ ነው።😊😊
@Future_Ethiopians

🛑የዕለቱ ማስታወሻ!
በተማሪዎች ውጤት ላይ ትልቁ ልዩነት ያለው ሰነፉ ረጅም ሰዓት ፈታ ብሎ በተረፈው ጊዜ ያጠናል። ሰቃዩ አጥንቶ ሲጨርስ የሚያስደስተውን ያደርጋል።
ፈተናው ቀላል እንዲሆንልህ አሁን ጊዜ ሰጥተህ አጥና፣ ብዙ ጥያቄ ስራ! ጊዜ አታባክን! ከኢንትራንስ በኋላ ብዙ ፈታ የምትልባቸው ወራት አሉ። Tiktok, insta, YouTube የትም አይሄድባችሁም በማንኛውም ሰአት ማግኘት ትችላላችሁ....
Entrance exam ግን ድጋሜ 1 አመት ትጠብቃላችሁ.... ስለዚህ አስተውሉ።😊

ሰላም ውድ የfuture Academy ተማሪዎች ይሄኛው ደግሞ math pilot exam ነው ስሩት ይጠቅማችኋል ። ሌላም ካገኘን ቶሎ ቶሎ እንለቅላችኋለን እስከዛ የተላከላችሁን እየሰራቹ ጠብቁን
በተረፈ መልካም የጥናት ጊዜ ይሁንላቹ 😉😉👍👍
በተረፈ መልካም የጥናት ጊዜ ይሁንላቹ 😉😉👍👍
ሰላም የFuture Academy ተማሪዎች እንደምን ናቹ🤚
ባለፈው ጌዜ ዩኒቨርሲቲ ጊቢ ውስጥ Entrance Exam ለምትወስዱ ተማሪዎች ምክር ቢጤ እንደሰጠን ይታወቃል
አሁን ደግሞ ተራው Online ለሚፈተኑ ነው ማወቅ የምትፈልጉትን በሙሉ እንነግራቹኋለን ከናንተ ሚጠበቀው እንዲነሳ ምትፈልጉትን ሀሳብ comment ላይ ማስቀመጥ ብቻ ነው😊