AI Programming
11.2K subscribers
594 photos
42 videos
245 files
568 links
An artificial intelligence free resource channel for students, professionals, and anyone who wants to learn how to solve problems.

ENGINEERING 🎖 PROGRAMMING 🎖 TIPS & HACKS

https://youtube.com/c/AIProgramming
CONTACT US ON: @alphadmin12
Download Telegram
Exit Exam BUNDLE(Ans & Notes).zip
12 MB
Computer Science EXIT EXAM Prep & Practice BUNDLE 🎓 📚🔖
Attention Computer Science Students!

Are you preparing for your upcoming exit exam and need help studying? Look no further! Our comprehensive zip file contains everything you need to know for Internet Programming, Data Structures, C++, Operating Systems, and Databases.

Not only does the file include detailed notes, but it also features an Exit Exam with answers to ensure you are fully prepared for test day.

Join our AI programming channel to access even more helpful programming resources. Don't let exam stress get the best of you - start studying today and ace those tests! 💻📝

#ComputerScience #ExitExams #ProgrammingResources
______
AI Programming
🔥18👍133
Forwarded from Siltawi ስልታዊ
ጥራት ያላቸውን የፊልም ፕሮዳክሽኖች ለመሰራት፣ የራሴ የምትሉት ዩቲዩብ ቻናል ለመክፈት ወይም በማስታወቂያው ዘርፍ ተሰማርቶ ተጠቃሚ ለመሆን እንዲሁም የሞሽን ግራፊክስ ሙያ መስክ ውስጥ ለመግባት ይህ የአንድ ወር የቪድዮ ኤዲቲንግ ስልጠና ምርጥ መነሻ ነው።

በዚህ ፕሮግራም ሲመዘገቡ ኢንዱስትሪው ላይ ትልቅ ልምድ ካካበቱ ባለሞያዎች እና ገጽ ለገጽ ትምህርት በተጨማሪ ተቀርፀው የተዘጋጁ ትምህርቶችን ከአስተማሪዎች ድጋፍ ጋር ያገኛሉ።

ፕሮግራም ርዝመት: 34 ሰዓት
🗓በሳምንት 3 ቀናት
🎖ኮርሱን መውሰዳችሁን የሚያረጋግጥ ምስክር ወረቀት
💰ክፍያ፡ 3,500 ብር

አድራሻ ፡ ብስራተ ገብርኤል ላፋቶ ሞል - ፕሮ ኦፊስ

በድህረገፃችን siltawi.com/training ላይ ወይም
0911 309125 / 0911 155051 ላይ ደውለው ይመዝገቡ።
👍7
ALX’s most popular Software Engineering training & certification program is back! Develop the skills, learn the languages, and build your career for the future.

Join our software engineering program to jumpstart your career! No coding experience required. Ideal for students, graduates, or those who had to drop out of a previous program. Take the first step towards your future now.

Skills You'll Gain

🌟Version control (Git & GitHub)
🌟HTML, CSS & JavaScript
🌟Python
🌟Databases (MySQL)
🌟Web development framework (Flask)
🌟Application Programming Interface (API)


📌Apply now at https://alxintrotoswe.com/

Limited time only: register now!

Price
: FREE Sponsored Fully Funded
Duration
: 4 months
———
AI Programming
#softwareengineering #coding #careerdevelopment #education #opportunity
👍8🙏5
አሪፍ እና ጊዜውን የጠበቀ ድረ-ገጾችን እንዴት መንደፍ፤ መስራት እና የሰራችሁትንም እንዴት መቆጣጠር እንደሚቻል በተጨማሪም በዚህ ዘርፍ ላይ ተፈላጊ ዌብሳይት ዴቬሎፐር ለምሆን ብሎም የኦንላይን ስራዎችን ከቤታችን ሆነን እየሰራን በዶላር እንዲከፈለን ይህ የአንድ ወር የዌብሳይት ማበልጸግ ስልጠና ወሳኝ ነው።

በዚህ ፕሮግራም ሲመዘገቡ ከገጽ ለገጽ ትምህርት በተጨማሪ ተቀርፀው የተዘጋጁ ማስተማሪያዎቻችንን ከአስተማሪዎች ድጋፍ ጋር ያገኛሉ።

ፕሮግራም ርዝመት: 34 ሰዓት
🗓 በሳምንት 3 ቀናት
🎖 ኮርሱን መውሰዳችሁን የሚያረጋግጥ ምስክር ወረቀት
💰ክፍያ፡ 3,000 ብር

መስፈርቶች
መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
የራሳችሁን ላፕቶፕ ይዘው መምጣት 💻

ምዝገባ ጀምረናል!

አድራሻ ፡ ብስራተ ገብርኤል ላፋቶ ሞል - ፕሮ ኦፊስ ማሰልጠኛ ክፍል

በድህረገፃችን siltawi.com/training ላይ ወይም
0911 309125/ 0911 155051 ላይ ደውለው ይመዝገቡ።
🔥7👍2
GPT-Engineer is BLOWING UP on GitHub right now 🔥
ማመን በሚያስቸግር ሁኔታ በአንድ AI Prompt የአፕሊኬሽናችሁን ሙሉ Codebase የሚጽፍላቹ Opensource የሆነ ፕሮጀክት በAnton Osika ተሰርቷል 🤯

በእነዚህ 2 ቀናት ውስጥ ብቻ ከ10ሺህ በላይ ኮከቦች አግኝቷል።

የSnake ጨዋታን ከ10 ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ መገንባት ትችላላችሁ 🫰🏽ይህን ለማድረግ የሚያስፈልገው የChatGPT API Key ብቻ ነው። ድንገት GPT4 API Key ለሌላችሁ Discord ላይ ነጻ የሚሰጥ ሰው አይጠፋም ጥሩ ምክኒያት አቅርባችሁ ተቀበሉ 😊። ይሄን የእረፍት ግዜያችሁን በዚህ እንድትሞክሩ እናበረታታችኋለን።

የሪፖዚተሪው ሊንክ፡ github.com/AntonOsika
አሰራሩን በቪዲዮ ማስረጃ ለማየት፡ youtu.be/ceMuK0xUtSY
____
AI Programming
🔥20👍3
ዌብሳይት ዴቬሎፕመንት ስልጠና
በዚህ ኮርስ ዳይናሚክ የሆኑ ድረ-ገጾችን እንዴት መንደፍ፤ መስራት እና የሰራችሁትንም እንዴት መቆጣጠር እንደሚቻል ታያላችሁ።

በተጨማሪም ይህን ኮርስ ስትመዘገቡ የፍሪላንስ ስራዎችን ከቤታችሁ ሆናችሁ እንዴት እንደምትሰሩ ስለምታዩ ይህ የአንድ ወር የዌብሳይት ዴቨሎፕመንት ስልጠና ወሳኝ ነው።

ፕሮግራም ርዝመት: 34 ሰዓት
🗓 በሳምንት 3 ቀናት
🎖 ኮርሱን መውሰዳችሁን የሚያረጋግጥ ምስክር ወረቀት

ምዝገባ ጀምረናል!

አድራሻ ፡ ብስራተ ገብርኤል ላፋቶ ሞል - ፕሮ ኦፊስ ማሰልጠኛ ክፍል

በድህረገፃችን siltawi.com/training ላይ ወይም
0911 309125/ 0911 155051 ላይ ደውለው ይመዝገቡ።

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም መረጃ በዚህ ያናግሩን
@alphadmin12

Free Course Alert! Join AI Programming Channel Now and Get Your Certificate!
____
@freecodecs
👍9🔥71👏1
EU Approved a Draft Law to Regulate AI
The European Union is leading the way when it comes to AI regulation. After a final set of negotiations, it will be expected pass the Act later this year.

It's main impact is to prohibit 'high risk' areas of AI. These include:
🔒Predictive policing
🔒Facial recognition in CCTV

It also adds transparency requirements to 'limited risk' systems like:
📌 Text gen
📌 Image gen

You can find the entire act here: 🔗 https://eur-lex.europa.eu/legal-content/EN/TXT/?uri=celex%3A52021PC0206

——
AI Programming
👍81👏1
ቪዲዮ ኤዲቲንግ ስልጠና
ይንን ኮርስ ካጠናቀቃችሁ በኋላ የቪዲዮ ፕሮዳክሽን ሂደቶች፣ ቴክኒኮች፣ መርሆች እና ዲሲፕሊንን ከማወቅ እና ከመተግበር ባለፈ ፕሮፌሽናል ቪዲዮ ከድምጽ ሚክሲንግ እና ከለር ግሬዲንግን ጋር በተዋጣለት መልኩ መስራት ትችላላችሁ።

በተጨማሪም ይህን ኮርስ ስትመዘገቡ የዩቲዩብ ቪዲዮዎች፣ ዶክመንተሪ፣ ማስታወቂያ፣ አጭር እና ረጅም ፊልሞች እንዴት ኤዲት እንደሚደረጉ ከተግባር ልምምድ ጋር ይማራሉ።

ፕሮግራም ርዝመት: 32 ሰዓት
🗓 በሳምንት 3 ቀናት
🎖 ኮርሱን መውሰዳችሁን የሚያረጋግጥ ምስክር ወረቀት
💰ክፍያ፡ 3,500 ብር

ምዝገባ ጀምረናል!

አድራሻ ፡ ብስራተ ገብርኤል ላፋቶ ሞል - ፕሮ ኦፊስ ማሰልጠኛ ክፍል

በድህረገፃችን siltawi.com/training ላይ ወይም
0911 309125/ 0911 155051 ላይ ደውለው ይመዝገቡ።
👍3🔥2
Forwarded from Siltawi ስልታዊ
Fully Funded TV & Film Production Training
ለቲቪ እና ፊልም ፕሮዳክሽን መስራት ፍላጎት አላችሁ?
ይህ የ12 ወራት ሙሉ የገንዘብ ድጋፍ ያለው የሥልጠና መርሃ ግብር በመልቲቾይዥ ስፖንሰር ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን የሙሉ ጊዜ ትምህርቱ የሚሰጠው በዛምቢያ፣ ኬንያ ወይም ናይጄሪያ አካዳሚዎች ይሆናል።

በፖስቱ ላይ የተካተቱትን ቅድመሁኔታዎች የምታሟሉ ከሆነ እስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ ተመዝገቡ።

MTF(MultiChoice Talent Factory) is inviting you to apply for a 12-month sponsored film production training which is full funded.

Enter below to complete your registration and upload the necessary documents.
Apply : multichoicetalentfactory.com/cte/

Applications close 14 July 2023 at 23:59 CAT
Good Luck!
____
@siltawian
🔥6👍4
AI Programming
MUST KNOW PROMPTS OF ChatGPT 🧵 Continued from the last prompts . . . 1. Improve Negotiation Skills Prompt: "I'm preparing for a negotiation about [specific issue]. Could you simulate a conversation and provide analysis on how to achieve a successful outcome?"…
MUST KNOW PROMPTS OF ChatGPT
🧵 Continued from the last prompts . . .

1. Simplify Complex Information
Prompt:
"Break down the [topic] into smaller, easier-to-understand parts. Use analogies and real-life examples to simplify the concept & make it more relatable."

2. Learn From Mistakes
Prompt
: "I made a mistake while practicing [skill] Can you explain what went wrong and how I can avoid making the same mistake in the future?"

3. Memorize Key Information
Prompt
: "What are the most important facts, dates, or formulas related to [topic]? Help me create a memorization technique to remember them easily."

We hope this will help you!
_
AI Programming
🔥15👍1👏1👌1
Creativity Inspiration & Project Management Application
ፕሮጀክታችንን ለማስተዳደር እና ለፈጠራ መነሳሻ የሚሆን መተግበሪያ
ብዙውን ግዜ በዚህ ቻናላችን ችግሮችን እንዴት እንደምንፈታ ወይም መላ እንዴት እንደምንፈልግላቸው ስናጋራቹ ቆይተናል። እነዚህንም ነገሮች ለመስራት የሚረዱንን መሳሪያዎች እና አንዳንድ ጠቃሚ Resourceንም እንደዚሁ።
ዛሬ እስቲ የSoftware Development, Design እና Creativityያችንን ሊያግዝ የሚችል አዲስ እንኳን ማለት ባንችልም ጠቃሚ እና ልዩ Web App እናስተዋውቃቹ።

🔗 https://youtu.be/TqDTUMtv2ik
_
AI Programming
👍8
Forwarded from Siltawi ስልታዊ
ዌብሳይት ዴቬሎፕመንት ስልጠና
በዚህ ኮርስ የፕሮግራሚንግ መሰረታዊ ጽንሰ-ሐሳቦች እና ዳይናሚክ የሆኑ ድረ-ገጾችን እንዴት መንደፍ፤ መስራት እና የሰራችሁትንም እንዴት መቆጣጠር እንደሚቻል ታያላችሁ።

በተጨማሪም ይህን ኮርስ ስትመዘገቡ የፍሪላንስ ስራዎችን ከቤታችሁ ሆናችሁ እንዴት እንደምትሰሩ ስለምታዩ ይህ የአንድ ወር የዌብሳይት ዴቨሎፕመንት ስልጠና ወሳኝ ነው።

ፕሮግራም ርዝመት: 34 ሰዓት
🗓 በሳምንት 3 ቀናት
🎖 ኮርሱን መውሰዳችሁን የሚያረጋግጥ ምስክር ወረቀት
💰ክፍያ፡ 3,000 ብር

ምዝገባ ጀምረናል!
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ

አድራሻ ፡ ብስራተ ገብርኤል ላፋቶ ሞል - ፕሮ ኦፊስ ማሰልጠኛ ክፍል

በድህረገፃችን siltawi.com/training ላይ ወይም
0911 309125/ 0911 155051 ላይ ደውለው ይመዝገቡ።
👍9
AI Programming
MUST KNOW PROMPTS OF ChatGPT 🧵 Continued from the last prompts . . . 1. Simplify Complex Information Prompt: "Break down the [topic] into smaller, easier-to-understand parts. Use analogies and real-life examples to simplify the concept & make it more relatable."…
MUST KNOW PROMPTS OF ChatGPT
🧵 Continued from the last prompts . . .

4. Apply your Knowledge
Prompt:
"Use your knowledge of [topic] to solve a real-world problem. Explain your thought process and share your solution"

5. Train it to Learn your Writing
Prompt:
"Analyze the text below for style, voice, and tone. Create a prompt to write a new paragraph in the same style, voice, and tone: [insert your text]"

6. Compare and Contrast
Prompt:
"Compare and contrast [concept 1] and [concept 2] to better understand their similarities and differences. Use examples to illustrate your points"

We hope this will help you!
_
AI Programming
🔥8👍2
ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !

መልካም የኢድ አል አድሃ በዓል
!
___
AI Programming
🙏106
AI Programming
19)Which HTTP status code indicates that the request has been accepted for processing, but the processing has not been completed?
20) Which HTTP status code indicates that a new resource has been successfully created as a result of a POST request?
Anonymous Quiz
29%
A) 200
27%
B) 201
21%
C) 204
23%
D) 404
👍82
የፊልም ማውጫ ዌብሳይት አሰራር ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ The Movie DB APIን ከCSS እና ከJavaScript ጋር በመጠቀም ፊልሞችን እንዴት Fetch ማረግ እንደሚችሉ ደረጃ በደረጃ እናሳቹሃለን።

በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምትማሩት
- የኤፒአይዎችን(APIs) ሚና መረዳት እና ፊልሞችን እንዴ ማንበብ እንደሚያስችሉ ማወቅ
- Figmaን በመጠቀም አስደናቂ የፊልም መፈለጊያ ቅድመ ንድፍ መፍጠር
- በንድፍ የተፈጠረን ዲዛይን ተግባራዊ ማርግ እና Dynamic Integration መስራት
- የፊልም መረጃዎችን የሰራነው ዌብሳይት ላይ በተቀናጀ ሁኔታ የተጠቃሚ ልምዶችን(UI/UX) ባገናዘበ መልኩ ለሁሉም መጠቀሚያ ዲቫይሶች በሚሆን መልኩ ከአኒሜሽን ጋር አዋህዶ ማቅረብ

🔗 https://youtu.be/nwj4vuyopQs
_
AI Programming
13👍7
Create Your Own QR Code Generator Website with ChatGPT | Easy and Fun!
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ChatGTPን በመጠቀም እንዴት QRCode ጀነሬት የሚያደርግ ዌብሳይት መስራት እንደሚችሉ ደረጃ በደረጃ እናሳቹሃለን።

በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምትማሩት
- እንዴት ChatGPT መጠቀም እንደምትችሉ
- ከ GPT የወሰድነውን ኮድ እንዴት ከራሳችን አፕሊኬሽን ጋር ማገናኘት እንደምንችል
- Real World ችግሮችን እንዴት መፍታት እንደምትችሉ

🔗 https://youtu.be/9xvcVassgrI
_
AI Programming
👍76