Freaky coder
234 subscribers
67 photos
3 videos
1 file
11 links
Download Telegram
Freaky coder
Photo
This one ጀለሴን ነው ሚመስለው fr😂
🤣8
How many of you guys know that ጤና አዳም is actually toxic and can have toxic side effects?

ለአፍ ሽታ ለሆድ ህመም እያለች ማዘሯ እኮ ሺ ግዜ ነው ያበላችኝ

#አያቴ_መጣሁልሽ
@freakycoder
😱8😁4👎1😭1
🚨 Hiring: AI Engineer

Looking for a PhD-level AI/ML engineer to work on advanced AI research and engineering.

📩 Send your CV to @mc_matia
🔥2
Many of you are asking if a PhD is mandatory no, it’s not. If you’re a strong AI engineer with the right skills and experience, don’t hesitate to apply
🔥2
Enjoying my last day at ALX 😭
❤8😢6
እዩ ሞተ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
💔25
የመጨረሻ chat ከእዩ ጋር😭😭😭 ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ወንድሜ 🕊
💔26😭6🕊4
💔21
Guess Who's Back🙈
🔥18
አብዛኞቻቹ ምን እያረግኩኝ እንደነበር ማወቅ ፈልጋችሁ ይሆናል ምንም እንኳን አንድም ሰው ባይጠይቀኝም እኔ ግን ምንም ስሰራ አልነበረም ይብላኝ ለእናንተ እንጂ
🤣16
ስሙማ ከ እንግዲህ በኋላ ለ1 ወር የሚቆይ በየቀኑ post የማድረግ challenge ልጀምር አስቢያለው ያው ፍሬ ያላቸው ነገሮችን ለመፓሰት ነው ያሰብኩት ግን ለ streak አልፎ አልፎ እርባነ ቢስ ይዘቶችን ላሰራጭ እችላለው እና ከወዲሁ ይቅርታ እጠይቃለው ግን በእርግጠኝነት ትጠቀሙበታላቹ

@freakycoder
#day1 #ሶሎደስ
🔥12💋2