Freaky coder
226 subscribers
64 photos
3 videos
1 file
11 links
Download Telegram
ሰናይ ሳምንት ይሁንልን🤞
❤7
በቅርቡ ፀዴ ነገር እነግራቹሀለው አብዶለታል ሰሞኑን ብታዩ😊
🔥12👀5
btw የInternship report defence ላቀርብ ጉዞ ልጀምር ነው so ለቀጣይ 3 or 4 ቀናት ስርጭታችን ቀጥታ ከውቢቷ ናዝሬት ይሆናል ማለት ነው
🔥15👌6❤1
ሙቀቱ ይለያል🤌
😁11❤1
Anyone expert in data science/analysis for SQL? -Short term

send your cv here @mc_matia
🔥8
ጭብጨባ አይጥለኝም
🔥8😁2
let's do sma ምን ምን ነገሮች ማወቅ ይሻሉ
🔥8
developer plus student እና Elias እችባላለው በተረፈ ሌላ ማውቀው ነገር የለም እኔም ለራሴ አዲስ ነኝ
🤣12❤2
አዲስ አመት አዲስ ማንንት ብዬ ቁምነገረኛ ልሆን አስቤ የነበር ቢሆንም እሱ አላዛልቅ ስላለኝ ወደ ቀድሞ ማንነቴ ለመመለስ ወስኛለው🙌
🤣14
አመሰግናለው በእውነቱ በነገራችን ላይ እንግሊዝ አፍም እሞክርለው ያው ትንሽ ቃላት መገጣጠሟ ናት ምትከብደኝ እንጂ
🤣15
ታድያ የchannel'u ዋና አላማ ምን ሆነ ብለክ ነው 😂😂
🤣16
በምን አቅሜ በምንስ ስልጣኔ ASTU እንደሆነ እንደምታውቀው ነው
🙏5
እረ sifen ና ጉድህን እይ😭😂😂
🤣17😭1
Freaky coder
እረ sifen ና ጉድህን እይ😭😂😂
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🤣7
ቢሰራ ነበር የሚገርመኝ ልቅመሰው አጓጓኝ ያልሽው ራስሽ
🤣9
Freaky coder
let's do sma ምን ምን ነገሮች ማወቅ ይሻሉ
እስኪ ጸዴ ምክር የምትሉትን አጋሩኝ
እድሉ ስለተሰጠኝ አመሰግናለው አንድ መናገር ምፈልገው ነገር ለሁሉም ነገር ጊዜው ገና ነው ዋናው ነገር የናንተ ፍላጎት ብቻ ነው።
🫡5
ዌል ሰይድ🔥🔥
💯7🔥2❤1
Thanks🙌 i think building strong agentic coding skills will give you a lot of potential right now plus build as many real projects as you can and share your work on linkedIn and try to Connect with people abroad especially founders and developers and keep applying to relevant projects over time that can help you land clients or a remote job
❤7
❤11
ጀለሴ ይሄን ሰሞን ሳይፈልግ ኩል እየሆነ ነው በእርግጥም ከምላቹ በላይ በጣም እየጠቆረ ነው
🤣16😁2