Freaky coder
202 subscribers
37 photos
3 videos
1 file
8 links
Download Telegram
በነገ ያመነ ልጁን ቀብሮ መጥቶ ሚስቱን ያስረግዛል
🔥14😭6
Fun fact: When I got my first job I didn’t even have a GitHub account 😂
😱11👀6
Freaky የባህል ህክምና እና ዘመናዊ ጥንቆላ🌿

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች✅️

Client ላጣ እንደ አቅማቹ ከ ህንዳዊ እስከ ሆደ ቡቡ የ DC ቅምጥል ገንዘብ ባናት ባናቱ የሚልክ

Client እያላቹ በባህሪያቸው ለተማረራቹ ማለትም

- እንደ አህያ እየሰራቹ ኪስ የማይሞላ ደሞዝ ለሚከፍሉ ቋጣሪዎች
- የእረፍት ቀን ለማይሰጡ አምባገነን አሰሪዎች
- በየጊዜው በtext ለሚጨቃጨቁ አቃጣዮች


ከላይ የተጠቀሱትን እና ሌሎች መፍትሄዋችን ማግኘት ከፈለጉ እንፀልይሎታለን በተረፈ ራሶም ይፀልዩ ሌላ ምንም አማራጭ የለውም
🤣36
Freaky coder
https://lnkd.in/p/gkYdBuEE
ጀማው bus ስጋፋ ከተለቀቀብኝ ቪድዮ በኋላ ከ ወንድሜ challenge ተሰጦኛል ከላይ የለቀኩትን post እየገባችሁ በደንብ ፍቅር እና አስተያየት ከሰጣችሁት መኪና እንደሌለኝም ስለሚያቅ በተጨማሪም ወደ ስራ ቦታዬ መንቀሳቀሻ እንዲሆነኝ በማሰብ ፅድት ያለች መኪና መግዛት ስለማይችል ያው " የ ታክሲ ብር " እንደሚሰጠኝ ቃል ገብቶልኛል

ስለዚህም share በማድረግ bus ቆሜ ጠብቄ ይባስ ብሎም ቆሜ ከመሄድ ይታደጉኝ ስል አሳስባለው


#ማደባበስ_ይቅር
🤣20
Forwarded from Luna's pathway🤗 (Luna)
When someone knows little but needs to feel important, they often try to diminish the people who know more.
9
ነገ ከከተማ መራቄ ስለማይቅር በመሃል ችግር እንዳይፈጠር ብዬ የምልክት ቋንቋ መማር ጀምሪያለው ከ አፈሳ ብቸኛ ማምለጫ መንገድ የታየኝ ይሄ ነው።
🤣28😁3
እንዴት ናቹ ወገንታት😊 እስኪ ጥቁር hoodie የት አገኛለው እባካቹ 200 ስለገባው ከእንግዲህ ሰፈር ዝም ብዬ አልወጣም ያው የሰፈር ሰው አንዴ ፈርምልኝ ወላ photo እያሉ ማስቸገራቸው ስለማይቀር ልጠንቀቅ በጊዜ
🤣30👻1
ግን ከምር ሁላችሁንም በጣም አመሰግናለው 1 ወር ባልሞላ ጊዜ እዚህ መድረሳችን ሀሴት ይፈጥራል እና ደግሞ ገና 300 ገብተን ድፍን Europe መነጋገሪያ ነው የምንሆነው በጣም ይሜ በዕውነቱ 🤍
14😁2
ኢሄን ሰሞን እየዘነበ ባለው ከባድ ዝናብ በተፈጠረው ጎርፍ ምክንያት ብዙ የሰፈር ልጆች ዳግማዊ ሙሴ ለመባል ህዝቡን እያሻገሩት ነው ግን እነዚህ ብር ይቀበላሉ
🤣16😭2