Freaky coder
189 subscribers
36 photos
3 videos
1 file
7 links
Download Telegram
እኔ ብቻ ነኝ ግን ሁሌ ለተቸገረ ሰው 20 ብር ስረዳ ለሰው መናገር የማልፈልገው

#በ6_ተናገርሽ #መልክተኛው
🤣17😁4
ሰዎች ብዙ አርቲስት አጋጥሞኛል እንደዛሬ ግን ሰው ንቆኝ አያውቅም እጄን ዘርግቼ ሰላም እያልኩት ዝም ብሎኝ ነው ያለፈው አይ ይርዳው እንደዚህ አይነት ሰው አይመስለኝም ነበር
🤣251
ሲኦል በETFC በኩል ቅርብ ናት😂😂
🤣15😁3
Forwarded from Eyuኤል (Eyuel)
Hey everyone, i built this app called Elet (ዕለት) and wanted to share it with the community. it’s a complete ethiopian orthodox spiritual companion.

it handles the exact 24-year bahire hasab liturgical calendar, 81-canon scriptures, fasting and penance tracking, and prayer alarms. i made sure everything is 100% offline-first and totally private, even adding biometric locks for spiritual journals.

i'm attaching a pic below so you can see how it looks. you can check out the site to download the latest apk or see the full source code on my github.

site: https://eletorthodox.vercel.app/
github repo: https://github.com/Joelorbit/Elet

would love to hear what you guys think, any issues and all welcomed!
በነገ ያመነ ልጁን ቀብሮ መጥቶ ሚስቱን ያስረግዛል
🔥11😭6
Fun fact: When I got my first job I didn’t even have a GitHub account 😂
😱8👀5
Freaky የባህል ህክምና እና ዘመናዊ ጥንቆላ🌿

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች✅️

Client ላጣ እንደ አቅማቹ ከ ህንዳዊ እስከ ሆደ ቡቡ የ DC ቅምጥል ገንዘብ ባናት ባናቱ የሚልክ

Client እያላቹ በባህሪያቸው ለተማረራቹ ማለትም

- እንደ አህያ እየሰራቹ ኪስ የማይሞላ ደሞዝ ለሚከፍሉ ቋጣሪዎች
- የእረፍት ቀን ለማይሰጡ አምባገነን አሰሪዎች
- በየጊዜው በtext ለሚጨቃጨቁ አቃጣዮች


ከላይ የተጠቀሱትን እና ሌሎች መፍትሄዋችን ማግኘት ከፈለጉ እንፀልይሎታለን በተረፈ ራሶም ይፀልዩ ሌላ ምንም አማራጭ የለውም
🤣32