fraoli-afri😍😲😩😰😘😚
167 subscribers
1.97K photos
67 videos
7 files
102 links
Download Telegram
ማንም እንዳይቀር ትኬቱን ለማግኘት
@FELAYA


@fraolijoin
Forwarded from (>ᴗ•) 🦅
እስከ ዛሬ ሳላውቀው ያስቀየምኳቹ

ከአንገቴ ደፋ ከወገቤ ጎንበስ ብዬ ይቅርታ አልኳቹ

ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነው ካላቹ

ይኸው በ ድንግል ስም ማሩኝ እባካቹ .....
ይቅርታ
+
ይቅርታ
+
ይቅርታ
+
መልካም የአብይ ፆም ይሁንላቹ፡፡
ፆሙ፡-የሀጥያት መደምሰሻ
-የበደልን መርሻ
-የነብስን ማደሻ
+ + +
ያድርግልን አሜን፡፡
@FELAYA


@fraolijoin
Yena konjo zara keneshi new enkani teweledeseligne mamaya ❤️❤️❤️❤️❤️❤️


@fraolijoin
ልደትሽ ዛሬ ነው ወፋ ነግራኛለች ገና በማለዳ ዘምራልሻለችህ ኦኦኦኦ
መልካም ልደት መልካም ልደት
1ዓመትሽ ነው.. ..........
10ዓመትሽ ነው............
15 ዓመትሽ ነው...........
20ዓመትሽ ነው.. ......
25ዓመትሽ ነው..........
.........
......
Happy birthday to u mama enkani teweledeshi iyanidandu mengedeshi be amilakeshi yibarekeleshi 🎁👏🎁👏🎁👏🎁👏 setatawuni kese bilewshi kefecewui
🎂🔪🎂🔪🎂🔪🎂🔪🎂🔪🎂🔪🎂🔪🎂🔪🎂🔪🎂🔪🎂🍽🍽🍽🍽🍽🍽🍽 yiha hula kaki demo bicashine endabeyi Eshi 🍷🍷🍷🍷🍷 ledeta new beleshi teteteshi behala ena yesekere medegefihe alecilime yena konjo bedigami happy birthday
#የኔ_ዜማ

ፍቅር ነው መንገዴ፤
ይቅርታ ነው ልምዴ፤

ስኖር ከሱ በላይ፤
ምንም ነገር አላይ፤

የአበቦቹም ውበት ያልፋል፤
ብርቱም ያሉት ይሸነፋል፤

የሰማዩም የምድሪቱ፤
ፍቅር ላይ ነው መሰረቱ፤
ፍቅር ፍቅር ፍቅር❤️

ዳገት ቁልቁለቱን ተራራዉን በግሬ፤
የኔ ዜማ ፍቅር
አይሰለቸኝ ብጮኸ ስለፍቅር ዞሬ፤
የኔ ዜማ ፍቅር
እሾህ አያስቆመኝ አይገታኝ ጋሬጣ፤
የኔ ዜማ ፍቅር
ሁሉን አልፈዋለሁ በፍቅር የመጣ፤

የኔ ዜማ ፍቅር
የኔ ዜማ ፍቅር
የኔ ዜማ ፍቅር
የልቤ ዜማ ፍቅር❤️

እርካታ ነው ፍቅር ፀጋው፤
ተከባብሮ ለሚያወጋው፤

ውጤት አለው ሁሉም ነገር፤
ሰላም ፍቅር ሲሆን ሀገር፤

የኔ ዜማ ፍቅር
የኔ ዜማ ፍቅር
የኔ ዜማ ፍቅር
የልቤ ዜማ ፍቅር❤️

በማለዳ ልነሳ በፍቅር የተነሳ፤
ልገስግስ ይሙላው ቀኔ፤
ፅድቅ የፍቅር ምናኔ

ፍቅር...ፍቅር...ፍቅር

እንደ አክሱም ድንቅ ነው እንደ ላሊበላ፤
(የኔ ዜማ ፍቅር)
ከፊት የሚቀድም ያነፁት ከኋላ፤
( የኔ ዜማ ፍቅር)
ኖረውት አልፈዋል እነ ማቱ ሳላም፤
(የኔ ዜማ ፍቅር)
እድሜያቸው ይመስክር ያገኙትን ሰላም፤
(የኔ ዜማ ፍቅር)
የኔ ዜማ ፍቅር (2(×) የልቤ ዜማ ፍቅር

ራሴን ላድን ከጥላቻው፤
በማለዳ በመባቻው፤

ጣሽ ሳይመጣ ነቃሁና፤
ወደ ፍቅር ሄድኩኝ ገና፤

የኔ ዜማ ፍቅር የልቤ ዜማ ፍቅር..........
የኔ ዜማ ፍቅር
የኔ ዜማ ፍቅር
የኔ ዜማ ፍቅር


@fraolijoin
@fraolijoin
Join plis bast chnale✵
Unity park❤️
Unity park❤️
Unity park❤️
😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
👇👇👇👇join
@HhQueens
@HhQueens
@HhQueens

👇👇👇
♥️➲ፍቅር የራሱ የሆነ ውበትና ዜማ አለው
ያፈቀረ ነው እንጂ ማንም የማይሰማው
...........💚😘♥️............

♥️➲ፍቅር እንደ ጦርነት ነው ፤ ለመጀመር
ቀላል ነው፤ ግን ለመጨረስ በጣም
አስቸጋሪ ነው።

❝ዓይኖቼን ጨፍኜ አንቺን አስባለሁ፤
ዓይኖቼን ገልጨ አንቺን አስባለሁ፤
አንቺም እያሰብሽኝ እንደሆነ
ማወቅ እፈልጋለሁ!!"

♥️➲አምነህ ልብህን ለሰጠኸው ከዛም
በከዳህ ሰው ላይ ፈፅሞ እንዳታዝን ፤
ምክንያቱም ሰውየው አንተን ሳይሆን
እራሱን ነውና የከዳው!!

♥️➲ፍቅር ምን እንደሆነ ስታውቅ ነው
ለዋጋው መስዋዕት የምትከፍለው።

@fraolijoin