EthioChicken
1.89K subscribers
98 photos
3 videos
13 links
EthioChicken is one of the leading poultry companies in East Africa. The company produces and sells improved breed of day-old chickens (DOCs) and blended poultry feed to its customers.
Download Telegram
ውድ የኢትዮቺክን ደንበኞች፣

🐣 ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ በጫጩቶቻችን ዋጋ ላይ ቅናሽ ያደረግን ሲሆን በምንሰጠው ተጨማሪ ጫጩቶች (ቦነስ) መጠን ላይም ጭማሪ ማድረጋችንን ስንገልጽላችሁ በታላቅ ደስታ ነው፡፡

🐥 በሳሶ ጫጩቶች ላይ የተደረጉ ቅናሾች!
✔️ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ የሳሶ ጫጩት ትዕዛዛቸውን ለሚወስዱ ሁሉም ደንበኞች የትዕዛዛቸውን 10% ተጨማሪ ጫጩቶች(ቦነስ) በነፃ ያገኛሉ፡፡
✔️ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ የሚያዙ ሁሉም ደንበኞች በሳሶ ጫጩቶች ላይ የ10% የዋጋ ቅናሽ ያገኛሉ፡፡ (72.91 ብር የነበረውን በ 65.62 ብር ይግዙ)!
✔️ ባለፉት 30 ቀናት ውስጥ የሳሶ ጫጩቶቻቸውን የተቀበሉ እና በሚቀጥሉት 4 ሳምንታት ውስጥ አዲስ ትዕዛዝ ለሚያዙ ሁሉም ደንበኞች 10% ተጨማሪ ጫጩቶች(ቦነስ) በነፃ ያገኛሉ።

🌟 በሳሶ ጫጩቶች ላይ የተደረጉ ቅናሾች ከፍ ያለ የተቀናጀ ቅናሽ የሚያስገኙ ናቸው፣ ይህ ማለት አንዳንድ ደንበኞች ከክፍያ ነጻ እና የዋጋ ቅናሽ በድምሩ እስከ 30% ቅናሽ ሊያገኙ ይችላሉ!

በእንቁላል ጣይ ጫጩቶች ላየ የተደረጉ ቅናሾች!
✔️ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ የእንቁላል ጣይ ጫጩት ትዕዛዛቸውን ለሚወስዱ ሁሉም ደንበኞች 20% ተጨማሪ ጫጩቶችን በነፃ ያገኛሉ፡፡
✔️ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ የሚያዙ ሁሉም ደንበኞች በጫጩቶቹ ዋጋ ላይ 20% ቅናሽ ያገኛሉ (97.15 ብር የነበረውን በ77.72 ብር ይግዙ)!

🌟 በእንቁላል ጣይ ጫጩቶች ላይ የተደረጉ ቅናሾች ከፍ ያለ የተቀናጀ ቅናሽ የሚያስገኙ ናቸው፣ ይህ ማለት አንዳንድ ደንበኞች ከክፍያ ነጻ እና የዋጋ ቅናሽ በድምሩ እስከ 40% ቅናሽ ሊያገኙ ይችላሉ!

ይህ እድል ሳያመልጥዎ ፈጥነው ወደ አከባቢዎ የሽያጭ አስተባባሪ ይደውሉ!
በጫጬት መኖ ላይ የ300 ብር ቅናሽ ስላደረግን የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!

#EthioChicken #chickdiscounts
በደምበኞቻችን ጥያቄ መሰረት ቀደም ሲል ያደረግነውን የዋጋ ቅናሽ እና ተጨማሪ ጫጩቶች (ቦነስ) መጠን ላይ ጭማሪ ከጥቂት ማስተካከያዎች ጋር እስከ የካቲት 24, 2016 ዓ.ም መራዘሙን ስንገልጽ በደስታ ነው።

🐥 በሳሶ ጫጩቶች ላይ የተደረጉ ቅናሾች!
✔️ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ፣ ማለትም እስከ የካቲት 24, 2016 ዓ.ም የሳሶ ጫጩት ትዕዛዛቸውን ለሚወስዱ ሁሉም ደንበኞች 8% ተጨማሪ ጫጩቶች (ቦነስ) በነፃ ያገኛሉ፡፡
✔️ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ፣ ማለትም እስከ የካቲት 24 2016 ዓ.ም የሚያዙ ሁሉም ደንበኞች በሳሶ ጫጩቶች ላይ የ10% የዋጋ ቅናሽ ያገኛሉ፡፡ (72.91 ብር የነበረውን በ 65.62 ብር ይግዙ)!

🐥 በእንቁላል ጣይ ጫጩቶች ላይ የተደረጉ ቅናሾች!
✔️ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ፣ ማለትም እስከ የካቲት 24, 2016 ዓ.ም. የእንቁላል ጣይ ጫጩት ትዕዛዛቸውን ለሚወስዱ ሁሉም ደንበኞች 8% ተጨማሪ ጫጩቶች (ቦነስ) በነፃ ያገኛሉ፡፡
✔️ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት፣ ማለትም እስከ የካቲት 24, 2016 ዓ.ም የሚያዝዙ ሁሉም ደንበኞች በጫጩቶቹ ዋጋ ላይ 20% ቅናሽ ያገኛሉ (97.15 ብር የነበረውን በ77.72 ብር ይግዙ)!

ይህ እድል ሳያመልጥዎ ፈጥነው ወደ አከባቢዎ የሽያጭ አስተባባሪ በመደውል የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!
#EthioChicken #discounts
Happy Women's Day to all the phenomenal women! EthioChicken proudly celebrates the inspiring women who are leading the charge for change and empowerment.

#womensday #empowerwomen #poultrybusiness #EthioChicken #womeninagriculture #equality #innovation #entrepreneurship #womeninbusiness
ኢትዮቺክን በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ ባዘጋጀው ዝግጅት እና አውደ ርዕይ ላይ በቡታጅራ ከተማ ተሳትፏል። #EthioChicken #event #exhibition
ለመላው እስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለረመዳን በአል በሰላም አደረሳቹ!
#eidmubarak #happyholidays #EthioChicken
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!
#easter #happyholidays #EthioChicken
We are honored to have hosted His Excellency Darren Welch, the esteemed UK Ambassador to Ethiopia and Permanent Representative to the African Union, at our head office.

During his visit, His Excellency, alongside his delegates, engaged in fruitful discussions with EthioChicken Managing Director Justin Benade and our Senior Leadership Team. Together, they witnessed firsthand our unwavering commitment to empowering local communities through poultry farming, thus contributing significantly to food security, economic development, and livelihood improvement.

We extend our deepest gratitude to His Excellency for gracing us with his presence. We look forward to further collaboration in the future.
#EthioChicken #UKinEthiopia
እንኳን ለኢድ-አል አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
#EthioChicken #happyholidays #EID2024
#MakingFarmersHealthierandWealthier
We had the honor of holding a highly productive meeting involving EthioChicken's Senior Leadership Team, Finland's Minister for Foreign Trade Ville Tavio, Finnish Ambassador to Ethiopia Sinikka Antila, and Finnfund's Chief Investment Officer Hanna Loikkanen.

Our commitment is to drive sustainable growth in the poultry sector and make a meaningful impact on the lives of smallholder farmers across Ethiopia. Our collaboration with Finnfund not only strengthens our operations but also fosters a vital connection between Ethiopia and Finland 🇪🇹🤝🇫🇮

We are incredibly grateful to our Finnish partners for their unwavering support and shared vision in helping EthioChicken empower local communities, enhance food security, and contribute to economic development.

#EthioChicken #Finnfund #MakingFarmersHealthierandWealthier
We are excited to announce that our Customer Call Centre is officially LIVE!

For any inquiries, support or information related to EthioChicken, call us directly at 8713. Our team is ready to assist you!

#EthioChicken #newcallcentre #customerservice #8713
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የደስታ እና የሰላም እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

#christmas #ethiopianchristmas #happyholidays #EthioChicken
እንኳን ለኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ዒድ ሙባረክ!
#eidmubarak #happyholidays
Happy Easter! Wishing you a joyful and peaceful holiday.
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳቹ።
#EthioChicken #easter #happyholidays