ፎረም ሚዲያ ኔትዎርክ
94 subscribers
48 photos
25 videos
126 links
ዜና እና ፓለቲካዊ ጉዳዮች
Download Telegram
ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው ዛሬ በፍርድ ቤት የተናገረው
ኅዳር 5/2017 ዓ.ም

ወንጀል አልፈጸምኩም ጥፋተኛም አይደለሁም፤ ነገር ግን የአማራ ሕዝብ የዘር ፍጅት ተፈጽሞበታል እየተፈጸመበትም ነው ብዬ አምናለሁ።
ማመን ብቻ አይደለም ለአማራ ሕዝብ ጥቅም ስል እታገላለሁ።
የአማራ ሕዝብ በወለጋ፣ በመተከል፣ በአጣዬ፣ በሻሸመኔ ፣ በማይካድራ...  በመላው ኢትዮጵያ እና በግዛቱ እየታረደ እኔ ፍራሽና ብርድ ልብስ ስላለኝ ብቻ ልተኛ ፈጽሞ አልችልም።
የአማራን ሕዝብ የጨፈጨፉና ያስጨፈጨፉ እንዲሁም እኔን ጨምሮ ጓዶቼን በሐሰት የከሰሱትን ሹመኞች የናዚ (የሒትለር) ሹመኞች እንደተሰቀሉት ለፍርድ አቀርባቸዋለሁ።
ወንጀል አልፈጸምኩም ፣ ለሕዝብ ግን እታገላለሁ።