ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው ዛሬ በፍርድ ቤት የተናገረው
ኅዳር 5/2017 ዓ.ም
ወንጀል አልፈጸምኩም ጥፋተኛም አይደለሁም፤ ነገር ግን የአማራ ሕዝብ የዘር ፍጅት ተፈጽሞበታል እየተፈጸመበትም ነው ብዬ አምናለሁ።
ማመን ብቻ አይደለም ለአማራ ሕዝብ ጥቅም ስል እታገላለሁ።
የአማራ ሕዝብ በወለጋ፣ በመተከል፣ በአጣዬ፣ በሻሸመኔ ፣ በማይካድራ... በመላው ኢትዮጵያ እና በግዛቱ እየታረደ እኔ ፍራሽና ብርድ ልብስ ስላለኝ ብቻ ልተኛ ፈጽሞ አልችልም።
የአማራን ሕዝብ የጨፈጨፉና ያስጨፈጨፉ እንዲሁም እኔን ጨምሮ ጓዶቼን በሐሰት የከሰሱትን ሹመኞች የናዚ (የሒትለር) ሹመኞች እንደተሰቀሉት ለፍርድ አቀርባቸዋለሁ።
ወንጀል አልፈጸምኩም ፣ ለሕዝብ ግን እታገላለሁ።