ሰበር የድል ዜና ደቡብ ጎንደር | ክምር ድንጋይ ..‼️‼️
የዛሬው ልብ ያሞቃል ደቡብ ጎንደር ክምር ድንጋይ የፋሽስቱ ወራሪ ሰራዊት ባንዳ አስከትሎ መጥቶ የሬሳ ክምር ሆኗል ። በዚህም አስደናቂ ኦፕሬሽን ነበልባሎቹ 1 ዲሽቃ ፣ 3 እስናይፐር ፣ 1ብሬን ሲማርኩ ከጠላት ሀይል 12 ፓሊስ ምርኮ 9 ፒሊስ ተሰውቱዋል 24 መከላከያ ተሰውቱዋል 31 መከላከያ ተማርኮል ይሄን ሁሉ በብቃት ፈፅመው ነበልባል ፋኖዎቹ ከተመዋን ለቀው ወደ እስትራቴጅካል ቦታቸው ይዞል ሲመለሱ በወገን ሀይል በኩል 2 ፍኖ መጠነኛ ቆስሉዋል የገዳቱ መጠን አንስተኝ ነው ።

ዘመነ ካሴን ይዘነዋል ? ሲያምርህ ይቅር 🤣❗
ከየወረዳው የተውጣጣው ተሰብሳቢ ወደ ስብሰባ አዳራሹ ይገባና ቦታ ቦታውን ይዟል። መድረኩን ተመስገን ጥሩነህ እና አረጋ ከበደ ተሰይመውበታል።
ተሰብሳቢዎች መንግስት መከላከያ አስፓልት አስፓልቱን ብቻ ይዞ ሁሉንም ቀበሌዎች ለፋኖ አስረክቦ ነው ያለው። በተለይ ጎጃም ትላልቅ ከተሞችን እያስለቀቁት ነው። መልቀቁ ብቻ ሳይሆን እኛን ለፋኖ አሳልፎ ሰጦ እያስፈጀን ስለሆነ ወደመጣንበት ስንመለስ ከህዝባችን እና ከፋኖ ታርቀን በሰላም መኖር ይሻለናል የሚል ሀሳብ ቀረበ።
መድረኩን ይመሩት የነበሩት ተመስገን ጥሩነህ እና አረጋ ከበደ በብስጭት ጠረጴዛ ሲደበድቡ ቆይተው ለጥቂት ሰከንድ በጆሮ ከተንሾካሾኩ በኋላ "እንኳን ደስ አላችሁ ጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን የፅንፈኛውን ቡድን መሪ ዘመነ ካሴን ይዞታል" አላቸው ተመስገን ጥሩነህ። መድረኩ በጭብጫቦ ተደበላለቀ በተለይ ራቅ ላለ አካባቢ የመጡ ካድሬዎች ፉከራ ቢጤም ሞከሩ። ምክክሩ እስከ ምሳ ሰዓት በደስታ ታጅቦ ቆይቶ ምሳ ወጡ።
ለምሳ ከአዳራሽ የወጣው 2ሺ ካድሬ ወደየመጣበት አካባቢ እየደወለ ሁኔታውን ሲያጣራ ወፍ የለችም። ዘመነ ካሴን ያዘ የተባለው መከላከያ በጎንደር፣ በወሎ ፣በሸዋ እና በጎጃም በፋኖ እየተገረፈ መሆኑን ሲሰሙ በብስጭት የጥፋት ምክክሩን ጨርሰው አበላቸውን አፍነው መመለሻ ጠፍቶ ባህርዳር ስራ አመራር ጊቢ ታሽገዋል።
ድሃ በህልሙ ቂቤ ይውጣል ነው የሚባለው?
Tilahun Abeje