8-1-0 ስፖርት ⚽️⚽️⚽️
23 subscribers
28 photos
Download Telegram
ጆርዳን አየው ባለፉት አምስት የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመናት ከየትኛውም ተጫዋች በበለጠ ብዙ ጊዜ ጥፋት ተሰርቶበታል።
🚨 አሌክሳንደር ኢሳክ ወደ ኒውካስል የልምምድ ማዕከል ተመልሷል። በዚህ ሳምንት ከክለቡ ባለስልጣናት ጋር በመገናኘት ስለወደፊቱ ሁኔታው ይወያያል።
አሌክሳንደር አይዛክ በኒውካስትል የልምምድ ሜዳ

                  sky sport
🚨 በርንሌይ ሌስሊ ኡጉቹጉን ከቼልሲ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል !

የ21 አመቱ ተጫዋች የህክምና ምርመራዎቹን አጠናቆ በርንሌይን በአራት አመት ኮንትራት ይቀላቀላል ።


🎖sky sport
ሊዊስ ዲያዝ በሊቨርፑል እያለ ሲከፈለው የነበረው ደሞዝ

€63,000 በሳምንት

አሁን ባየርን ሙኒክ የሚከፈለው ደሞዝ

€269,000 በሳምንት 😧

😬🙆‍♂️
ራሽፎርድ ለባርሴሎና የመጀመሪያ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል ።
እንደ ቀልድ 1 ወር አለፈው እኮ😥
ሪዮ ንግሞሀ ፦

"የእኔ አርአያ ሊዮኔል ሜሲ ነው፤ የእግር ኳስ GOAT እሱ ነው እላለሁ።"

"ከማንም ቀድሞ ሁኔታዎችን ማሰብ የሚችልበት ችሎታው ያስደንቀኛል 🎸
የኒውካስትል እስከአሁን ሪጀክት የተደረጉባቸው ዝውውሮች💔

ሴሽኮ On The Way
8-1-0 ስፖርት