8-1-0 ስፖርት ⚽️⚽️⚽️
23 subscribers
28 photos
Download Telegram
📆 24 Yrs ago የ21 አመቱ ሮናልዲንሆ ለፒኤስጂ የመጀመሪያ ጨዋታውን አደረገ። 💙

ለ2 አመታት በቆየበት ፒኤስጂ በ86 ጨዋታዎች 25 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።

         Magician 🇧🇷

@ ጄዳ 8-1-0
ተወዳጁ እና ተናፋቂው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊጀመር ድፍት 11 ቀናት ብቻ ቀርተውታል !

እስካሁን ከተመለከታችሁት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጫዋች ምርጡ 11 ቁጥር ለእናንተ ማን ነው ?
ኒውካስትሎች ቤንጃሚን ሼሽኮ ለማስፈረም የሚያደርጉት ሙከራ ካልተሳካ የፓሪስ ሴንት ዠርሜኑን አጥቂ ጎንሳሎ ራሞስን ለማዘዋወር እንደ አማራጭ እየተመለከቱ ይገኛሉ።
Channel name was changed to «8-1-0 ስፖርት ⚽️⚽️⚽️»
የቼልሲ የዚህ ሳምንት ዕቅድ :-

☑️|| ዛሬ ተጫዋቾቹ ወደ ልምምዳቸው ይመለሳሉ !

☑️|| የፊታችን ረዕቡ የዋንጫ ድሉን በስታምፎርድ ብሪጅ ያከብራል።

☑️|| አርብ ደግሞ ከኤሪክ ቴንሃጉ የባየር ሊቨርኩሰን ስብስብ ጋር የመጀመሪያ የአቋም መለኪያ ጨዋታውን ያደርጋል።

☑️|| እሁድ ከጣሊያኑ ክለብ ኤሲ ሚላን ጋር የመጨረሻ የአቋም መለኪያ ጨዋታውን ያደርጋል።
አሌክሳንደር ኢሳክ የክለቡ የቅድመ ውድድር ዘመን የእስያ ጉብኝት ካመለጠው በኋላ ወደ ኒውካስትል የልምምድ ሜዳ ተመልሷል።

በዚህ ሳምንት ከክለቡ ባለስልጣናት ጋር በወደፊት ህይወቱ ላይ ስብሰባ ያደርጋል።

🥇[Ben Jacobs]
ጆርዳን አየው ባለፉት አምስት የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመናት ከየትኛውም ተጫዋች በበለጠ ብዙ ጊዜ ጥፋት ተሰርቶበታል።
🚨 አሌክሳንደር ኢሳክ ወደ ኒውካስል የልምምድ ማዕከል ተመልሷል። በዚህ ሳምንት ከክለቡ ባለስልጣናት ጋር በመገናኘት ስለወደፊቱ ሁኔታው ይወያያል።
አሌክሳንደር አይዛክ በኒውካስትል የልምምድ ሜዳ

                  sky sport
🚨 በርንሌይ ሌስሊ ኡጉቹጉን ከቼልሲ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል !

የ21 አመቱ ተጫዋች የህክምና ምርመራዎቹን አጠናቆ በርንሌይን በአራት አመት ኮንትራት ይቀላቀላል ።


🎖sky sport
ሊዊስ ዲያዝ በሊቨርፑል እያለ ሲከፈለው የነበረው ደሞዝ

€63,000 በሳምንት

አሁን ባየርን ሙኒክ የሚከፈለው ደሞዝ

€269,000 በሳምንት 😧

😬🙆‍♂️