8-1-0 ስፖርት ⚽️⚽️⚽️
23 subscribers
28 photos
Download Telegram
ኪልያን ምባፔ በመጪው የውድድር ዘመን የሪያል ማድሪድ የፍፁም ቅጣት ምት መቺ ይሆናል።

- 8-1-0 ጄዳ
ስምንተኛዉ የቻን አፍሪካ ዋንጫ በኬንያ ፣ በታንዛኒያ እና በዩጋንዳ ጣምራ አስተናጋጅነት ጅማሮዉን ካደረገ ዛሬ ሶስተኛ ቀኑን ይዟል።

በዉድድሩ እስካሁን የተደረጉ ጨዋታዎች ዉጤት :-

🇹🇿 ታንዛኒያ 2-0 ቡርኪናፋሶ 🇧🇫
🇰🇪 ኬንያ 1-0 ኮንጎ 🇨🇩
🇲🇦 ሞሮኮ 2-0 አንጎላ 🇦🇴
🇲🇷 ሞሪታኒያ 0-0 ማዳጋስካር 🇲🇬

ዛሬ የሚከናወኑ ጨዋታዎች :-

11:00 || 🇳🇪 ኒጀር ከ ጊኒ 🇬🇳 
2:00 || 🇺🇬 ዩጋንዳ ከ አልጄሪያ 🇩🇿

8-1-0 @ጄዳ sport
treble season ሀላንድ 🥶🥶
ሼልፉ ላይ የቀረው ብቸኛ ነገር ባላንዶር ነበ

8-1-0 ጄዳ
ተጨማሪ ምስሎች 📸📸

ከ10 ስንት ሰጣችሁት

@ጄዳ
📆 24 Yrs ago የ21 አመቱ ሮናልዲንሆ ለፒኤስጂ የመጀመሪያ ጨዋታውን አደረገ። 💙

ለ2 አመታት በቆየበት ፒኤስጂ በ86 ጨዋታዎች 25 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።

         Magician 🇧🇷

@ ጄዳ 8-1-0
ተወዳጁ እና ተናፋቂው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊጀመር ድፍት 11 ቀናት ብቻ ቀርተውታል !

እስካሁን ከተመለከታችሁት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጫዋች ምርጡ 11 ቁጥር ለእናንተ ማን ነው ?
ኒውካስትሎች ቤንጃሚን ሼሽኮ ለማስፈረም የሚያደርጉት ሙከራ ካልተሳካ የፓሪስ ሴንት ዠርሜኑን አጥቂ ጎንሳሎ ራሞስን ለማዘዋወር እንደ አማራጭ እየተመለከቱ ይገኛሉ።