Forwarded from የፍፄ ግጥሞች (Fitsae T)
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
ሰላም የቴሌግራም ወዳጆቼ እንዴት ናችሁ ፍፄ ነኝ በቻናሌ የፍፄ ግጥሞች ( @poimfitsae) የተለያዩ ፅሁፎችን ወደናንተ ሳደርስ እናንተም አስተያየታችሁን እየቸራችሁኝ ከሁለት አመታት በላይ አብረን ዘልቀናል አሁን ደግሞ በሰፊ እይታ አዳዲስ ቪዲዮዎችን ይዤ በዩትዩብ ቻናሌ 👇
https://www.youtube.com/channel/UC6lhxeXubv3KTAqrOmI7rhQ
ላይ ይዤ የመጣሁ ሲሆን #subscribe #like #share በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩኝ🙏
ከጎኔ ስለሆናችሁ አመሠግናለሁ ገጣሚ ፍፁም ጥበበ ከ ፍፄ ግጥሞች የቴሌግራም ቻናል
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
በዳቢሎስ ደባ
ከቁሻሻ እግርጌ መስቀሉ ቢቀበር
ቀኑን ጠበቀና
በደመራ ታየ በጢስ ተገለጠ በፈጣሪ ተአምር
ዛሬም አለ መስቀል
በአህዛብ ጉድፍ ጠልቆ የተቀበረ
ዛሬም አለ ድህነት
በሚስጥር የሚኖር ጠልቆ የታሰረ
ዛሬም አባት አለ
መንገዱን የሚያሳይ የድህነትን ጫፍ
ዛሬም ደመራ አለ
እየበራ የሚያልቅ
በፈጣሪ ታዞ መልእክት ሊያሳልፍ
@poimfitsae @poimfitsae
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
በዳቢሎስ ደባ
ከቁሻሻ እግርጌ መስቀሉ ቢቀበር
ቀኑን ጠበቀና
በደመራ ታየ በጢስ ተገለጠ በፈጣሪ ተአምር
ዛሬም አለ መስቀል
በአህዛብ ጉድፍ ጠልቆ የተቀበረ
ዛሬም አለ ድህነት
በሚስጥር የሚኖር ጠልቆ የታሰረ
ዛሬም አባት አለ
መንገዱን የሚያሳይ የድህነትን ጫፍ
ዛሬም ደመራ አለ
እየበራ የሚያልቅ
በፈጣሪ ታዞ መልእክት ሊያሳልፍ
@poimfitsae @poimfitsae
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Forwarded from አቤ እና ከቤ
✟☪ ✟☪ ✟☪ ✟☪ ✟☪ ✟☪ ✟☪ ✟☪ ✟☪
👋👋👋👋👋
👉 ሰላም ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች @Mak_bale ነኝ። እንደጠፋሁ አውቃለሁ ለዚህ ደግሞ ላቅ ያለ ይቅርታን እየጠየኩ ተቋርጦና ጠፍቶ የነበረው #የባለ_ሂጃቤ_ገፆች እንደገና ተመልሷል።
👇👇
በቀጣይ ደግሞ #የባለ_ሂጃቤን የመጨረሳ ሀዘን ወይም ደስታን ያዘለ ብእር ይዘን እንቀርባለን።
በእውነቱ ያልተጠበቀን ክስተትን ይዞ የቀረበው ይሄ ገፅ ብዙዎችን ያስደነግጣል ተብሎ ይታሰባል። በመሆኑም ይሄን ገፅ ለመልቀቅ የናንተ ድጋፍ አንፈልጋለንና ቶሎ ቶሎ 👍 👍 በመስጠት አብሮነታኝሁን ግለፁልን።
👉👉 በነገሪችን ላይ #የባለ_ሂጃቤ እያንዳንዷ ገፅ ምንም አይነት ተጨማሪ ማሳመሪያ ያልተጨመረበት እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ነው!!!!
ከናንተው @Mak_bale
Aug 17/2020
@joftdav

❤️ የልቤ ትርታ❤️
#ክፍል_15
ጌዲዮ እንደምንም እንባውን ጠራርጎ ታሪኩን ቀጠለላት አየሽ እኔን ማንም ከሰው ተራ ቆጥሮኝ ስላላደኩ ዛሬም ሰው እፈራለሁ ብቸኝነቴን እመርጣለሁ ዝምታዬን እወደዋለሁ ለኔ የመኖር ምክንያቴ እናቴ ናት እሷ ናት ታሪኬ እንዳባት ሞፈር ተሸክማ እንደህት መክራ እንደወንድም ጋሻ ሆናኝ ከናት በላይ ብዙ ሆና ያኖረችኝ ታሪኬ እናቴ ብቻናት አየሽ መቅደስ አንቺ እኔን ከመደገፍሽ በፊት ከናቴ በቀር ማንም ጎንበስ ብሎ አንስትትምኝ አያውቅም ለዚም ነው አንቺን እንደናቴ ያየሁሽ አላት ሳያውቀው ለሷ ያለውን ስሜት ነገራት መቅደስ እጆቿን ከጉንጩ ሰዳ እንባዉን ጠረገችለት
ለብዙ ጊዜ ፍቅራቸውን እንዴት መግለፅ እንዳለባቸው ሲጨነቁ የነበሩት ጥንዶች ዛሬ ያለማንም ጣልቃ ገብነት አንድ ሜዳ ላይ ተገናኙ በርግጥም እውነተኛ ፍቅር የቃላት ድርደራ አይፈልግም ለካ እውነተኛ ፍቅር ባይን ጥቅሻ ብቻ ያግባባል በቃ በዝምታ ተያዩ ለመጀመሪያ ጊዜ ጌዲዮ ከንፈሩን ከሴት ከንፈር አገናኘው መቅደስ ለብዙ ጊዜ የናፈቀችውን ጌዲን በቅፎቿ አስገባችው በቃ ያለምንም አፈቅርሀለሁ አፈቅርሻለሁ ያለማንም አጃቢ በከንፈራቸው ቃልኪዳን አሰሩ
የፍቅር ድግሳቸው ትተጠነሰሰ ማንም ባይገምትም የጌዲዮና የመቅደስ ፍቅር እውን ሆነ የዛኑ ቀን ነበር ግቢው ይህን እውነት የሰማው ዮናስ ጌሙን ባደባባይ ተሸነፈ መቅደስ ከሱ ቁንጅና ይልቅ የጌዲዮ መልካምነት አሸነፋት ከዮናስ ማስመሰል የጌዲዮ ፍቅር በለጠባት የውጭ ማንነቱን ሳይሆን በውስጥ መልካም ስብእናው ባደባባይ የጌዲዮ ነኝ አለች
ዮናስ ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲህ አይነት ጌም ሲሸነፍ ከፍተኛ ገንዘብና እሱ የሚያምንበትን ክብሩን አጣ የመጨረሻ እርምጃ ያለውን በቀል በውስጡ አበቀለ በክፋትም ሊጥላት አሰበ
ጌዲና መቅዲ ግን ግቢውን ያስቀና ፍቅር ጀመሩ አይቶ ካይን ያውጣችሁ የማይል ምቀኛ ብቻ ነው በፍቅራቸው አልተደነኩም የሚል ካለ ውሸታም ነው..........
ክፍል_16_ይቀጥላል.....

"የሚወስደኝ አጣሁ😓"
(ከውሰር)
:
አይኖቿ ያማሩ ቢሆኑም ፊቷ በመክሳቱ ምክንያት ከጉድጓድ ውስጥ የሚያበሩ ብርሀኖች ይመስላሉ።ከአይኖቿ ስር ባለው የጉንጮቿ ሜዳ ላይ በጥቁር ደምቀው የተሰመሩት ሁለት መስመሮች ሁሌም እንደምታለቅስ ይናገራሉ።
የደከመ ገላ።፤በምግብ እጦት የተጎሳቆለ ሰውነት፤በችግር የተመታ ማንነት።ይህ ሁሉ የሚነበበው 8 አመት በማትሞላው ትንሿ ልጅ ነው።ገና ሲያይዋት እንደተጎዳች ታስታውቃለች።
የአራተኛ ክፍል ተማሪ ናት።እናትም ሆነ አባት የላትም።የምትኖረው ከ ሴት አያቷ ጋር ቢሆንም ምንም መተዳደሪያ የሌላቸው እና ለምነው በሚያገኟት ጥቂት ነገር ነው የሚኖሩት።እሱም ቢሆን አሁን ላይ የተቋረጠ ይመስላል።የልጅቷ አያት ሁለቱም አይኖች ደክመዋል፤ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ የሚችሉ አይመስሉም።ከፈጠራቸው አንድዬ ፈጣሪ ውጪ መጠጊያም የላቸውም።
ከጓደኞቼ ጋር ሰላም ልንላቸው ቤታቸው በሄድን ጊዜ ብዙ ነገር ታዘብን።ችግራቸውን ባየን ጊዜ አዘንን።ከማዘን ውጪ ምንም ማድረግ ባለመቻላችን ግን አመመን።የአቅማችንን ያህል ልንረዳቸው ግን ለራሳችን ቃል ገባን።
ኩሺና ውስጥ እንጨቱ እየጨሰ ነው።ከጪሱ አጠገብ ትንሿ ልጅ እና አያትየው ተቀምጠዋል፤የልጅቷ ታናሽ ወንድምም በሌላ ጎን አብሯቸው ተቀምጧል።የሚጨሰው እንጨት ላይ ምንም አይታየኝም።ልጆቹን በተስፋ ለማስቀመጥ የተደረገ ሙከራ እንደሆነ ገባኝ። 😓
ልጆቹ እሳቱ ላይ ምግብ እየተሰራ እንደሆነ ተስፋ ያደርጋሉ፤የራበውን ሆዳቸውን እያከኩ በቅርቡ በምግብ እንደሚሞሉትም እያሰቡ ነው፤ነገር ግን ጪስ እንጂ ምንም የለም።
ወደ ኩሽናው ጠጋ አልኩ እና የ 8 አመቷን ልጅ ማናገር ጀመርኩ።ስሟን ከነገረችኝ እና አንዳንድ ነገሮችን ከጠየኳት ቡሀላ
"ት/ት ተመዝግበሻል እንዴ?"ብዬ ጠየኳት
አይኖቿ እንባ አዘሉ፤ፊቷ የሀዘን ጭምብል ለበሰ።መሬት መሬት እያየች እንዲህ አለችኝ፦
"የሚወስደኝ ሰው አጣሁ፤በእርግጥ መማር እፈልጋለሁ ግን የሚያስመዘግበኝ ቤተሰብ አጣሁ፤በዛላይ ደግሞ ደብተርና እስክሪብቶስ ማን ይገዝልኛል?ዩኒፎርምም የለኝም።"ከዚህ በላይ መቀጠል አልቻለችም።እንባዎቿ በጉንጮቿ ላይ ክብልል እያሉ መውረድ ጀመሩ።ማውራት አቃታት።ሳግ እየተናነቃት የመጨረሻ ቃሏን ተናገረች።....."በቃ አልተመዘገብኩም። "
.....ወላሂ ይህን ባለችኝ ጊዜ የተሰማኝን ስሜት መግለፅ አልችልም።ብቻ በጣም አዘንኩ።ከምር የዚህች ትንሽ ልጅ ሁኔታ በጣም ያማል።አይዞሽ ከማለት ውጭ ግን ምንም ማድረግ አልቻልኩም።ከልቤ አላህን ተማፀንኩት ስለዚህች ልጅ።
በእርግጥ ይህችን የ 7/8 አመት ልጅ ተባብረን የት/ተ ወጪዋን ሸፍነን ልናስተምራት እንችል ይሆናል።ነገር ግን ዋናው እና ትልቁ ጥያቄ የሚሆነው 'እንደሷ ቤተሰብ የሌላቸው እና ለመማር አቅም ያጡ ስንት ህፃናት አሉ?' የሚለው ነው።
እኔ እንደ አንድ ግለሰብ ምን ማድረግ እችላለሁ ብለን አስበናል ?እጃቸው ላጠሩ እህት እና ወንድሞቻችን ቤተሰብ ለመሆን ብንሞክርስ?ረሀባቸውን ብንካፈላቸውስ?ችግራቸውን ብንጋራስ?ሌላው ነገር ቢቀር ጥሩ ቦታ ብንሰጣቸውስ?
ህመማቸው ከምንም በላይ ያማል።
እሺ ምን እናድርግ?
#ከውሰር

/// ቀናሽ አሉ ///
በቆምሽበት ሌላ ሳቆም
ማዶ ሆነሽ አየሽ አሉ...
ስሜን ጠርተሽ ተንበርክከሽ
በናፍቆት ድምፅ ጮ'ሽም አሉ
አንቺን በለመንኩበት አንደበቴ
ሌላዋን እንስት ሳማክራት
ስላንቺ ህመም በሙሉ....
ከንቺን መርሳቴን ስትሰሚ
አውለበለብሽ በእጅሽ ሁሉ
በእንባ ጠፋ አይንሽ ኩሉ....
...ግና ውዴ.......
ስህተቱ አንቺው ጋር ነው
አጉል ቅናት መለየት ነው
ያጠፋሽው ያን ጊዜ ነው
እንደማልወድሽ ስታስቢ
ያልወደድኩሽ ያኔ ነው
ጠልቶኛል ብለሽ ስታወሪ
ያስከፋሽኝ ወቅት ይሔ ነው
...እናም ፍቅር.........
ሺ ቢመጣ የሚወደድ
ዙሪያዬን ቢከብኝ እንስቶች
አእላፍ አድናቆት ቢጎርፍልኝ
የፍቅር የአብሮነት ጥያቄዎች
...ይህንን እወቂ.....
ንግስቴ እንቺ ነሽ
ልቤ አንቺው ጋር ነው
ቅናት ነው ጠላትሽ
ፍቅሬ'ኮ ላንቺ ነው
✍ተፃፈ በ'' @Mak_bale'
መስከረም 3,2013
@joftdav
@joftdav
@joftdav
በቆምሽበት ሌላ ሳቆም
ማዶ ሆነሽ አየሽ አሉ...
ስሜን ጠርተሽ ተንበርክከሽ
በናፍቆት ድምፅ ጮ'ሽም አሉ
አንቺን በለመንኩበት አንደበቴ
ሌላዋን እንስት ሳማክራት
ስላንቺ ህመም በሙሉ....
ከንቺን መርሳቴን ስትሰሚ
አውለበለብሽ በእጅሽ ሁሉ
በእንባ ጠፋ አይንሽ ኩሉ....
...ግና ውዴ.......
ስህተቱ አንቺው ጋር ነው
አጉል ቅናት መለየት ነው
ያጠፋሽው ያን ጊዜ ነው
እንደማልወድሽ ስታስቢ
ያልወደድኩሽ ያኔ ነው
ጠልቶኛል ብለሽ ስታወሪ
ያስከፋሽኝ ወቅት ይሔ ነው
...እናም ፍቅር.........
ሺ ቢመጣ የሚወደድ
ዙሪያዬን ቢከብኝ እንስቶች
አእላፍ አድናቆት ቢጎርፍልኝ
የፍቅር የአብሮነት ጥያቄዎች
...ይህንን እወቂ.....
ንግስቴ እንቺ ነሽ
ልቤ አንቺው ጋር ነው
ቅናት ነው ጠላትሽ
ፍቅሬ'ኮ ላንቺ ነው
✍ተፃፈ በ'' @Mak_bale'
መስከረም 3,2013
@joftdav
@joftdav
@joftdav
ሂወቴ ❤ ልቤ ሁሉ😍 ነገሬ....ከሁሉም😘 በላይ ደሞ #እናቴ 💕 የኔ እናቴም አባቴም እህቴም💑 ወንድሜም ጓደኛዬም ፍቅሬም💏
የኔ የመጀመሪያዬም የመጨረሻዬም የትም አለም ላይ የማትደገሚዋ ልዩዋ እንስት👰 የልቤ ንግስት የትኛዋም ሄዋን👰 የማትተካሽ እናቴ የኔ እዚህ የመድረሴ መሰረቴ ምንም ቃላት ብደረድር አንቺን የማይገልፅሽ💖
💕💕 "እናቴ እንኳን ተወለድሽል"💞💞
ከዚህ በላይ የኔን እድሜ ጨምሮ ሰጥቶሽ የነማቱ ሳላን እድሜ 💕💞ሰጥቶሽ ብዙ ዘመንን ብትኖሪልኝ ደስ ይለኛ
ታቂ የለ አንቺ 💞💖ከሌለሽ ቤቱ ሁሉ ጭር እንደሚል
እናቴ ምንም ባሳዝንሽ 💟 ልጅሽ ሁል ጊዜም ይወድሻል ፍቅሬ አንቺ ነሽ ልላ ፍቅር የለኝም መቼም ክፉሽን💗💓💓💜💕 አልፈልግም ጭራሽ ማለት ነው እናቴ ወድሻለሁ ሁል ጊዜም ኑሪልኝ 💋💋💋💋💋💋💋💋💋💜💜💜💜
🎂🎂🎂🎂🎂
🎂🎂መልካም ልደት ሂወቴ🎂🎂

✉️✉️✉️✉️ በራስ መተማመን ✉️✉️✉️✉️
ለአንድ ግለሰብ ከሚያስፈልጉት መሠረታዊ የስነ-ልቦና እሴቶች መካከል አንዱና ዋነኛው በራስ መተማመን (self confidence) ነው፡፡ ብዙዎቻችን በራስ መተማመናችን አነስተኛ ወይም ከነጭራሹ ባለመኖሩ ምክንያት ያጣናቸው ብዙ ነገሮች አሉ፡፡ ለመሆኑ በራስ መተማመን ምንድን ነው ?? በራስ መተማመንን የተለያዩ ምሁራን የተለያዩ ፍቺዎች ሰጠውታል ሆኖም ጭብታቸው ተመሳሳይ ሆኖ ስላገኘሁት አንዱን ብቻ ልንገራችሁ፡፡ ጎልማን በራስ መተማመን ማለት ይለናል በራስ መተማመን ማለት ስለ ራሳችን ችሎታ በቂ የሆነ እውቀት እና እምነት ኖሮን ከዚህ በመነሳት ደግሞ በግፊት እና በጫና ውስጥ ስንሆን ጥሩ ውሳኔዎችን መስጠት ነው ይለናል፡፡ በራስ መተማመን የራስ እውቀት እና ክብር (self esteem) እና የራስን ችሎታን የማወቅና ውጤታማ በሆነ መልኩ ነገርን እፈጽማለሁ ብሎ በራስ ላይ እመነት መጣል (self efficacy) ድምር ውጤት ሲሆን፤ በራስ የሚተማመን ሰው መገለጫዎቹም…….. ስለ ነገ ሲያስብ መልካም መልካሙ ነው የሚታየው፣ በራሱ የሚተማመን ሰው ምክንያታዊ በመሆን ምን ይመጣልን ከግምት ውጥ በማስገባት እና አደጋን በመጋፈጥ (risk taker) ኢላማውን ለመምታት የሚታትር ነው ፣ በእራሱ የሚተማመን ሰው እራሱን በትክክለኛ ደረጃ የሚወድ ነው….. ወዘተ በአንጻሩ ደግሞ በራሱ የማይተማመን ሰው ደግሞ የሚሞክራቸው ነገሮች የሚሳኩለት የማይመስሉት፣ ነገን ሲያስብ መጥፎው ብቻ እና ውድቀቱ ፈጥኖ የሚታየው፣ አቅሙን አሟጦ ለመጠቀም የሚፈራ ወዘተ… መገለጫዎች ያሉት ነው፡፡
ዛሬ በራስ መተማመናችን አነስተኛ ስለሆነ ስላጣናቸው ነገሮች ለማውራት ሳይሆን የተነሳሁት እንዴት በራስ መተማመንን መገንባት እንችላለን ወይም ያለንን አጠንክረን እንሄዳለን የሚለውን ለማየት ነው፡፡ ስለዚህ በራስ መተማመንን እንዴት መገንባት እንችላለን?? የሚከተሉትን ነጥቦች አብረን እንያቸው…… መልካም ንባብ ተመኘሁ፡-
1.በራስ መተማመንህን የሚሸረሽሩ ሃሳቦችን ነቅሰህ አውጣ፡- በአዕምሮህ ውስጥ ያሉትን አልችልም፣ አይሳካልኝም፣ እወድቃለሁ እና አይሆንልኝም የሚሉ አሉታዊ ሃሳቦችን ለያቸው፡፡ እነዚህ ሃሳቦች የጨለምተኛነትን ዘር በውስጥህ በመዝራት የራስ ዕውቀትህን በማሳነስ በእራስ መተማመንህን ይሸረሽሩታል፡፡
2.አሉታዊውን ሃሳቦች ወደ አዎንታዊ ቀይራቸው፡- ከላይ የተጠቀሱትን አሉታዊውን ሃሳቦች ወደ ምክንያታዊ ወደ ሆኑ አዎንታዊ ሀሳቦች ቀይራቸው ለምሳሌ እችላለሁ፣ እሞክረዋለሁ ፣ አሳካዋለሁ ወደ ሚሉ ሃሳቦች ቀይራቸው እነዚህን እራስን የማበረታቻ እና ለራስ ዕውቅና መስጫ ሃሰቦች ቀስ በቀስ አዳብራቸው፡፡
3.አዎንታዊ ሃሳቦችህን ትኩረት ስጣቸው፡- አዕምሮህ አሉታዊውን ሃሳቦች ብዙ ትኩረት እንዳይሰጠቸው ለአዎንታዊው ሃሳቦች ሰፊ ቦታና ጊዜ ስጣቸው፡፡ ለማሳካት የምታልመው ን ጉዳይ ትኩረት በመስጠት ይህን ጉዳይ ወደ ትናኝሽ ሃሳቦች በመቀየር ወደ ተግባር ግባ፡፡ በዚህም ከሰዎች እርዳታ ለመጠየቅ፣ ስትሳሳት ይቅርታ ለማለት እና የማይሆን ነገር ሲመጣ ወይም ስትጠየቅ በአክብሮት አይሆንም ለማለት አትፍራ፡፡ ሁልጊዜም ከዚህ በፊት ያሳካሃቸውን ነገሮች እና ጠንካራ ጎኖችህን አስባቸው፡፡
4.ዙሪያህን በጥንቃቄ ቃኘው፡- በዙሪያህ ላሉ አዎንታዊ ሀሳቦችን እንድታስብና መልካም ድርጊቶችን እንድታከናውን ለሚያደርጉህ እና ለሚያግዙህ ወዳጆችህ ሰፊ ጊዜ ስጥ፣ በአንጻሩ ስለ ራስህ መጥፎ እንድታስብና ምቾት የማጣት ስሜት እንዲሰማህ ከሚያደርጉ ሰዎች እና ድርጊቶች በተቻለህ መጠን እራቅ ካልሆነ ደግሞ ምክንያታዊ በሆነ መንገድ ነቀፌታቸውን ተመልከት፡፡ ለዚህ እንዲረዳህ ደግሞ የተወሰነ ጊዜ በመውሰድ እነዚህን ሰዎች እና ድርጊቶች ለይተህ አውጣ፡፡
5.ችሎታህን ለይተህ አውጣ፡- እያንዳንዱ ሰው ቢያንስ በአንድ ነገር ላይ ጎበዝ ነው፡፡ ስለዚሀም አንተም ጎበዝ የሆንክበትን ወይም ብሰራው አሳካዋለሁ የምትለውን ነገር ነቅሰህ በማውጣት ትኩረትህን ወደእዚህ አድርገው፡፡ ተጨማሪ የሆኑ ጊዜህን የምታሳልፈበትና ስኬታማ የምትሆንበትንም ነገሮች እግረ-ሃሳብህን ለይተህ አውጣና ትኩረትህን ስጠው፡፡
6.በራስህ ኩራ፡- ባሉህ አዎንታዊ እና በጎ ጎኖች ምክንያት ተገቢ እና መጠነኛ የሆነ ኩራትን ኩራ፡፡ ከሰዎች ጋር ባለህ መልካም፣ ግንኙነት፣ አዳማጭ በመሆንህ፣ የሰውን ችግር መረዳት በመቻልህ፣ ውጥረትን በመቋቋም ብቃትህ ፣ እስካሁን ባሳካሀቸው ስኬቶችህ እና በመሳሰሉት ጥሩ ስሜት እንዲሰማህ በማድረግ ኩራትህን ጨምር፡፡
7.ሁሌም ራስህን ሁን፡- አዳዲስ ሰዎችን ስትተዋወቅ .........continue on t.me/poimfitsae

Telegram
የፍፄ ግጥሞች
#አጫጭር ግጥሞች
#ወጎች
#መጣጥፍ እና ሌሎችም የጥበብ ስራዎች።
ለአስተያየት ፥ ጥያቄ ፥ እንዲሁም ፅሁፍ ለመላክ @ft2194
Follow
*youtube
https://youtube.com/channel/UC6lhxeXubv3KTAqrOmI7rhQ
*tiktok
https://vm.tiktok.com/ZMRfTvYWA/

🛎🛎🛎🛎🛎🛎🛎🛎🛎🛎🛎🛎🛎🛎
Pdf መፅሀፍቶችን ፈልገው አጥተዋል??
ለምን @ft2194 ላይ አያናግሩኝም ታዲያ😊
እመጓ
ተልሚድ
የምግብ አሰራር
ፈረንሳይኛ መማሪያ
እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው ሌሎችም መፅሀፍት በእጃችን ስለሚገኙ ከእርስዎ የሚጠበቀው inbox ብቻ
@poimfitsae @poimfitsae
🛎🛎🛎🛎🛎🛎🛎🛎🛎🛎🛎🛎🛎🛎
Pdf መፅሀፍቶችን ፈልገው አጥተዋል??
ለምን @ft2194 ላይ አያናግሩኝም ታዲያ😊
እመጓ
ተልሚድ
የምግብ አሰራር
ፈረንሳይኛ መማሪያ
እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው ሌሎችም መፅሀፍት በእጃችን ስለሚገኙ ከእርስዎ የሚጠበቀው inbox ብቻ
@poimfitsae @poimfitsae
🛎🛎🛎🛎🛎🛎🛎🛎🛎🛎🛎🛎🛎🛎
Forwarded from የፍፄ ግጥሞች (Fitsae T)
ብር እየተንጋጋ
ሆድ እየገዘፈ ጭንቅላት ሲረክስ
ሰው በስለት ማረድ
ጀግንነት ይሆናል ሞራል ደቆ ሲፈስ
ይንኳኳል በራፉ
ወንበዴ መንጋውን ይጥላል በስለት
አባወራው የለም
ወደ ጓሮ ዞሮ ተክል ሲኮተኩት
መንጋው ቡቃያውን
ተክሉን እያየ ሊበላ ሲቋምጥ
የወንበዴ ስለት
አገኘው ተቀላ ለቆጡ ሲያንጋጥጥ
ዋ የገዢ ቁጣ
አደራውንሽቶ ፈጣሪ ሲመጣ ግዛቱን አስራቱን
ያስተዋለ ለታ
የመንጋውን እንባ የገዢውን ችላ የሙሾ ድርድሩን
ሰማይን ያላየ
ይሸፍናል እንባ በጣራነቱ ልክ
ከልክ ሲያልፍ ግን
እንባም ጎርፍ ሆኖ
ጩኸትም ልክ አልፎ ያሳጣል በመሹለክ
ከፍፁም ጥበበ
@poimfitsae @poimfitsae
ሆድ እየገዘፈ ጭንቅላት ሲረክስ
ሰው በስለት ማረድ
ጀግንነት ይሆናል ሞራል ደቆ ሲፈስ
ይንኳኳል በራፉ
ወንበዴ መንጋውን ይጥላል በስለት
አባወራው የለም
ወደ ጓሮ ዞሮ ተክል ሲኮተኩት
መንጋው ቡቃያውን
ተክሉን እያየ ሊበላ ሲቋምጥ
የወንበዴ ስለት
አገኘው ተቀላ ለቆጡ ሲያንጋጥጥ
ዋ የገዢ ቁጣ
አደራውንሽቶ ፈጣሪ ሲመጣ ግዛቱን አስራቱን
ያስተዋለ ለታ
የመንጋውን እንባ የገዢውን ችላ የሙሾ ድርድሩን
ሰማይን ያላየ
ይሸፍናል እንባ በጣራነቱ ልክ
ከልክ ሲያልፍ ግን
እንባም ጎርፍ ሆኖ
ጩኸትም ልክ አልፎ ያሳጣል በመሹለክ
ከፍፁም ጥበበ
@poimfitsae @poimfitsae
Forwarded from የፍፄ ግጥሞች (Fitsae T)
አንዱ አንዱን ሲተካ
ከዙፋኑ መንበር ገዢ ሲፈራረቅ
መስሎን ስቀን ነበር
የዘመናት እንባ በወራት የሚፋቅ
ልክ እንደ ክርስቶስ
የሰው አፍ ተማምነን ሲናፍቀን ተስፋ
እንደ መስዋእት በግ
በገዛ ምድራችን ደማችን ተደፋ
ህይወት እያለቀ
ብልፅግና ማለት የሽንግልና ቃል
የዜጋን ስጋ አጥንት
በየሜዳው ቀብሮ
በተክል መሸፈን እውነት ያዛልቃል
ይቺ የተስፋ ምድር
ከፍሬዋ ልቆ ግብሯ ከበዛ
በሰማይ ነው መሰል
ብልፅግና ያለው የላኩን ወደዛ
ሰው ማለት ሀገር ነው
ብለውን ነበረ አምናና ካቻምና
ይኸው ሀገር ሞቷል
ይበቃል መግለጫ አንድ በል ውጣና
ከፍፁም ጥበበ @ft2194
@poimfitsae @poimfitsae
ከዙፋኑ መንበር ገዢ ሲፈራረቅ
መስሎን ስቀን ነበር
የዘመናት እንባ በወራት የሚፋቅ
ልክ እንደ ክርስቶስ
የሰው አፍ ተማምነን ሲናፍቀን ተስፋ
እንደ መስዋእት በግ
በገዛ ምድራችን ደማችን ተደፋ
ህይወት እያለቀ
ብልፅግና ማለት የሽንግልና ቃል
የዜጋን ስጋ አጥንት
በየሜዳው ቀብሮ
በተክል መሸፈን እውነት ያዛልቃል
ይቺ የተስፋ ምድር
ከፍሬዋ ልቆ ግብሯ ከበዛ
በሰማይ ነው መሰል
ብልፅግና ያለው የላኩን ወደዛ
ሰው ማለት ሀገር ነው
ብለውን ነበረ አምናና ካቻምና
ይኸው ሀገር ሞቷል
ይበቃል መግለጫ አንድ በል ውጣና
ከፍፁም ጥበበ @ft2194
@poimfitsae @poimfitsae
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
፨፨፨፨ የእርዳታ ጥሪ ፨፨፨፨
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➢ #ለወገን_ደራሽ_ወገን_ነው👈👈👈
🙏🙏 🙏🙏 🙏🙏 🙏🙏 🙏
ችግር የሚገባበት አይታወቅምና ዛሬ በእኔ ላይ ደርሶ #የድረሱልኝ_ጥሪዬን ወደናንተ ወደ ወገኖቼ ዘርግቻለሁ። ፈጣሪ የሚሰጥበት መንገድ አይታወቅምና ምናልባት ፈጣሪ በእናንተ በተከበራችሁ #በኢትዮጵያ ህዝብ በኩል ከደረሰልኝ ብዬ #የአባቴን ህይወት ትታደጉልኝ ዘንድ ክብር የኢትዮጵያን ህዝብ እማፀናለሁ።
🙏
ወገኖቼ ሆይ #ሰው_ያለቤተሰብ_ያለ እናትአባትባዶነውና ቤተሰብ ያለው እናት አባት ያለው ሁሉ አይቶና ስሜቴን ተረድቶ ውድ #አባቴን እንድትታደጉልኝ ስል እማፀናለሁ።
🙏
በምስሉ ላይ የምትመለከቱት #አባቴ አቶ ጌትዬ አሰፋ በደረሰበት የጠና #የኩላሊት\ህመም ምክንያት በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል #የኩላሊት_እጥበት ሲያረግ ቆይቶ በመጨረሻም #የጥቁር_አንበሳ_ሆስፒታል የሀኪሞች ቦርድ ወደ #ውጪ ሄዶ እንዲታከምና በአጭር ጊዜ ውስጥም ወደ ውጫገር ሄዶ ህክምናውን ካላገኘ #በህይወት_የመቆየቱ ጉዳይ አጠራጣሪ በመሆኑ ዛሬ ችግሬን ችግራችሁ ህመሜን ህመማችሁ አርጋችሁ በፈጣሪ ስም #የአባቴ_ህይወት በእጃችሁ ነውና እንድትታደጉልኝ በመማፀን እጠይቃለሁ።
🙏
በዚህ መሰረት ወደ ውጪ ሄዶ ለመታከም የሚያስፈልገው ገንዘብ በአጠቃላይ ከ800,000 ብር በላይ ስለሆነና የተጠየቀውን ገንዘብ እኔ ለመሸፈን አቅሙ ስለሌለኝ ወደናንተው ክብር የሀገሬ ህዝቦች እጄን ዘርግቻለሁ።
🙏
ምንም እረዳት የሌለኝ በመሆኑ የሀገሬ ህዝብ እባካችሁ የእርዳታ እንድትዘረጉልኝ እጠይቃለሁ
🙏
እኔን መርዳት ወይም ማገዝ የሚፈልግ ከታች በተጠየሰው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር
➢➢ 1000352655655
ወይም
➢➢📞0967103695 ☎️
➢➢📞0914062986 ☎️
ማግኘንና ማናገር ይችላል።

📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌
@poimfitsae @poimfitsae
በየትኛውም ሁነት ላይ ግጥም ለማፃፍ
> ለፍቅረኛዎ
>ለወዳጅ ዘመድ
>ለሀዘን ወዘተ
የፈለጉትን መፅሀፍ ለማስላክ
የምግብ አሰራር
ፈረንሳይኛ ቋንቋ መማሪያ
ልብ ወለድ
ታሪክ...ወዘተ
@ft2194 👈 ይህንን ሊንክ ተጭነው ያናግሩኝ!!
@poimfitsae @poimfitsae
📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌
@poimfitsae @poimfitsae
በየትኛውም ሁነት ላይ ግጥም ለማፃፍ
> ለፍቅረኛዎ
>ለወዳጅ ዘመድ
>ለሀዘን ወዘተ
የፈለጉትን መፅሀፍ ለማስላክ
የምግብ አሰራር
ፈረንሳይኛ ቋንቋ መማሪያ
ልብ ወለድ
ታሪክ...ወዘተ
@ft2194 👈 ይህንን ሊንክ ተጭነው ያናግሩኝ!!
@poimfitsae @poimfitsae
📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌
ሀገር እንደ ሀገር ስታነባ አምርራ
የወገንን ስጋ ሲበላው አሞራ
መግደልና መሞት
የለት ተእለት ዜና ሆኖ እየተወራ
ሰላም ወዴት አለች
ወዴት ኮበለለች ወዴት ሄደች ሸሽታ
ሰብአዊነታችን
ከምን ተቀበረ ወርዶ ከከፍታ
ሀበሻነታችን
መለያ ስማችን
የዋህነታችን ስለምን ተፋቀ
ስለምን የሰው ልጅ
ከእንስሳነት ወርዶ ከክፋት ወደቀ
ሀገርን እንደ ሀገር
ሞገስ ያለበሰው የሀገር ጠባቂ
ለምን ተሰቃየ
ተፈተነ ክንዱ በወገን ሰባቂ
ለሀገር አንገቱን
ሰቶ ለሚሰዋ መስውአት ወታደር
ሞቱ ለህይወት ነው
ለሀገር ህልውና ለመለዮ ክብር
ዛሬም ወገን አለህ
የሞትክለት ህዝብህ ክብርህን አይረሳም
ስጋህ ቢቀበርም
አላማህ ትልቅ ነው ከግቡ አይገታም
ለሀገር የሞተ
ከኗሪ በላይ ነው የሰውነት ልኩ
ሞተ አይባልም
እሬሳ አይባልም የአንበሳ ነው መልኩ
አበሻነት ስሙእንታቀፍ
ከምግባሩ ራቀ ከፋ መሰይጠኑ
ስለምን ይወጋ
ስለምን ይታመስ ወገን በወገኑ
ይበቃል ይገታ
የመከራው ዝናብ ከጣራችን ይንጠፍ
ፅልመቱን ገርስሰን
በሀበሻነት እቅፍ ዛሬም እንታቀፍ
ከ ፍፁም ጥበበ
@poimfitsae @poimfitsae
የወገንን ስጋ ሲበላው አሞራ
መግደልና መሞት
የለት ተእለት ዜና ሆኖ እየተወራ
ሰላም ወዴት አለች
ወዴት ኮበለለች ወዴት ሄደች ሸሽታ
ሰብአዊነታችን
ከምን ተቀበረ ወርዶ ከከፍታ
ሀበሻነታችን
መለያ ስማችን
የዋህነታችን ስለምን ተፋቀ
ስለምን የሰው ልጅ
ከእንስሳነት ወርዶ ከክፋት ወደቀ
ሀገርን እንደ ሀገር
ሞገስ ያለበሰው የሀገር ጠባቂ
ለምን ተሰቃየ
ተፈተነ ክንዱ በወገን ሰባቂ
ለሀገር አንገቱን
ሰቶ ለሚሰዋ መስውአት ወታደር
ሞቱ ለህይወት ነው
ለሀገር ህልውና ለመለዮ ክብር
ዛሬም ወገን አለህ
የሞትክለት ህዝብህ ክብርህን አይረሳም
ስጋህ ቢቀበርም
አላማህ ትልቅ ነው ከግቡ አይገታም
ለሀገር የሞተ
ከኗሪ በላይ ነው የሰውነት ልኩ
ሞተ አይባልም
እሬሳ አይባልም የአንበሳ ነው መልኩ
አበሻነት ስሙእንታቀፍ
ከምግባሩ ራቀ ከፋ መሰይጠኑ
ስለምን ይወጋ
ስለምን ይታመስ ወገን በወገኑ
ይበቃል ይገታ
የመከራው ዝናብ ከጣራችን ይንጠፍ
ፅልመቱን ገርስሰን
በሀበሻነት እቅፍ ዛሬም እንታቀፍ
ከ ፍፁም ጥበበ
@poimfitsae @poimfitsae
🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧
ልዩ ልዩ ግጥሞችን!!
🖊በ ፅሁፍ
🎙በ ድምፅ
🎥በ ቪዲዮ አሰርተው
ለወዳጅዎ
ለፍቅረኛዎ
ለልጅዎ
ለእህት/ወንድም
ለፈለጉት ሰው ልደት ፣ የፍቅር መግለጫ ፣ የይቅርታ መጠየቂያ ፣ የሀዘን መግለጫ የሆኑ፤
ሀሳብን የሚገልፁ አንጀትን የሚያርሱ ግጥሞችን ለማሰራት 👉 @ft2194 ላይ ያናግሩኝ!!
@poimfitsae @poimfitsae
🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤