#አቤቱ!
...
ጣዕም ካለው ዜማ፥ ምዑዝ ከሆነው ዕጣን፥ ከሚያውድ የናርዶስ ሽቱ... ከበጎነት ሁሉ የሚበልጠው ያንተ ሰላም ወደ ሀገራችን ይፍሰስ።
...
ጌታ ሆይ...
የማይረዱንን ፍለጋ፥ የማይበጁንን አሰሳ መጠውለግ እዚህ ይብቃን። (በሹሞች ሳይሆን መ'ደገፋችንን ባንተ አድርግልን)
...
ውድ!
ምስጋናህ ከመላእክት ትጋት በላይ ነው፤ ክብርህን በቀለም፥ ታላቅነትህን በዜማ መደምደም አልተቻለምና ሰርክ በምህላችን እንባርክሃለን።
...
እውን!
የደናግል ንጽህና ያንተን ቅድስና አይገልጠውም! የሰማዩ ስፋትም ለትልቅነትህ፥ የምድር ጽናት ለብርታትህ መግለጫ አይሆንምና ይህን' ልመና ተቀበል?!.
፡
#አሜን!! 💚💛💝
@wubaroma
ለሌሎች እንዲደርስ #Share
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/firstpray

Aroma's Mesfin:
#ወዳጄ!
...
ድብቆች ከአምላክ ምንም አያገኙም። እንደ ሰው ተሸንፈው እንደ መልአክ ለመግደርደር ይፈልጋሉ። “ደክሞኛል! ያዘኝ!” ለሚሉ የክርስቶስ እጆች ተዘርግተው ይኖራሉ።
...
አላየኸውም ማለት አላየህም ማለት አይደለም።
አላመንክም ማለት አልተነሣም ማለት አይደለም። እስክታየው ቢጠብቅማ ዛሬን ባላየህ ነበር፣ እስክታምነው ቢጠብቅማ እመነኝ! መልካም አይሆንልህም ነበር።
...
አቤቱ በቃልም በዜማም አጫውትሃለሁ 🥰
* * *
ለሌሎች እንዲደርስ #Share👇
https://t.me/yemaledadmts

ሁልጊዜ ሰጪ ሁልጊዜም ተቀባይ፣ ሁልጊዜ ተገፊ ሁልጊዜም ገፊ የለም። እግዚአብሔር ምስኪኖችን ያንገዳገደውን ጽዋ ተቀብሎ ለትዕቢተኞች ሊሰጥ አያረፍድም። የትዕቢተኞች ካባም ለትሁታን አይሰፋም።
...
ገዳዮች መጣል ቢችሉ እግዚአብሔር ማንሣት ይችላል። ዳሩ በእግዚአብሔር የተነሳ ከገዳይ ጋር ሒሳብ አይተሳሰብም። ይልቅ እንዲህ ይበል፦ "ማታ ልቅሶ ቢሆን ጠዋት ግን ደስታ ይሆናል፤ በእንባ የሚዘሩ በደስታ ይለቅማሉ"
* * *
ክፋት ለቀኑ ይበቃዋል፤ አንተ ግን በደግ ዋል!!
//----
@wubaroma
ለሌሎች እንዲደርስ #Share👇
https://t.me/yemaledasink

መልካም ቃል የቀኑ ጉልበት ነው። ፀሐይ ሳትጠልቅ ሥራህን፣ ጨረቃ ሳትሰወር ተግባርህን፣ ከዋክብት ሳይጠፉ ድርሻህን ፈጽም።
ፀሐይ የተባለ ደግ አባት፤ ጨረቃ የተባለች ውብ እናት፤ ከዋክብት የተባሉ ወንድምና እኅቶች ናቸው።
ፀሐይ አንዲት ናት፣ አባትም አንድ ነው፣ ጨረቃም አንዲት ናት፣ እናትም አንድ ናት። ከዋክብት ብዙ ናቸው፣ እኅትና ወንድሞችም እንዲሁ ናቸው።
...
#አስተውል!
የሌላው ሌሊት ቀን ይከተለዋልና አትጨክን፤ ያንተም ቀን ሌሊት ይከተለዋልና መብራት የሚሆን ተግባር ፈጽም።
* * * 💜
@wubaroma
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/firstpray
https://t.me/firstpray
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/yemaledasink
https://t.me/yemaledasink
https://t.me/yemaledasink
ለሌሎች እንዲደርስ #SHARE!

***
ሰው ያመጣውን መከራ እግዚአብሔር ያሻግራል፤ እግዚአብሔር ያመጣውን መከራ ንስሐና ጸሎት፤ አሁን አይተን 'ኋላ የምናጣው፣ ከጥቅምት ደመና፣ ከጠዋት ጤዛ፣ ከእንጨት ጢስ፣ ከውኃ እንፋሎት፣ ከአውድማ እብቅ... ይልቅ ቶሎ ለመጥፋት የቀረበው፣ ከሸክላ ይልቅ የሳሳው፣ ወድቆ የማይነሣው የሰው ልጅ ነውና ዛሬን በፍቅራችን እንኑር።

እንደ ጤና ጣፋጭ፣ እንደ ፍቅር ማዕረግ፣ እንደ ይቅርታ ድል፣ እሰው ፊት እንደ መቆም ደግሞ መራራ የለም።
#ልብ_በል!
ለመፍረድ አቅም ያገኘኸው ለማፍቀር ጉልበት ስላጣህ ነው። ሌሎችን መጥቀም ትልቅነት ነው፤ ካልሆነልህ ግን አለመጉዳትም ጨዋነት ነው።
...
እውነተኛ ውሆች ቢኖሩ ብዙ እሳቶች በበረዱ ነበር።

#አቤቱ__
...
እችላለሁ ብዬ ብቻዬን የተጓዝኩበትን፥ አውቀዋለሁ ብዬ መንገድ የጀመርኩበትን፥ ጀግና ነኝ ብዬ ጦርነት ያወጅኩበትን፥ ጠቢብ ነኝ ብዬ መድረክ የፈለግኩበትን... ያን የከሰረ ዘመኔን አንተ ካስልኝ፤
...
የቡችሎችን ቃርሚያ መሻት ከእኔ ይራቅ። የሰማይን ገበታ፥ የነፍስ መዳንን ከዋናው እርሻ እንዳጭድ ዕድል ፈንታዬን ከማዕድህ ከሚቆርሱት ጋር አድርግልኝ፤
...
በምሠራው ላይ ልትሠራ፥ በምኖረው ሕይወት ልትኖር ዛሬ ወደ'ኔ ና!!

#አምንሃለሁ!
---
የጠበኩት ቢቀር - አንተ ባህር ተራምደህ ትመጣልኛለህ።
...
ለካባ ያሰብኩት ጨርቄን ቢወስድም - አንተ የጽድቅ ሸማዬ ነህ።
...
መሸሸጊያዬ ቢፈርስ - አንተ ግን የመማጸኛ ከተማዬ ነህ።
...
እህሌ ቢያልቅ - አንተ በረከቴ ነህ።
...
ልፋቴ ደሞዝ ቢያጣ - አንተ የዘለዓለም መኖሪያዬ ነህ።
...
በግራ ቢከዱኝ - አንተ በቀኜ አለህ።
...
ያልገመትኩት ቢደርስብኝ - አንተ ግን ቀድመህልኛል።
...
እግሬ ሲደናቀፍ - አንተ ተነጥፈህልኛል።
...
አልጋ ላይ ስቀር - አንተ አስታመኸኛል።
...
ምርኩዜ ሲሰበር - አንተ ችለኸኛል።
...
ያጀቡኝ ሲበተኑ - አንተ ግን መላእክትን
አ'ዘህልኛል።
...
የጨረስኩት እንጭጭ ቢሆን - አንተ የዳርቻዬ አዛዥ ነህ።
...
አሳዳጁን ጳውሎስን ገንዘብ ያደረግህ ወዳጅ ሆይ! እኔንም ለክብርህ ለመኖር ወስንልኝ። እናቱን እንደ ናፈቀ ልጅ መምጫ መምጫህን እያየሁ ልኑር፤ ቀኑ ሳያልቅብኝ ምስጋናዬን ተቀበል!