#በማለዳህ_ደስ_ይለኛል...
እውን የልቤ ክፋት የፍቅርህን ድንበር ማለፍ አይችልም፡፡ ከስንፍናዬ ልታነቃኝ ከደሃ ጎጆዬ የንጋት ፀሀይ ትልካለህ፤ ድካም ያከሰለውን የነፍሴን በረሃ ልታርስ፥ የምህረት ጠል ታዘንባለህ፤ አለማመኔን ትረዳለህ፤ ማመኔን በበረከት ትገልጣለህ፤ በጥቂት መታመኔን በብዙ ትሾማለህ... የልቤ ልብ ሆይ! በየትኛው መስፈሪያ "ይህን ታህላለህ" ልበልህ?!
#አቤቱ
ኮብላይ ማንነቴ ከአባትነት ፊትህ ደጋግሞ ይርቃል፤ የትላንት ክብሩን፣ የጓዳ እረፍቱን፣ የትከሻ ስፋትህን፣ የመሶብ በረከትህን ገፍቶ ከመልካም ሃሳብህ ይሰደዳል። እግሬ በወጣበት ቅፅበት በር በሩን ትማትራለህ፤ የእንደገና አባት እንደገናዬ ስለ'ኔ በናፍቆት ትታመማለህ፤ በብርቱ ትፈልገኛለህ፤ ከነ ፍግ ጠረኔ ወደደረትህ ታስጠጋኛለህ፤
#ውዴ ለፍቅሬ መግለጫ ላደርግ የጣርኩት ሁሉ ጥግህን አይደርስም። ባይጠቅምህም እንዲያው ግን #እወድሃለሁ!!
* * * 💜
@wubaroma
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/firstpray
https://t.me/firstpray
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/yemaledasink
https://t.me/yemaledasink
https://t.me/yemaledasink
ለሌሎች እንዲደርስ #SHARE!

#ወዳጄ___
እውነት በተማሪ ቤት ወይንም በፍርድ ቤት ላትኖር ትችላለች፤ እግዚአብሔር እንድናውቀው የወደደው እውነት ግን የዘላለም ሕይወት የሚገኝበትን እውነት ነው። እርሱም ራሱ #እግዚአብሔር ነው።
እውነት ብርሃን ነው፤ እግዚአብሔርም ብርሃን ነው። እውነት ነጻ ያወጣል፤ እግዚአብሔርም ነጻነትን ይሰጣል። እውነት ያሳርፋል፤ እግዚአብሔርም የዘላለም ዕረፍት ይሰጣል።
በእግዚአብሔር ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኘው ነገር፦
👉ሌሎች እውነቱን እንዲያውቁ መመስከር ነው።
* * *
“ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።” እንዲል 1ኛ.ጢሞ. ፪፥፫-፬
* * *
#እውነት_ኢየሱስ_ነው!

#የብርሃን_ብርሃን! 💥
...
ብርሃን ውበት🥰 ብርሃን የመውጣት ድፍረት🚶ብርሃን የዓይን ዋጋ 🤩 ብርሃን ነጻ ስጦታ🎁 ብርሃን መንገድ 🚦 ብርሃን መገናኛ🚏 ብርሃን ተስፋ🌼 ብርሃን ማፍቀሪያ💞 ብርሃን የሕመም መታገሻ😌 ብርሃን የልብ ወጌሻ💝
...
ነቢዩ ፡- “በብርሃንህ ብርሃንን እናያለን” እንዲል። (መዝ. 36 ፥ 9) በብርሃን ቃልህ ብርሃን ልጅህን/ #ኢየሱስን ዓየን። 😍
ተመስገን!

#አዳም፦
ገነቱን'ና እግዚአብሔሩን ያሳጣችውን ሔዋንን "ይቅር!" አላት፡፡
...
#ዮሴፍ፦
ልጅነቱን ለባርነት የዳረጉትን ወንድሞቹን በበቀል ሳይሆን በይቅርታ አሸነፋቸው፡፡
...
#የእስጢፋኖስ ቤተሰቦች፦
ደም-መላሽ ቢሆኑ ኖሮ ጳውሎስን የሚያህል መልዕክተኛ አናገኝም ነበር፡፡
...
፡
#ይቅርታ!
ለትውልድ የምናቆየው ውለታ ነው፤ በእርግጥም ይቅርታ የማይገባንን በሰጠን አምላክ ፊት ሰውዬው የማይገባውን መስጠት ነው፡፡ (የይቅርታ ዘመን ይሁን)

#ምኞት፥ ስለ መጪው አሮጌ ዓመት 🌼
፡
አዲስ ሆኖ ይምጣ፤ መጪው አሮጌ ዐመት
ሰው በውድ ይገመት
እህልና ሲሳይ በርካሽ ይሸመት።
በጦም በፍስክም፥ ዱላ ለምንጠግብ
ጨቅላ ልጅ አስርበን፥ ጆፌ ለምንመግብ
ሰላም ይለግሰን
ከለታት አንድ ቀን፥ የሰው ወግ ይድረሰን።
ያርሶ በሌ ልጆች
በእንግዳ ሰው እጆች
ሳናረጅ ከመጦር፥
ይሰውረን ከጦር
-ያስጥለን ከበቀል
እንደ ድንኳን ችካል
አመሻሽ ተተክሎ፤ ጠዋት ከመነቀል።
በእልህ ምትክ መላ
ልባችንን ይሙላ።
ጉልበቱን ለሚያመልክ ፤ ጉልበቱን ያቅልጠው
ለደግ ሰው አክሊል
ለክፉ ልብ ይሰጠው።
ይፍለቅ ከየመስኩ
የርህራሄና የማስተዋል ጠበል
ቃል ምግባር ይወልዳል፤ አሜን! ይሁን እንበል!
* * *
(በእውቀቱ ስዩም)
* * * 💜
@wubaroma
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/firstpray
https://t.me/firstpray
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/yemaledasink
https://t.me/yemaledasink
https://t.me/yemaledasink
ለሌሎች እንዲደርስ #SHARE!
፡
አዲስ ሆኖ ይምጣ፤ መጪው አሮጌ ዐመት
ሰው በውድ ይገመት
እህልና ሲሳይ በርካሽ ይሸመት።
በጦም በፍስክም፥ ዱላ ለምንጠግብ
ጨቅላ ልጅ አስርበን፥ ጆፌ ለምንመግብ
ሰላም ይለግሰን
ከለታት አንድ ቀን፥ የሰው ወግ ይድረሰን።
ያርሶ በሌ ልጆች
በእንግዳ ሰው እጆች
ሳናረጅ ከመጦር፥
ይሰውረን ከጦር
-ያስጥለን ከበቀል
እንደ ድንኳን ችካል
አመሻሽ ተተክሎ፤ ጠዋት ከመነቀል።
በእልህ ምትክ መላ
ልባችንን ይሙላ።
ጉልበቱን ለሚያመልክ ፤ ጉልበቱን ያቅልጠው
ለደግ ሰው አክሊል
ለክፉ ልብ ይሰጠው።
ይፍለቅ ከየመስኩ
የርህራሄና የማስተዋል ጠበል
ቃል ምግባር ይወልዳል፤ አሜን! ይሁን እንበል!
* * *
(በእውቀቱ ስዩም)
* * * 💜
@wubaroma
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/firstpray
https://t.me/firstpray
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/yemaledasink
https://t.me/yemaledasink
https://t.me/yemaledasink
ለሌሎች እንዲደርስ #SHARE!
#ወዳጄ!
...
እግዚአብሔር የዘገየ የመሰለን እኛ ስለቸኮልን ነው፤ የእግዚአብሔር ቀን በድንገት ትመጣለችና ተዘጋጅተን እንኑር።

፧
ስለ ፍቅራችሁ፣ ስለ ሀገራችሁ፣ የ'ናንተ ስለሆነው ሁሉ ፍርሃት ያለባችሁ፦ እግዚአብሔር ክፉውን ሊበቀለው ዳግም የሚመጣበት ዘመን ደርሶአልና አትፍሩ!!
...
ነፍሳችሁ በዘላለም ማዳን ውስጥ ታርፋለች! የሚፈሩትን ወዳጆቻችሁን አበርቷቸው። እባካችሁ! እግዚአብሔር በአንደበታችሁ እንዲያጽናና ፍቀዱለት። ከብዙ ስጦታ ይልቅ የማጽናናት ቃል የደረቁ አጥንቶችን ታለመልማለችና።
...
ያልተንኳኩ ደጆችን ዛሬ በብርታት ድምፅ አንኳኩ። የዛኔ እግዚአብሔር የሚሠራውን ድንቅ 'ራሳችሁም ከ'ራሳችሁ አንደበት ትሰሙታላችሁ። ብቸኞችን አሁን አስታውሱ፤ እግዚአብሔር በ'ናንተ ውስጥ ሁኖ "አለሁ!" ሊላቸው ይፈልጋልና።
...
አቤቱ ጉልበቴ ሆይ #እወድድሃለሁ!

እግዚአብሔር'ኮ ችሎን ነበር፤ እኛ ግን መቻቻል አቃተን።
እውን እርሱ ከቀሰፈን ይልቅ ራሳችንን የቀሰፍነው ይበዛል።
ዓለም ሰፊ መቃብር የምትሆነው ለተስፋ ቢሶች ነው። (ተስፋ መቍረጥ ተንቀሳቃሽ 'ሬሳ ያደርጋልና)
በማይታየው ነገር ላይ እግዚአብሔርን ዓይቶ ተስፋ ማድረግ እርሱ የተስፋዎች ሁሉ በኩር ነው።
...
#ተስፋ ዓይቶ መናገር ሳይሆን አምኖ መኖር፣ አምኖ መደሰት ነው።
#አንድ_ተስፋ_አለ! 💚💛💔

ባ'ለቀው ላይ የምትቆም፣ በዘመመ ዘመን የምትባርክ፣ ትላንት የወደድክ ዛሬ ያልጠላህ፣ ትላንት የተለመንክ ዛሬ ያልጨከንክ፣ ትላንት የመሰከርክ ዛሬ ያልካድክ፤ መውደድህን የምታከብር፣ "ቅዱስ!" ብለህ "ርኵስ" የማትል አንተ #ተባረክ!
...
የወጣው ፀሃይ ይጠልቃል፤ የጋረደው ጋራ ይፈርሳል፤ አንተ ከገለጥክ የማትጨፍን፣ ካበራህ የማትጨልም፣ ከያዝክ የማትጥል ዓለት... #ተመስገን!

በጥበብ የሰነፎች ጨለማ ያስጨንቅሃል።
****
ኢ የ ሱ ስ ን ፈሪሳዊያን በሕግ ሊፈትኑት ተነሱ "ሕግ የሚያወራው ስለ እኔ ነው!" አላቸው፤ በነቢያት ትንቢት መጡበት "እሱም ቢሆን ስለ እኔ የተነገረ ነው!" አላቸው፤ በመጻሕፍት ተነሱበት "መጻሕፍት በሙሉ ለእኔ ናቸው!" አላቸው፤ ሰቀሉት "ተፈፀመ!" አላቸው፤ (እነሆ የጨለማው ፍፃሜ የዛን ቀን ሆነ)
እንግዲህ ክርስቶስን ለተከተሉት ብርሃን በራላቸው። ስማቸውም "ክርስቲያን!" ተባለ፤ "ለምን?!" ቢሉ፦ ክርስቶስን ይመስላሉና!!!
...
#ጥበብ 📚
* * * 💜
@wubaroma
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/firstvoic

የምታስለቅስህን ዓለም ስቀህ ጠብቃት። ከንቱነቷ እንደ ውሻ ሲሮጡለት ይከተላልና ድፈራት። ምን ቤትህ ቢዘም፣ ምን ህይወትህ ቢደፈርስ፤ በሌላው ሞት “እግዚአብሔር ሰጠ፣ እግዚአብሔር ነሣ” ባንተ ጉዳይ ግን “እኔ አገኘሁ፣ እግዚአብሔር ወሰደ” አትበል።
...
ስትበላ ድሀ አደጎችን፣ ስትጠጣ በረኸኞችን፣ ስትለብስ የተራቆቱትን፣ ወደ ቤትህ ስትገባ ጎዳና የወደቁትን፣ ስትተኛ ማረፍ ያጡ በሽተኞችን፣ ስትሠራ ሥራ ያጡትን፣ ስትራመድ እግር አልባዎችን፣ … አስብ። ሁሉን መርዳት ባትችል እንኳ' አንዱን ደግፈህ የዓለምን ሥቃይ ቀንስ።
...
የቀኑን ትግል አንተ "ጥግረራ" ትለዋለህ፤ እግዚአብሔር ግን የጸሎት ርእስ ይለዋል። እግዚአብሔር እንኳን በአፍህ በልብህ የተመካኸውንም ያፈርሳልና ትምክህት ሲሰማህ ክብርን ለአምላክህ ስጥ። በአፍህ ምስጋና ሲሞላ የዛኔ በልብህ ደስታ ይሞላል። በእጅህ ስትጎርስ በልብህ አመስግን፤ ያን ጊዜ ሆድህና መንፈስህ እኩል ይጠግባሉና።
...
ያለ እግዚአብሔር መቍጠር ሲቆጥሩ መኖር ነው። ያለ እግዚአብሔር ማሰብ ያው መዋተት ነው። የክርስቶስ ሰላም ገንዘብ የማይገዛው፣ ዕረፍቱም ከውበት ያማረ፤ የምድር ገዢ የማይሰጠው ግዘፍ ነው። (እግዚአብሔር ያብጀው እንጂ እርሱ ያሳምረዋል) "እግዚአብሔር ያውቃል" ብለህ ስታምን በእውቀቱ ያጸድቅሃል። #ወዳጄ! ያለማቋረጥ የምንጸልየው ያለ ማቋረጥ ለመቀበል አይደለም!
፡
#አቤቱ!
በየማለዳው የሚቆረስ ግን የማይነጥፍ ህይወት ስጠን። 🥰
* * * 💜
@wubaroma
👉Channel👇👇👇👇
https://t.me/firstvoic
https://t.me/firstvoic
👉Group 👇👇👇👇👇👇