First priority Ethiopia
227 subscribers
1.93K photos
249 videos
159 files
60 links
First Priority Youth and school Ministries!
Download Telegram
First priority Ethiopia
Photo
First Priority Harer gave training on July 30 and 31 at Harer Emmanuel Church for 23 students.
3
በ30/11/2018 በሞጆ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ላይ በነበረው የሱባዬ(የወጣቶች ምሽግ) ፕሮግራም ላይ የ FIRST PRIORITY የስልጠና ግዜ

በዕለቱ የነበሩ ወጣቶች:- ብዛት 32
17 ወንድ
15 ሴት
ከ 5 ትምህርት ቤት :-
1 ሞጆ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት(mojo high school)
2 እስኩል ኦፍ ኤክሰለንስ ( school of excellence )
3 ቀርሳ ትምህርት ቤት
4 ሰዮ special school
5 ቤዛ primary school

በዚህ ፕሮግራም ላይ የFIRST PRIORITY ስልጠና የአዳማ ተጠሪ በሆነው ኢዮስያስ ካሳሁን ተሰጥቷል።

እግዚአብሔር በዚህ ፕሮግራም ላይ በጣም ረድቶናል።
👍2👏1🙏1
First Priority Gambella Appreciation Certificate.