ያቺን ሰዓት የሚያውቃት የለም | መምህር ኪሩቤል ጀቤሳ | ፍኖተሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት
https://youtube.com/watch?v=VakbCXMg728&si=_UInv43i0uh61tPe
https://youtube.com/watch?v=VakbCXMg728&si=_UInv43i0uh61tPe
YouTube
🔴 ያቺን ሰዓት የሚያውቃት የለም | መምህር ኪሩቤል ጀቤሳ | ፍኖተሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት | Finote Hiwot Sunday School
ያቺን ሰዓት የሚያውቃት የለም
ማቴ 24 ÷ 36
#ቀጨኔ_ደብረሰላም_መድኀኔዓለም
#ፍኖተሕይወት
#Finotehiwot
#habesha #eotc #kechene #medhanealem #medhanealem_mezmur #media #gebriel
ማቴ 24 ÷ 36
#ቀጨኔ_ደብረሰላም_መድኀኔዓለም
#ፍኖተሕይወት
#Finotehiwot
#habesha #eotc #kechene #medhanealem #medhanealem_mezmur #media #gebriel
❤18🙏5
#ታኅሣሥ_6_የአርሴማ_ቅድስት_ወሰማዕትና_የእርሷ_ማኅበርተኞች_ድል_አድራጊዎች_27_ሰማዕታት_ሥጋቸው_በክብር_የፈለሰበትና_ቤተ_ክርስቲያኗ_ቅዳሴ_ቤት_የተከበረበት_ዕለት ነው፡፡
1ኛ. አርሴማ፤ ቅድስት ወሰማዕት ኃያል ተጋዳሊት
2ኛ. ኢያሚኖስ፤ ጸሎትን የሚያሳርግ ካህን
3ኛ. አፍጢኖስ፤ ከብዙዎች የተመረጠ
4ኛ. በርቲኖስ፤ ጻድቅና ቸር
5ኛ. ጢሞና፤ በመላላክ ሥራ አገልጋይ የኾነ
6ኛ. ጢሞዓና፤ ተአጋሽና ጸዋሚ
7ኛ. ዘኬዎስ፤ ከከበሩ የከበረ
8ኛ. እስጢፋኑ፤ ተጋዳይና የበደሉትን ይቅር ባይ
9ኛ. አርሞና፤ ከጎልማሶች ይልቅ ደም ግባቱና መልኩ ያማረ
10ኛ. ኪርያኮስ፤ ሥጋውን ያላረከሰ ንጹሕ
11ኛ. አንጥያኮስ፤ ቡሩክ የኾነ የአቡሪ ልጅ
12ኛ. ያዕቆብ፤ የእግዚአብሔር ታማኝ የኾነ
13ኛ. ቡራኬሌስ፤ በሰው ዘንድ ተወዳጅ የኾነ
14ኛ. አስቂርያቆስ፤ ክርስቶስን የሚወደው
15ኛ. አስኪርያኖስ፤ ባለሟል የኾነና ግርማው የሚያስፈራ
16ኛ. ሚርያኖስ፤ ፊቱና መልኩ ደስተኛ የኾነ
17ኛ. ትትግርጦስ፤ ወደ ንስሐ የተመለሰ
18ኛ. ያስቲኖስ፤ የሚፈርድና የሚበይን
19ኛ. ጥልያኖስ፤ ያላመኑ ሰዎችን የሚገስጽ
20ኛ. ዑልያኖስ፤ የዚህ ዓለም ጥበብ መምህር የኾነ
21ኛ. ጴርቅላስ፤ በስም አጠራርና በሽምግልና መልካም የኾነ
22ኛ. ኬብያኖስ፤ ተጋዳይ የኾነ
23ኛ. ጴጥሮስ፤ የጠራ የባሕርይ ዕንቊ
24ኛ. ጰኵንዮስ፤ የሮምያ ሹም
25ኛ. ሐናንያ፤ የዋህና ሽንገላ የሌለው
26ኛ. ሐሊባኖስ፤ ጾምና ጸሎትን የሚወድ
27ኛ. ኤስያኖስ፤ በመንፈስ ቅዱስ ጎልማሳ የኾነ
28ኛ. ኤልያብ፤ በረኛና የሰማዕት መጀመሪያ፡፡
—-
#ታኅሣሥ ፮፤ #በዓለ_ቅዳሴ_ቤታ_ለቅድስት_አርሴማ_፡፡
#ቅድስት_አርሴማ_በዓለም_አቀፍ_ደረጃ__በዓሏ_የሚከበርበት_ #፩ #ገዳም
፩. #አርመን_ቅድስት_አርሴማ_፤ #ክብርት_ዐጽሟ_ያረፈበት_
አድራሻው፤ አርመን፥ ሰፈረ ሰላም (አባኮት)፤
#ቅድስት_አርሴማ_በመዲናችን_በአዲስ_አበባ__በዓሏ_የሚከበርባቸው_ #፴፭ #ገዳማትና_አድባራት፡፡
፩. ቃሊቲ መካነ ሰላም ቅድስት አርሴማ ቤ/ክ፤
አድራሻው፤ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ፥ ሰፈረ ሰላም (አባኮት)፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ(መገናኛ) → ቃሊቲ → ሰፈረ ሰላም፤
፪. ግራር ደብረ ዐባይ ቅድስት አርሴማ፤
አድራሻው፤ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ፥ ግራር ኮንዶሚኒየም፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ → መርካቶ → ኮልፌ → ግራር፤
፫. የካ አባዶ ደ\ል ቅድስት አርሴማና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ የሐንስ ቤ/ን፤
አድራሻ፤ የካ ክፍለ ከተማ፥ አባዶ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ (መገናኛ) → አባዶ
፬. ወይራ ሰፈር ገነተ ሰማይ ቅድስት አርሴማና አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ቤ/ክ፤
አድራሻው፤ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ፥ ወይራ ሰፈር፥ ጦጣ ገደል(ዶሮ ርባታ)፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ አራዳ ሸዋ ዳቦ ቤት → ወይራ ሰፈር → ዶሮ ርባታ፤
ወይም፤ ከፒያሳ → ሜክሲኮ → ጦር ኃይሎች → ወይራ ሰፈር፡፡
፭. ጎፋ መካነ ብርሃን ቅዱስ ዑራኤል ወቅድስት አርሴማ ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ፥ ጎፋ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ → ሜክሲኮ → ጎፋ፡፡
፮. ሸጎሌ ኮዳነ ምሕረት ወቅድስት አርሴማ፤
አድራሻ፤ ጉለሌ ክፍለ ከተማ፥ ጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ → አዲሱ ገበያ (ቶታል) ፡፡
፯. ጎጆ አርሴማ ወአቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን፤
አድራሻ፤ ክፍለ ከተማ፥ ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ (መገናኛ) → ፡፡
፰. ደብረ መድኀኒት አቡነ ሀብተማርያም ወቅድስት ልደት ወቅድስት አርሴማ ገዳም፤
አድራሻ፤ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ፥ ካኦ ጀጄ ዱቄት ፋብሪካ ቃሎ ተራራ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ → በአስኮ መስመር → ካኦ ጄጄ → ቃሉ ተራራ፡፡
፱. ቦሌ 24 ምዕራፈ ሰማዕታት ወደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤልና ቅድስት አርሴማ ቤ/ን፤
አድራሻ፤ ቦሌ ክፍለ ከተማ፥ 24ት (አዲሱ ስታዲየም)፡፡
ታክሲ፤ ከፒያሳ → መገናኛ → 24ት፡፡ ወይም
ታክሲ፤ ከፒያሳ → ቦሌ → 24ት፡፡
፲. ቦሌ አራብሳ ዋሻ መካነ ቅዱሳን ገብረ መንፈስ ቅዱስ፣ ልደታ ለማርያም ፣ ኪዳነ ምሕረት ፣ ሚካኤልና አርሴማ ቤ/ን፤
አድራሻ፤ ቦሌ ክፍለ ከተማ፥ አራብሳ፡፡
ታክሲ፤ ከፒያሳ → መገናኛ → አራብሳ፡፡
፲፩. ምሥራቀ ፀሐይ ቅዱስ ዑራኤልና ቅድስት አርሴማ ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ቦሌ ክፍለ ከተማ፥ ኤረር በር (በጎሮ መንገድ አለማየሁ ሕንፃ ገባ ብሎ)፡፡
ታክሲ፤ ከፒያሳ → መገናኛ → ጎሮ፡፡
፲፪. ቦሌ ሰሚት ምስራቀ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅድስት አርሴማ ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ቦሌ ክፍለ ከተማ፥ ሰሚት ኮንዶሚኒየም፡፡
ታክሲ፤ ከፒያሳ → መገናኛ → ሰሚት ኮንዶሚኒየም፡፡
፲፫. አያት መካነ ሕይወት መድኀኔ ዓለምና ቅድስት አርሴማ ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ቦሌ ክፍለ ከተማ፥ ሮል ሳሙና ፋብሪካ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ → መገናኛ → አያት ጠበል፡፡
፲፬. ቀበና ምሥራቀ ፀሐይ መድኀኔ ዓለም ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ አራዳ ክፍለ ከተማ፥ ቀበና፡፡
ታክሲ፤ ከፒያሳ → በመገናኛ → ታክሲ ቀበና፡፡
፲፭. መንበረ ክብር ቅዱስ ሚካኤል፣ አቡነ ተክለ ሃይማኖትና ቅድስተ አርሴማ ገዳም፤
አድራሻ፤ ጉለሌ ክፍለ ከተማ፥ ቀጨኔ፡፡
ታክሲ፤ ከፒያሳ → ቀጨኔ፡፡
፲፮. ሐመረ ወርቅ ማርያምና አርሴማ ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ነፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፥ ወርቁ ሰፈር፡፡
ታክሲ፤ ከፒያሳ → ቃሊቲ፡፡
፲፯. ምስራቀ ፀሐይ ቅዱስ ገብርኤል ቅድስት አርሴማና አቡነ አዳም ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ፥ አዲስ ሰፈር፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ → ሜክሲኮ → ጀርመን ዐደባባይ፡፡
፲፰. ጀሞ ደብረ ኀይል ቅዱስ ገብርኤልና ቅድስት አርሴማ ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ፥ ጀሞ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ → ሜክሲኮ → ጀሞ፡፡
፲፱. አቃቂ ፈንታ ደብረ ጽጌ ቅዱስ ሩፋኤልና ቅድስት አርሴማ፤
አድራሻ፤ አቃቂ ቃሊቲ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፥ ፈንታ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ → ቃሊቲ → አቃቂ → ፈንታ፡፡
፠፨፠ እንዲሁም በድርብነት፤
፳. ኮተቤ ማኅደረ ቅዱሳን አቡነ ገብረመንፈስቅዱስና ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ የካ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ፥ ሎቄ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ(መገናኛ) → ሎቄ፡፡
፳፩. ኮተቤ ሃገረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ፥ ቅድስት ማርያምና ቅድስት መግደላዊት ማርያም ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ የካ ክፍለ ከተማ፥ አንቆርጫ፤
ታክሲ፤ ከአራዳ ጊዮርጊስ (ከ4 ኪሎ) (ከ6 ኪሎ) → ፈረንሳይ→ አንቆርጫ፡፡
፳፪. ጉራራ ምስራቀ ፀሐይ ቅድስት ኪዳነ ምሕረትና ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ የካ ክፍለ ከተማ፥ ጉራራ፤
ታክሲ፤ ከአራዳ ጊዮርጊስ (ከ4 ኪሎ) (ከ6 ኪሎ) → ፈረንሳይ→ ጉራራ፡፡
፳፫. ደብረ ተአምራት ዳግማዊት ጻድቃኔ ቅድስት ማርያም፤
አድራሻ፤ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፥ ታቦት ማደርያ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ → ሜክሲኮ → ታቦት ማደርያ፡፡
፳፬. ደብረ ቢታንያ አቡነ ተክለ ሃይማኖትና ቅድስት ልደታ ለማርያም፤
አድራሻ፤ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ፥ ካራ ቆሬ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ → ሜክሲኮ → ካራ ቆሬ → 2 ቊጥር ማዞርያ፡፡
፳፭. አዲስ አምባ ደብረ ገነት ቅድስት ኪዳነ ምሕረትና ደብረ ፍስሐ ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ፥ አዲስ ሰፈር፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ → ሜክሲኮ → አዲስ ሰፈር፡፡
፳፮. ገዳመ ኢየሱስ፤
አድራሻ፤ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ፥ ሆላንድ ኤምባሲ፡፡
ታክሲ፤ ከፒያሳ → መርካቶ → ኮልፌ፡፡
፳፯. . ኮልፌ ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ኮልፌ ቀራንዮ ስልክ ላፍቶ፥ ጠሮ፡፡
ታክሲ፤ ከፒያሳ → ዊንጌት → ጠሮ አራት መንታ፡፡
፳፰. አለም ባንክ ጀሞ ደብረ ራማ ቅዱስ ገብርኤል፤
አድራሻ፤ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ፥ አለም ባንክ፤

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
❤10🤝1
ታክሲ፤ ከፒያሳ ሸዋ ዳቦ (ሜክሲኮ) (ጦር ኀይሎች) → አለም ባንክ፡፡
፳፱. ኮልፌ ደብረ ፀሐይ አቡነ ተክለ ሃይማኖትና ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ፥ ፊሊዶሮ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ → መርካቶ → ኮልፌ → ፊሊዶሮ፡፡
፴. ቃሊቲ ደብረ መድኀኒት መድኀኔ ዓለምና አቡነ አረጋዊ ቤ/ክ፤
አድራሻ፤ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ፥ ሲሪቲ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ → ቃሊቲ → አቃቂ → ሲሪቲ፡፡
፴፩. ደብረ መዊዕ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ\ክ፤
አድራሻ፤ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ፥ ሐና ማንጎ ሰፈር፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ → ሜክሲኮ → ሐና ማንጎ ሰፈር፡፡
፴፪. መንበረ ልዑል ቅዱስ ገብርኤልና ቅድስት ድንግል ማርያም ቤ/ን፤
አድራሻ፤ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ፥ 58 ማዞርያ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ → ሜክሲኮ → 58 ማዞርያ፡፡
፴፫. ቀበና ቤዛዊተ ዓለም ኪዳነ ምሕረት ቤ/ን፤
አድራሻ፤ የካ ክፍለ ከተማ፥ ቀበና ደልድዩ ጋር፥ ከኮከበ ጽባሕ ት.ቤት ፊት ለፊት፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ → ቀበና፡፡
፴፬. ኮተቤ ሀገረ ገነት ጊዮርጊስ፥ ድንግል ማርያምና መግደላዊት ማርያምቤ/ን፤
አድራሻ፤ የካ ክፍለ ከተማ፥ አንቆርጫ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ(ጊዮርጊስ) (4/6 ኪሎ) → ፈረንሳይ → አንቆርጫ፡፡
፴፭. ደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ን፤
አድራሻ፤ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፥ መስቀል ዐደባባይ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ → ቦሌ (መስቀል ዐደባባይ/እስጢፋኖስ)፡፡
#ቅድስት_አርሴማ_በኢትዮጵያና_በዓለም_አቀፍ_በዓሏ_የሚከበርባቸው_ #፳፬ ገዳማትና_አድባራት፡፡
፩. ሲሪንቃ ቅድስት አርሴማ ገዳም
አድራሻው፤ ሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት፥ ወልዲያ፥ ሲሪንቃ፤
ትራንስፖርት፤ ከጉርድ ሾላ አውቶቡስ ተራ → ወልዲያ → ሲሪንቃ፡፡
፪. ጅሩ ሰንከታ ደብረ ልዕልና ቅድስት አርሴማ ገዳም፤
አድራሻው፤ ሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት፥ ጅሩ፤
ትራንስፖርት፤ ከመርካቶ አውቶቡስ ተራ → ጅሩ፤
ወይም፤ ከጉርድ ሾላ አውቶቡስ ተራ → ደብረ ብርሃን → ጅሩ፡፡
፫. ይርጋለም ጋኔ ቅድስት አርሴማ ገዳም፤
አድራሻው፤ ሲዳማ አማሮና ቡርጂ ሀገረ ስብከት፥ ይርጋለም፤
ትራንስፖርት፤ ከአ.አ. ቃሊቲ አውቶቡስ ተራ → ይርጋለም፡፡
፬. ደብረ ሲና ሳር አምባ ቅድስት አርሴማ ቤ/ን፤
አድራሻው፤ ሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት፥ ደብረ ሲና፥ ሳር አምባ፤
ትራንስፖርት፤ ከአ.አ. ጉርድ ሾላ አውቶቡስ ተራ → ደብረ ሲና፡፡
፭. ደብረ ስብሐት ቀሃ ኢየሱስ ወቅድስት አርሴማ ቤ/ን፤
አድራሻው፤ ማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት፥ ጎንደር ከተማ፥ የምሥራች፤
ትራንስፖርት፤ ከመርካቶ አውቶቡስ ተራ → ጎንደር ከተማ → የምሥራች፡፡
፮. ደብረ ታቦር ሎሚ ዱር ምዕራፈ ቅዱሳን አርሴማ፤
አድራሻው፤ ደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት፥ ደብረ ታቦር፤
ትራንስፖርት፤ ከመርካቶ አውቶቡስ ተራ → ደብረ ታቦር → ሎሚ ዱር፡፡
፯. ጂንካ በዓታ ለማርያምና ቅድስት አርሴማ ቤ/ን፤
አድራሻ፤ አርባ ምንጭ ሀገረ ስብከት፥ ጂንካ፤
ትራንስፖርት፤ ከአየር ጤና አውቶቡስ ተራ → አርባ ምንጭ → ጂንካ፡፡
፰. አካኩ ምዕራፈ ቅዱሳን ዳግማዊት ሲሪንቃ ቅድስት አርሴማ ቤ/ን፤
አድራሻው፤ ሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት፥ እንጦጦ፥ ከሽንቁሩ ሚካኤል አጠገብ፤
ታክሲ፤ ከፒያሳ (ጊዮርጊስ) (4 ኪሎ) → ሽሮ ሜዳ → ቊስቋም → አካኩ አርሴማ፡፡
፱. ኵሉ ወይን አርሴማ ገዳም፤
አድራሻ፤ ሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት፥ ጫጫ፥ ፤
ትራንስፖርት፤ ከጉርድ ሾላ አውቶቡስ ተራ → ጫጫ → ኵሉ ወይን፡፡
፲. ደብረ ብርሃን ቅድስት አርሴማ ቤ/ን፤
አድራሻ፤ ሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት፥ ደብረ ብርሃን፤
ትራንስፖርት፤ ከጉርድ ሾላ አውቶቡስ ተራ → ደብረ ብርሃን፡፡
፲፩. ወይንየ ጌቴ ሴማኒ ቅድስት አርሴማ ገዳም፤
አድራሻ፤ በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት፥ ግዳን ወረዳ፤
ትራንስፖርት፤ ከጉርድ ሾላ አውቶቡስ ተራ → ግዳን፡፡
፲፪. ቅበት ቅድስት አርሴማ ቤ/ክ፤ (አሕዛብ ቤ/ኗን አቃጥለዋት የነበረችው)
አድራሻ፤ ሃድያና ስልጤ ሀገረ ስብከት፥ ቅበት፤
ትራንስፖርት፤ ከአየር ጤና አውቶቡስ ተራ → ስልጢ፡፡
፲፫. ባሌ ጋሰራ በኔባ አርሴማ ቤ/ን፤
አድራሻ፤ ባሌ ሀገረ ስብከት፥ ባሌ፤
ትራንስፖርት፤ ከቃሊቲ አውቶቡስ ተራ → ባሌ፡፡
፲፬. ናዝሬት ቅድስት አርሴማ ቤ/ን፤
አድራሻ፤ ደቡብ ሸዋ ሀገረ ስብከት፥ ናዝሬት (አዳማ)፤
ትራንስፖርት፤ ከቃሊቲ አውቶቡስ ተራ → ናዝሬት (አዳማ)፡፡
፲፭. ደብረ ናዝሬት ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን፤ (በድርብነት)
አድራሻ፤ ደቡብ ሸዋ ሀገረ ስብከት፥ ናዝሬት (አዳማ)፤
ትራንስፖርት፤ ከቃሊቲ አውቶቡስ ተራ → ናዝሬት (አዳማ)፡፡
፲፮. ቦንጋ ዋቻ ኦቤራ ጌቴ ሴማኔ ቅድስት አርሴማ ገዳም፤
አድራሻ፤ ጂማ ሀገረ ስብከት፥ ቦንጋ፥ ዋቻ ኦቤራ ፤
ትራንስፖርት፤ ከመርካቶ አውቶቡስ ተራ → ጂማ → ቦንጋ፡፡
፲፯. ዋሻ መድኃኔ ዓለም አቡነ ሙሴ ቅድስት አርሴማ ገዳም፤
አድራሻ፤ ሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት፥ ዳውንት፤
ትራንስፖርት፤ ከጉርድ ሾላ አውቶቡስ ተራ → ወልዲያ → ዳውንት፡፡
፲፰. ቱሉ አርቦ ሾላ ገነት ቀስተ ደመና ቅድስት አርሴማ ወአቡነ ዘርዓ ቡሩክ ወመስቀለ ክርስቶስ ገዳም፤
አድራሻ፤ ምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት፥ ወልመራ ወረዳ፥ ቱሉ አርቦ፤
ትራንስፖርት፤ ከመርካቶ አውቶቡስ ተራ → ወልመራ → ቱሉ አርቦ፡፡
፲፱. አሸተን ማርያና አርሴማ ገዳም፤
አድራሻ፤ ላስታ ላሊበላ ሀገረ ስብከት፥ ላበላ ከተማ፥ አሸተን፤
ትራንስፖርት፤ ከጉርድ ሾላ አውቶቡስ ተራ → ላሊበላ → አሸተን፡፡
፳. ሜሪላንድ ጽርሐ ጽዮን መንፈስ ቅዱስና ምዕራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ፤
አድራሻ፤ ሰሜን አሜሪካ ሜሪላንድ ሀገረ ስብከት፥ አሜሪካ፤
ትራንስፖርት፤ ከአ.አ. ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ → ሜሪ ላንድ፡፡
፳፩. ባሌ ጎባ ቅድስት አርሴማ ቤ/ን፤
አድራሻ፤ ባሌ ሀገረ ስብከት፥ ጎባ፤
ትራንስፖርት፤ ከቃሊቲ አውቶቡስ ተራ → ባሌ ጎባ፡፡
፳፪. ባህር ዳር ቅድስት አርሴማ፤
፳፫. ገደቢዬ አርሴማ፤ (ደባርቅ አጠገብ)
፳፬. ደባርቅ አርሴማ፤ (ሰሜን ጎንደር)
የአድራሻ ምንጭ ---› ክብረ በዓላት
ሰላም ለዘአዕረፉ ምስሌኪ ፳ወ፯ቱ ሰማዕታት፤
ረድኤቶሙ ትረድ ላዕሌየ ዘምስለ ብዙኅ ምሕረት፡፡
ወኀበ ሀለወ ስሞሙ ምስለ ስምኪ ቅድስት፤
ዓዲ ኢይቅረብ አርሴማ ሕማመ ብድብድ ወሞት፤
በኵሉ አዝማን ወበኵሉ ዓመታት፡፡
/በፍኖተ ሕይወት ሰ.ት.ቤት ሚድያና ሕዝብ ግንኙነት ዋና ማስተባበሪያ ክፍል የተዘጋጀ።/
• Facebook 👉 m.facebook.com/FinoteHiwotSundaySchool
• Telegram 👉 t.me/finotehiwott
• Tiktok 👉 tiktok.com/@finotehiwot
• YouTube 👉 m.youtube.com/channel/UCWVKGH0mSJl47u44uopEb2w

❤4
ጥንታዊው የቅድስት አርሴማ/Saint Hripsime/ የመጀመሪያው ቤተ ክርስቲያን የተሠራው አርመን ኤችሚዚን ውስጥ በ395 ዓም ነው፡፡ ይህ የቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን በዓለም ላይ ሳይፈርሱ ከኖሩት እጅግ ጥንታውያን አብያተ ክርስቲያናት መካከል አንዱ ነው፡፡
የዚህች ወጣት ሰማዕት ታሪክ በስንክሳር በመስከረም 29 ቀን ተጽፏል፡፡ በሀገራችን ገድላቸው ከተተረጎመላቸው የውጭ ቅዱሳን አንዷ አርሴማ ናት፡፡ የዚህ ምክንያቱ የታወቀ ነው፡፡
ከኢትዮጵያ ወደ አርመን ከአርመንም ወደ ኢትዮጵያ የሚሄዱና የሚመጡ ቅዱሳን ነበሩ፡፡ በ10ኛው መክዘ አካባቢ በአርመን የደረሰውን የፋርሶችን ወረራ በመሸሽ አያሌ አርመናውያን ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸውንና ዛሬ ሐይቅ እስጢፋኖስ በተባለው ቦታ መሥፈራቸውን የአርመን ታሪክ ይነግረናል፡፡ በአርመንኛ ‹ሐይቅ› ማለትም ገዳም ማለት ነው ይላሉ፡፡
በአርመንያ #በኤችሚዚን ውስጥ የሚገኘው የቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን በአርሜኒያ ካሉት ጥንታዊ አብያተ ክርስቲያናት አንዱ ነው። አሁን ያለው ሕንጻ ቤተክርስቲያን በ395 ዓ.ም የተመሠረተ ሲሆን #የቅድስት_አርሴማ_መካነ_መቃብር ከህንጻው በታች ባሉት #ካታኮምብ ውስጥ ይገኛል።
በጠንካራ የድንጋይ አርክቴክቸር እና በጥንታዊ ታሪካዊ መካንነቱ ይታወቃል። ይህ የዩኔስኮ የዓለም ቅርስ ቦታ የጥንት ክርስቲያናዊ አርክቴክቸር ጥበብን የአርመንን የበለጸገ መንፈሳዊ እና ባህላዊ ቅርስ የሚያንፀባርቁ ዝርዝር ቅርጻ ቅርጾችን ይዟል።

❤6🤝2