Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት
15.3K subscribers
14.7K photos
78 videos
156 files
1.71K links
የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።
Download Telegram
ሥርዐተ ማኅሌት ዘጥቅምት ፳፯
በዓለ መድኀኔዓለም ወመብዓ ጽዮን

ልዩ አዋጅ ዘጥቅምት መድኀኔዓለም

የጥቅምት መድኀኔዓለም የማኅሌቱ ሥርዐት ‹‹የመልክአ መድኀኔዓለምን›› እና ‹‹የመልክአ መስቀልን›› የሚከተል ነው፡፡

‹‹የመልክአ መድኀኔዓለም››ን ቁመት የሚቆሙ አድባራት ‹ዘአዲስ አበባ ቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔዓለም የሚለውን እንዲከተሉ፤

‹‹የመልክአ መስቀል››ን ቁመት የሚቆሙ አድባራት ‹ዘጎንደር መንበረ መንግሥት መድኀኔዓለም›› የሚለውን እንዲከተሉ እናሳስባለን፡፡

✤ መልካም በዓል ✤
https://t.me/finotehiwott
39🙏4
🎓🎓🎓 የተማሪዎች ምርቃት #5_ቀን_ቀረው  🎓🎓🎓

" ኅየንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቅ "
{"በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ"} (መዝ 44:16)

     በ2017 ዓ.ም በሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ትምህርታቸውን  ተከታትለው  ያጠናቀቁ እና በሀገረ ስብከት በብሔራዊ ደረጃ ምዘና ተደርጎላቸው ያለፉ 
#የ4ኛ , #የ8ኛ እና #የ10ኛ ክፍል #ከ11_000 በላይ ተማሪዎች ብጹዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ፤ አበው ሊቃነ ጳጳሳት ፤ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ፤ የተመራቂ ተማሪ ወላጆች እንዲሁም ምዕመናን/ት በተገኙበት የምርቃት መርሐ ግብር ይከናወናል!!!

🎓🗓
#ጥቅምት_30_2018_ዓ_ም 
    🎓 🕰
#ከቀኑ_5_30_ጀምሮ 
          🎓  🏢
#በሚሊኒየም_አዳራሽ

አይቀርም!!! ኑ ተማሪዎቻችን በጋራ እንመርቅ!!!
 
የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
32
መድኀኔዓለም
"የአማልክት አምላክ የአጋዕዝትም ጌታ የጽኑዓን ጌታቸው መላእክትና ሊቃነ መላእክት የሚሰግዱለት እርሱ ነው።"

ሠለስቱ ምእት
https://t.me/finotehiwott
45👏3