🌿 💒 ሰኔ ፲፮ 💒
❝ ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደ ሆንህ ፥ አሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል አወቅሁ። ❞
[ ኢዮ . ፵፪ ፥ ፪ ]
🗓 ሰኞ ሰኔ 16/2017 ዓ .ም
⏰ ከቀኑ 11:45 ሰዓት ጀምሮ
💒 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ
፨ ከወዲሁ ቀጠሯችንን እናስተካክል
/በፍኖተ ሕይወት ሰ.ት.ቤት ሚድያና ሕዝብ ግንኙነት ዋና ማስተባበሪያ ክፍል የተዘጋጀ።/
• Facebook 👉 m.facebook.com/FinoteHiwotSundaySchool
• Telegram 👉 t.me/finotehiwott
• Tiktok 👉 tiktok.com/@finotehiwot
• YouTube 👉 m.youtube.com/@finotehiwot1958

❤19
ስሙን በመጥራት ብቻ የውስጥን ጭንቀት የሚያርቅ ታላቅ ሰማዕት
ሰኔ ፲፭ ዐሥራ አምስት በዚች ቀን የሰማይ ጭፍራ የተባለ የቅዱስ ሚናስ ቤተ ክርስቲያኑ #መርዩጥ በተባለ አገር የከበረችበት ነው ።
ከዚህ አስቀድሞ የቅዱስ ሚናስ ሥጋ ተሠውሮ ይኖር ነበር ። ጌታችንም ሊገልጠው በወደደ ጊዜ ምክንያት አደረገ ይኸውም እንዲህ ነው ፥ የቅዱስ ሚናስ ሥጋው ተደፍኖ በሚኖርበት ኮረብታ አቅራቢያ በጎችን የሚያረባ አንድ ሰው በጎቹን እየጠበቀ ይኖር ነበር ። ከዚያ እረኛ በጎች ውስጥ ደዌ ያለበት አንዱ በግ በዚያ በኮረብታው አጠገብ ባለ የጉድጓድ ውኃ ተጠምቆ ወዲያውኑ ከደዌው ዳነ ። እረኛውም አይቶ አደነቀ ሌሎችንም ደዌ ያለባቸውን አመጣ በዚያ ውኃም በታጠቡ ጊዜ ሁሉም ዳኑ ።
ከዚህም በኋላ ይህ በቦታው ሁሉ ታወቀ፡ደዌ ያለባቸውም ሁሉ እየመጡ አፈሩን ከውኃው ጋር አንድ አድርገው ለውሰው በመቀባት ወዲያውኑ ይድኑ ነበሩ ምክንያቱን ግን አላወቁም ። በዚያ ውኃና በአፈሩ በሽተኞችን እንደሚያድን የዚያ በግ ጠባቂ ወሬው በሮሙ ንጉሥ ዘንድ ተሰማ ። ለንጉሡም የቁስል ደዌ የታመመች ልጅ ነበረችው ። ወደ በግ ጠባቂውም ላካት እርሱም በጎቹን እንደ አዳናቸው አዳናት ። እርሷም በተፈወሰች ጊዜ በዚያ ቦታ ፈውስ የሚደረግበትን ምክንያት ታውቅ ዘንድ ወደደች ። ከዚህ በኋላ ቅዱስ ሚናስ በሕልም ተገለጸላትና ሥጋዬ በዚህ ቦታ ተደፍኖ ስለሚኖር እነሆ አስቆፍረሽ ታወጪው ዘንድ እግዚአብሔር አዞሻል አላት ።
ከእንቅልፍዋም በነቃች ጊዜ ቅዱስ ሚናስ እንዳዘዛት አደረገች ። የከበረ ሥጋውንም አወጣች በዚያም ውብ የሆነች ቤተ ክርስቲያን ሠራችለት ንጉሡም በዚያ ቦታ ከተማ እንዲሠሩ መኳንንቱንና ሹሞቹን አዘዛቸው ታላቅ ከተማም ተሠራች ሰሟም መርዩጥ ተባለች ።
እግዚአብሔርም ከቅዱስ ሚናስ ሥጋ ቁጥር የሌላቸው ድንቆችንና ተአምራትን ገለጠ ። ሊቀ ጳጳሳቱም ከኤጲስቆጶሳቱ ጋራ መጥቶ ቤተ ክርስቲያኒቱን በዛሬዋ ዕለት አከበራት በዚያቺም ቦታ የሚሠሩ የድንቆችና የተአምሮች ወሬ በቦታው ሁሉ ተሰማ ።
ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በቅዱስ ሚናስ ጸሎት ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘላለሙ አሜን ።
ሰላም ለከ ሚናስ ኅሩይ፥ ዘታዕካ ሰማይ፥ ዘኀረየከ አዶናይ፨
(አዶናይ አምላክ በሰማይ አዳራሽ የመረጠህ ሚናስ ሆይ ሰላም ላንተ ይሁን)
፨በኢትዮጵያ በአተር ቆሎ ብዙ ገቢረ ተዓምራት የሚያደርገው ገዳሞቹ ደቡብ ጎንደር ከባሕር ዳር ከተማ አጠገብ (ከአቡነ ሐራ ድንግል አቅራቢያ)
፨ ደቡብ ሸዋ ጢያ ላይ ይገኛሉ፨
፨ ለገጣፎ ደብረ ፀሐይ አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ቅዱስ ሚናስ
፨በአ.አ. መርካቶ ራጉኤል ጋር ማኅበሩን የሚጠጡ አሉ፤ በሕመም የምትሰቃዩ ማኅበሩን ፈልጋችሁ የአተር ዝክሩን ቅመሱ፥ በእርግጠኝነት ትፈወሳላችሁ፨
በረከቱ ይደርብን ምልጃው አይለየን! አሜን

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
❤23🤝1
የአምና ማስታወሻ...
💒 ቸሩ መድኃኔዓለም ዕድሜን ለንስሐ ጨምሮ ለዚህ ቀን ካደረሰን
የእናታችን ቅድስት ኪዳነምሕረት 29 ዓመት ዝክር በታላቅ ድምቀት ፤ በዚህም ዓመት የደብራችን አስተዳዳሪ ፣ የሰንበት ትምህርት ቤታችን የበላይ ጠባቂ አባት መጋቤ ምሥጢር ቀጸላ ፈንቴ እንዲሁም ዘማርያን በተገኙበት ለማክበር ሽር ጉድ እያልን ነው
📆 በዕለቱ እኔ ሌላ ቀጠሮ አልይዝም
🙎🏽♀️🙎🏽♂️ አንቺም እህቴ ፤ አንተም ወንድሜ
📍📖 ቀጠሮህን በፍኖተ
" የአብሮነት ቀን "

❤22👍1
"ገዳማውያንን መግደል የሚያስገኘው ትርፍ የለም"
ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ
"ገዳማውያንን መግደል የሚያስገኘው ትርፍ የለም" ሲሉ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ የደቡብና ምዕራብ አፍሪካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ገለጹ።
ብፁዕነታቸውን ይሄንን ያሉት በዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አንድነት ገዳም መነኮሳት ላይ በደረሰው የግፍ ግድያ አስመልክተው በፌስቡክ ገጻቸው ባሠፈሩት የኀዘን መግለጫ ነው።
ድርጊቱ በቤተ ክርስቲያንና በክርስትና ላይ ያለውን የተሳሳተ አመለካከት ከማሳያቱ በላይ ራሳቸውን ከዓለም ለይተው በበዓታቸው ተወስነው ያሉ መነኮሳትን በግፍ መግደል ትርፍ የሌለውና ልብ የሚሰብር አሳዛኝ ድንጊትም ነው ብለዋል።
ሙሉ መልእክታቸው እንደሚከተለው ነው።
"በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ፤ ነገር ግን አይዞአችሁ፤ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ።” ዮሐ ፲፮፥፴፫
በትናንትናው ዕለት በዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ ገዳም በገዳማውያን አባቶች ላይ በታጣቂ ኃይሎች የደረሰው ግፍ የተሞላበት ግድያ ዓለም በክርስትና እና በክርስቲያኖች ላይ ያለውን የተሳሳተ አመለካከት የሚያሳይ ነው።
በበዓታቸው ተወስነው ራሳቸውን ከዓለም ለይተው በጸሎት እና በጾም የሚደክሙ ገዳማውያንን መግደል የሚያስገኘው ትርፍ የሌለ ከመሆኑም በላይ የፍትሕን መዛባት የሚያሳይ፤ አሳዛኝና ልብ የሚሰብር ነው።
የሰማዕታቱ በረከት አይለየን !
አባ ሄኖክ
የደቡብና የምዕራብ አፍሪካ ሀገረ ስብከት
ሊቀ ጳጳስ

😢31❤8
🌿 💒 ሰኔ 16 💒
ዝክረ ቅድስት ኪዳነ ምህረት
፦ በደመቀ መልኩ የሰበካ ጉባኤ አባላት ካህናት አባቶች ፣ ነባር አባላት በተገኙበት እንዲህ ባማረ መልኩ ተከብሮ ዋለ ።
❝ ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደ ሆንህ ፥
አሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ
እንደማይቻል አወቅሁ። ❞