በቃና ዘገሊላ፤
ዘገሊላ ከብካብ ኮነ፨
ሥርዐተ ማኅሌት ዘጥር ፲፪፥ ዘቃና ገሊላ
/በፍኖተ ሕይወት ሰ.ት.ቤት ሚድያና ሕዝብ ግንኙነት ዋና ማስተባበሪያ ክፍል የተዘጋጀ።/
• Facebook 👉 m.facebook.com/FinoteHiwotSundaySchool
• Telegram 👉 t.me/finotehiwott
• Tiktok 👉 tiktok.com/@finotehiwot
• YouTube 👉 m.youtube.com/@finotehiwot2719

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
👍2
ጥር 13 | #አቡነ_ዘርዐ_ቡሩክ ዐረፉ።
አቡነ ዘርዓ ቡሩክ በብዙ ጎዳና የተለዩ አባት ናቸው። በጥቂቱ፦
፩. ዓለምን ከበው የያዙ 2ቱ ግሩማን አራዊት (ብሔሞትና ሌዋታንን) ጥርስ ቆጥረው፣ ብዙ ምሥጢራትንም ተመልክተው ተመልሰዋል
፪. ጻድቁ በልደታቸው ጊዜ ዓይነ ስውራንን አብርተዋል። ለራሳቸው ግን ይህን የግፍ ዓለም ላለማየት ጸልየው ዓይናቸው እንዲጠፋ አድርገዋል፣
፫. መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚል ቅዱስ ኢያሱ በገባኦን ፀሐይን አቁሟል። ዘርዓ ቡሩክ ግን በጥበበ እግዚአብሔር ፀሐይን ለ5 ዓመት አቁመዋል፣
፬. ጻድቁ ከንጽሕናቸው ብዛት 12 ክንፍ ተሰጥቷቸዋል።
ጻድቁ የተወለዱት በ16ኛው መ/ክ/ዘ በጎጃም ሲሆን አባታቸው ደመ ክርስቶስ፣ እናታቸው ደግሞ ማርያም ሞገሳ ይባላሉ።
በንጉሥ ሱስንዮስ ዘመን ካቶሊክ ብሔራዊ እምነት ሲደረግ በሺህ የሚቆጠሩ ቅዱሳን ወጥተው ተሰየፉ። በዚህ ጊዜም የግሺው አቡነ ዘርዓ ቡሩክ ዳዊታቸውን አንግበው ለሰማዕትነት ሔዱ። ዓባይ ወንዝ ላይ ሲደርሱ ዳዊታቸውን ወደ ወንዙ ውስጥ ጥለው ተሻገሩ።
ንጉሡም ሳይገደሉ እንዲታሠሩ አደረገ። በጨለማ እስር ቤትም 5 ዓመታትን ሲያሳልፉ ትኩስ ምግብን ያመጡላቸው ነበር።
እርሳቸው ግን ምግባቸው ሰማያዊ ነበርና አልነኩትም። ከ5 ዓመት በኋላም ያ ሁሉ ምግብ በተአምራት በትኩስነቱ እየጨሰ ተገኝቷል።
ከተፈቱ በኋላ ጻድቁ በዓባይ ወንዝ ላይ የጣሉት ዳዊታቸውን ሳይርስ አግኝተውታል።
ብዙ ተጋድለው ዐርፈዋል። ታኅሣሥ 13 ቀን ልደታቸው ነው።

❤17
የ2017 ዓ.ም በዓለ ጥምቀት ፎቶ ማስታወሻ
የዘንድሮ አዘጋጅ ደብር ፤ የመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም/ 5ኪሎ
ቀጣይ ዓመት ተረኛ አዘጋጅ ደብር - ቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም
+ ሰብሕዎ ለእግዚአብሔር በመዝሙር፡፡
#እግዚአብሔርን_በመዝሙር_አመስግኑት፡፡ መዝሙረ ዳዊት ፻፶
/በፍኖተ ሕይወት ሰ.ት.ቤት ሚድያና ሕዝብ ግንኙነት ዋና ማስተባበሪያ ክፍል የተዘጋጀ።/
• Facebook 👉 m.facebook.com/FinoteHiwotSundaySchool
• Telegram 👉 t.me/finotehiwott
• Tiktok 👉 tiktok.com/@finotehiwot
• YouTube 👉 m.youtube.com/@finotehiwot2719
#ክብረ_በዓላት #Feast_of_the_lord
#በዓለ_እግዚእነ #በዓለ_ጥምቀት #Holy_Ephipany

👍6❤4