#በመዲናችን_በአዲስ_አበባ__የቅዱስ_ገብርኤል_ በዓል_የሚከበሩባቸው #ገዳማትና_አድባራት፡፡
፩) ፠ (መ.መ.ገ.) መንበረ መንግሥት ግቢ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም፤ በ1889 ዓ.ም. የተመሠረተ፤
፠ አስኮ ቅዱስ ገብርኤል፤
፠ ጎፋ መካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል፤
፠ ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል (ብሥራተ ገብርኤል)
፭) ፠ ቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል
፠ ደብረ ገነት ቅዱስ ገብርኤል ቤ.ክ.
፠ ኮተቤ ደብረ ልዑል ዳግማዊ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል በ.ክ.
፠ ደብረ ገነት ፉሪ ዕንቊ ቅዱስ ገብርኤል ቤ.ክ.
፠ ምሥራቀ ፀሐይ ቅዱስ ገብርኤል ቅድስት አርሴማና አቡነ አዳም ቤ.ክ.
፲) ፠ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ቤ.ክ.
፠ መካነ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤ.ክ.
፠ አለም ባንክ ደብረ ራማ ቅዱስ ገብርኤል ቤ.ክ.
፠ አየር ጤና አንቀጸ ብርሃን ኪዳነ ምሕረት ቤ.ክ. (በድርብነት ይከብራል)
፠ ደብረ በረከት ቅዱስ ገብርኤል ቤ.ክ.
፲፭) ፠ ደብረ ዕንቊ ቅዱስ ገብርኤል ቤ.ክ.
፠ ጋራ ኦዳ ቅዱስ ገብርኤል ቤ.ክ.
፠ አንቆርጫ ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤ.ክ.
፠ ጉራራ ምሥራቀ ፀሐይ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤ.ክ. (በድርብነት ይከብራል)
፠ ፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ.ክ. (በድርብነት ይከብራል)
፳፠ አቃቂ ፈለገ ግዮን ቅዱስ ገብርኤል ቤ.ክ.
፠ ኤረር ጎሮ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ቤ.ክ.
፠ ቦሌ ሃራብሳ ቅዱስ ገብርኤል ቤ.ክ.
፠ ቦሌ ቡልቡላ ቅዱስ ገብርኤል ቤ.ክ.
፠ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤ.ክ. (በድርብነት ይከብራል)
፳፭) ፠ ብርሃናተ ዓለም ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ (የቅዱስ ገብርኤል ቤ.ክ. በድርብነት በውስጥ አለ)
፠ ቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስና ቅዱስ ገብርኤል ቤ.ክ.
፠ ቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤ.ክ. (በድርብነት ይከብራል)
፠ ቦሌ መንበረ ብርሃን ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተ ክርስቲያን (በድርብነት ይከብራል)
፠ ደብረ ገሊላ አማኑኤል ቤ.ክ. (በድርብነት ይከብራል)
፴) ፠ ጀሞ ደብረ ኀይል ቅዱስ ገብርኤልና ቅድስት አርሴማ ቤ.ክ.
፠ አቃቂ ጃቲ መካነ ሕይወት ኪዳነ ምሕረት ቤ.ክ. (በድርብነት ይከብራል)
፠ ቃሊቲ መካነ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤ.ክ.
፠ የካ አባዶ ገብርኤል ቤ.ክ.
፠ ኮልፌ ደብረ ፀሐይ አቡነ ተክለ ሃይማኖትና ቅዱስ ገብርኤል
፴፭) ፠ ኮልፌ ደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ቤ/ክ (በድርብነት ይከብራል)
፠ ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ቤ.ክ. (አዲሱ ሚካኤል) (በድርብነት ይከብራል)
፠ ካራ ቆሬ ደብረ በረከት ቅዱስ ገብርኤል ቤ.ክ.
፠ ድልበር መካነ ጎልጎታ መድኀኔዓለም (በድርብነት ይከብራል)
፠ አዲስ አምባ ደብረ ገነት ቅድስት ኪዳነ ምሕረትና ደብረ ፍስሐ ቅዱስ ገብርኤል ቤ.ክ (አዲስ ሰፈር)
፵)፠ ደብረ ቀራንዮ መድኀኔ ዓለም ስር የሚገኘው ሙት አንሳ ቅዱስ ገብርኤል ቤ.ክ.
፠ መንበረ ልዑል ገብርኤልና ማርያም ቤ.ክ.፤
፠ አየርጤና ደብረ ብሥራት ገብርኤልና አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤ.ክ.
፠ ቱሉ ዲምቱ ደብረ መዊዕ ቅዱስ ገብርኤል ቤ.ክ.
፠ ቀበና ምዕራፈ ጻድቃን አቡነ ተክለ ሃይማኖትና ቅ/ገብርኤል ቤ.ክ.
፵፭) ፠ መጠሊ ደብረ አሮን ፍልፍል ዋሻ ቅዱስ ገብርኤልና አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤ.ክ.
፠ ቂሊንጦ ደብረ ብሥራት ገብርኤልና ማርያም፤
፠ ደብረ ፍስሐ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤ.ክ. (በድርብነት ይከብራል)፡፡
፠ አንቀጸ ምሕረት (ራስ ካሣ) ቅዱስ ሚካኤል፤ (በድርብነት ይከብራል)
፠ ደብረ ዕንቊ ልደታ ለማርያም፤ (በድርብነት ይከብራል)
፶) ፠ ቦሌ ቡልቡላ ድብረ መድኀኒት መድኀኔ ዓለም፤ (በድርብነት ይከብራል)
፠ ደብረ ተአምራት ዳግማዊት ጻድቃኔ ማርያም፤ (በድርብነት ይከብራል)
፠ ላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ፤ (በድርብነት ይከብራል)
፠ ፈጬ ደብረ ገነት ቅድስት ድንግል ማርያም፤ (በድርብነት ይከብራል)
፶፬) ፠ ብሥራተ ወንጌል ቅድስተ ማርያም ቤ.ክ.፤ (በድርብነት ይከብራል)
#በሃገራችንና_በዓለም_አቀፍ__በዓላቸው_የሚከበሩባቸው_ጥንታውያን #ገዳማትና_አድባራት፡፡
፩) ዘብር ቅዱስ ገብርኤል (መንዝ ሰ ሸዋ)
፪) ወይቅን ቅዱስ ገብርኤል (ቆላ ተንቤን)
፫) ክብራን ገብርኤል (ጣና ጎጃም)
፬) ቦሎ ገብርኤል (መርሐ ቤቴ)
፭) ጎንደር አቡን ቤት ገብርኤል
፭) ደሴ ገብርኤል
፮) ናዝሬት ገብርኤል
፯) ቁልቢ ደብረ ኀይል ቅዱስ ገብርኤል
፰) ባሕር ዳር ዐባይ ማዶ ገብርኤል
፱) ሐዋሳ ገብርኤል
፲) ድሬደዋ ሳባ ገብርኤል
/በፍኖተ ሕይወት ሰ.ት.ቤት ሚድያና ሕዝብ ግንኙነት ዋና ማስተባበሪያ ክፍል የተዘጋጀ።/
• Facebook 👉 m.facebook.com/FinoteHiwotSundaySchool
• Telegram 👉 t.me/finotehiwott
• Tiktok 👉 tiktok.com/@finotehiwot
• YouTube 👉 m.youtube.com/channel/UCWVKGH0mSJl47u44uopEb2w

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
👍17❤1
#የቀጨኔ_ደብረ_ትጉሃን_ቅዱስ_ገብርኤል_አመሠራረት
፨ በ1964 ዓ.ም አመጣጡ ያልታወቀ ባሕታዊ ለዚህ ደብር ታላቅ ሞገስ የሚኾን ለደብሩም ስመ ገናናነት የቅዱስ ገብርኤል ጽላት የገባ እንኾነ ነው ብሎ ለሊቃ ውንቱ ተናግሮ እንደሄደ ይነገራል ፡፡ ይኼም ባሕታዊ በዓመቱ መጥቶ ታቦተ ሕጉን እንዳልገባ ባየ ጊዜ ለኹለተኛ ጊዜ መልእክቱን አስተላልፏል ፡፡
፨ የደብሩ ሊቃውንትም የተነገራቸው የመንፈስ ቅዱስ መልእክት መኾኑን ተረድተው ከምእመናን ጋር ተመካክረው ታቦተ ሕጉን ከመድኀኔዓለም ጽላት ጋር አንድ ላይ በማድረግ በየወሩ በማኅሌት ፤ በቅዳሴ ፣ በውዳሴ ብቻ እየተከበረ እስከ 1967 ዓ.ም ቆየ ፡፡
፨ እማሆይ በለጡ ገብሬ የተባሉት መንፈሳዊ እናት ለቤ.ክርስቲያን በአበረከቱት ገንዘብ በጠላት ዘመን ለደብሩ አስተዳዳሪ #ሊቀ_ሊቃውንት_ገብረ_መስቀል ኋላ #ብፁዕ_አቡነ_ዮሐንስ ከደብሩ ምእመናን ጋር በመመካከር ለአብነት ት/ት ቤት እንዲኾን ብለው አዳራሽ አሠርተው እስከ #አፄ_ኃይለ_ሥላሴ ዘመነ መንግሥት ድረስ አገልግሎት እየሰጠ ሲቆይ የነበረውን አዳራሽ ፤ የደርግ መንግሥት እንደተተካ 1968 ዓ.ም የቀበሌው አስተዳደር አዳራሹን ለቀበሌው ኪነት መዝናኛ ማዕከል አንዲኹም ለአብዮታዊት ኢትዮጵያ ወጣቶች ማኅበር መሰብሰቢያ ቦታ ለማድረግ ባለሥልጣኑ ወስዶት ስለነበር እስከ ጥቅምት 1972 ዓ.ም ለአራት ዓመታት በቤተ ክርስቲያኑ ውጪ ሆኖ በወቅቱ ከፍተኛ 9 ቀበሌ 20 ትእዛዝ የአብነት ት/ት ቤቱ አገልግሎት እንዲቋረጥ ተደርጎ ስለነበር ፤ ካህናቱና ምእመናኑ በዚሁ ድርጊት ሲያዝኑና ሲቆረቆሩ ወደ እግዚአብሔር ጸሎት ሲያደረጉ ቆይተዋል ፡፡
፨ በዚህ እኩይ ድርጊት የቤተ ክርስቲያኑ አስተዳደር ለሚመለካታቸው አካላት ቢያሳውቁም መልስ ፈጽሞ ሊያገኙ አልቻሉም ነበር ፡፡ ልዩ ልዩ የኪነ - ጥብብ ሥራዎች በቤተ-ክርስቲያኑ ቅፅር መካሄዱን እያደረ ሲቀጥል ፤ ልዩ ልዩ ተአምራቶች መታየት ጀመሩ ከእነዚህም መካከል አዳራሽ ውስጥ እኩይ ተግባራቶቹ በተደረጉ ጊዜ የእሳት ፈንዳት በተደጋጋሚ መነሳቱ ነው ፡፡ ከዚህም ቀጥሎ መድጋሚ በአቶ ታደሰ ወ/ኪዳን እና በመ/ሬ ታደሰ መልካሙ ለአ.አ ማዘጋጀ ቤት ጉዳዩን በድጋሚ በመጠየቅ አዳራሹ እንዲለቀቅ ኾኗል ፡፡
፨ ከዚም በኋላ አዳራሹን በድጋሚ ለሌሌች እኩይ ተግባራት እንዲውሉ ቢታሰብም ፤ የደብሩ አገልጋዮች የመድኀኔዓለም ቤተክርስቲያን ሊታደስ በመኾኑ ታቦታቱ ወደ እዛ እንዲገቡ በብፁዕ አቡነ ናትናኤልን ፍቃድ በመጠየቅ የተከናወነ ሲሆን በድጋሚ ከእሳቸው ፈቃድ በመጠየቅ እድሳቱ ካለቀ በኋላ የቅዱስ ገብርኤል ታቦት በዛው እንዲቀር ሆኗል ፡፡ ይህ የኾነውም በ1972 ዓ.ም በግንቦት ወር ሲኾን ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በየዓመቱ ክብረ በዓሉ እየታሰበ ፣ ታቦቱ እየወጣ ሲከበር እስከ 1992 ዓ.ም ቆይቷል ፡፡
፨ ይህ ገናና የቅዱስ ገብርኤል ታቦተ ሕግ በመቃኞ ቤት መኖር ስለሌለበት ቦታው በቋሚነት የማያገልግ ስለኾነ አዲስ ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ራሱን ችሎ እንዲሠራ ሃሳብ ቀርቦ የተለያዩ ውይይቶች ከተደረጉ በኋላ ሚያዝያ 25 ቀን 1989 ዓ.ም #በብፁዕ_ወቅዱስ_አቡነ_ጳውሎስ_ፓትርያርክ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጦ ፤ ኅዳር 11 ቀን 1990 ዓ.ም የመሠረት ቁፋሮ ተጀምሮ በኹለት ዓመት ሊጠናቀቅ ችሏል ፡፡
፨ በዚህም በአ.አ ከተማ በዘመናዊ የቤ.ክ ሕንፃ ሥራ ታሪክ በአጭር ጊዜ ተጠናቆ በመሠራት የመጀመርያነቱን ይዟል ፡፡
#ቅዳሴ_ቤቱም ሐምሌ 19 ቀን 1992 ዓ.ም ተከብሯል ፡፡ የቤተ ክርስቲያኑም ስያሜ #ደብረ_ትጉሃን_ቅዱስ_ገብርኤል ተብሏል ፡፡

👍10❤3