Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት
15.4K subscribers
14.7K photos
78 videos
156 files
1.71K links
የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።
Download Telegram
የሆሣዕና በዓል አከባበር 2016 ዓ.ም

የአዲስ አበባ የሰንበት ት/ት አንድነት ልዩ የሆሣዕና ክብረ በዓል ከ50 በላይ ከተወጣጡ የደብራት እና ገዳማት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አባላት፤ በቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔዓለም ወደብረ ትጉኀን ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት አዘጋጅነት እንዲህ ባማረ መልኩ በሰላም እና በጣም ደስ በሚል መልኩ ተከብሮ አለፈ ።

/በቀጨኔ ደ.ሰላም መድኀኔዓለምና ደ.ት.ቅ.ገብርኤል ቤ.ክ ፍኖተ ሕይወት ሰ.ት.ቤት ::/
#share
.YouTube... https://www.youtube.com/channel/UCWVKGH0mSJl47u44uopEb2w
.Telegram...
https://t.me/medihanaelem
.
www.finotehiwotsundayschool.com

#ቀጨኔ_መድኀኔዓለም
5👍3