Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት
15.4K subscribers
14.7K photos
78 videos
156 files
1.71K links
የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።
Download Telegram
የሆሣዕና በዓል አከባበር 2015 ዓ.ም

በአዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙ የአድባራትና የገዳማት ፤ ሰንበት ት/ት ቤቶች በ2015 ዓ.ም ፤ አዘጋጅ በነበረው ሐመረ ኖኅ ኪዳነ ምሕረት ገዳም ተገኝተው የሆሣዕና በዓል ሲያከብሩ የሚያሳዩ ማስታወሻዎችን እነሆ ብለናል፡፡

#በዘንድሮ ዓመት ከ50 በላይ በአዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙ አድባራትና ገዳማት ሰንበት ት/ት ቤቶች ይህንን በዓል ከ14 ዓመታት በኋላ በታላቁ ደብር በቀጨኔ ደብረሰላም መድኃኔዓለም ተገኝተው ያከብሩታል።

/በቀጨኔ ደ.ሰላም መድኀኔዓለምና ደ.ት.ቅ.ገብርኤል ቤ.ክ ፍኖተ ሕይወት ሰ.ት.ቤት ::/
#share
.YouTube... https://www.youtube.com/channel/UCWVKGH0mSJl47u44uopEb2w
.Telegram...
https://t.me/medihanaelem
.
www.finotehiwotsundayschool.com

#ቀጨኔ_መድኀኔዓለም
👍3👏2