ፍኖተ ሕይወት ሰ/ት/ቤት ባሕር ዳር
251 subscribers
1.96K photos
16 videos
90 files
159 links
#እኛ_የአቡየ_ልጆች
ማንም አላዋቂ ምንም ቢል እኛ ግን እምናገለግለውን እናቃለን እርሱም እንደ ሰው ተወልዶ እንደ መላእክት የኖረ እንደ መላእክት ኑሮ በክብር እንደ ሰው ያረፈውን በነጎድጓድ ላይ ስልጣን የተሰጠውን አባ ገብረ መንፈስ ቅዱስን ነው።

ለማንኛውም አስተያየት👉 0902092705- @finotehiwotdk
Download Telegram
በ2013 ዓ.ም ማለትም ከ5 ዓመት በፊት በሰ/ት/ቤቱ ሕጻናት ክፍል የደብረ ታቦር በዓል ሲከበር የሚያሳይ ፎቶ

♡ ㅤ   ❍ㅤ      ⎙        ⌲
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
ይወዳጁን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://linktr.ee/finotehiwot_sundayschool?utm_source=linktree_profile_share&ltsid=f62cf905-ffbd-4af4-bf12-2f29df393f8c
እሁድ ነሐሴ 24/2018 ዓ.ም የእናት ሰ/ት/ቤታችን 35ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል እናከብራለንና ቅድስት ፍኖተ ሕይወት ኑልኝ ትላለች።

ሰዓት ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ

የደ/ቅ/አ/ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤ/ክ ፍኖተ ሕይወት ሰ/ት/ቤት ባህር ዳር
እሁድ ነሐሴ 24/2018 ዓ.ም የእናት ሰ/ት/ቤታችን 35ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል እናከብራለንና ቅድስት ፍኖተ ሕይወት ኑልኝ ትላለች።

ሰዓት ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ

የደ/ቅ/አ/ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤ/ክ ፍኖተ ሕይወት ሰ/ት/ቤት ባህር ዳር
💐የ35 ዓመት ጉዞ💐

እሁድ ነሐሴ 24 እንገናኝ