Forwarded from የባሕር ዳር ደ/ም/ቅ/ኪዳነ ምሕረት ሰ/ት/ቤት (ደብረ ምሕረት ሚዲያ DMK Media (ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ሰንበት ት/ቤት) ባሕር ዳር)
በዛሬው ዕለት ከጋምቢ ሜዲካል እና ቢዝነስ ኮሌጅ በBSC ነርስ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ በማዕረግ ላጠናቀቅሽው እኅታችን ሰናይት አብርሃም ፍኖተ ሕይወት ሰ/ት/ቤት እንኳን ደስ ያለሽ ትላለች።
በዛሬውዕለት ከጋምቢ ሜዲካል እና ቢዝነስ ኮሌጅ በሜዲካል ላብራቶሪ ለተመረቅሽው እኅታችን የምስራች ደረጀ ፍኖተ ሕይወት ሰ/ት/ቤት እንኳን ደስ ያለሽ ትላለች።