ፍኖተ ሕይወት ሰ/ት/ቤት ባሕር ዳር
251 subscribers
1.96K photos
16 videos
90 files
159 links
#እኛ_የአቡየ_ልጆች
ማንም አላዋቂ ምንም ቢል እኛ ግን እምናገለግለውን እናቃለን እርሱም እንደ ሰው ተወልዶ እንደ መላእክት የኖረ እንደ መላእክት ኑሮ በክብር እንደ ሰው ያረፈውን በነጎድጓድ ላይ ስልጣን የተሰጠውን አባ ገብረ መንፈስ ቅዱስን ነው።

ለማንኛውም አስተያየት👉 0902092705- @finotehiwotdk
Download Telegram
ጉባዔያችንን በሰላም እንድናጠናቅቅ የረዳን አምላከ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይመስገን።
ጉዞ ላሊበላ ሙሉ መረጃ
"በጨለማ የሄደ ሕዝብ ብርሃን አየ በሞት ጥላ አገርም ለኖሩ ብርሃን ወጣላቸው።" ትንቢተ ኢሳይያስ 9፥2
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

🌐ፍኖተ ሕይወት ሰ/ት/ቤት ባሕርዳር

🛜በሰ/ት/ቤቱ የተከፈቱ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ተቀላቅለው ይከታተሉ ፤ ለሌሎች ኦርቶዶክሳውያንም ያድርሱ...

👉 Telegram
t.me/finotehiwotgroup
👉 Facebook
https://www.facebook.com/finotehiwotss
👉Email address
fenotehiwotmedia@gmail.com
👉YouTube
https://youtube.com/@finotehiwet?si=_g8FL0uKUvoyQq8U
👉Tiktok
https://www.tiktok.com/@finotehiwet?_t=8rt6kilIeTo&_r=1
በዓለ ጥምቀትን አክብረን ታቦታቱን ወደ መንበረ ክብሩ በሰላም መልሰናል።

#ፍኖተ_ሕይወት_ሰንበት_ትምሕርት_ቤት
@finotehiwet
😭ወድ ወንድማችን በቃሉ ስመኘው እግዚአብሔር አምላክ ከደጋጎች መካከል እንዲያስቀምጥህ የሰ/ት/ቤታችን ጸሎት ነው🙏
Forwarded from የባሕር ዳር ደ/ም/ቅ/ኪዳነ ምሕረት ሰ/ት/ቤት (ደብረ ምሕረት ሚዲያ DMK Media (ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ሰንበት ት/ቤት) ባሕር ዳር)
በዛሬው ዕለት ከጋምቢ ሜዲካል እና ቢዝነስ ኮሌጅ በሜዲካል ላብራቶሪ ለተመረቅሽው እኅታችን ቤተ ልሔም ሞላ ፍኖተ ሕይወት ሰ/ት/ቤት እንኳን ደስ ያለሽ ትላለች።