ፍኖተ ሕይወት ሰ/ት/ቤት ባሕር ዳር
251 subscribers
1.96K photos
16 videos
90 files
159 links
#እኛ_የአቡየ_ልጆች
ማንም አላዋቂ ምንም ቢል እኛ ግን እምናገለግለውን እናቃለን እርሱም እንደ ሰው ተወልዶ እንደ መላእክት የኖረ እንደ መላእክት ኑሮ በክብር እንደ ሰው ያረፈውን በነጎድጓድ ላይ ስልጣን የተሰጠውን አባ ገብረ መንፈስ ቅዱስን ነው።

ለማንኛውም አስተያየት👉 0902092705- @finotehiwotdk
Download Telegram
ልዩ ጉባዔያችን.....👆
ሦስት ቀን ብቻ ቀረን!

“የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ...በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤” ቆላስይስ 3፥16
የመጀመሪያ ቀን ጉባኤ በሰላም ተጠናቀቀ።
የኹለተኛ ቀን ጉባዔያችን ቀጥሎ ውሏል
በነገው ዕለት ከጠዋትም ከሰዓትም የሚቀጥል ይሆናል ሁላችንም ጻድቁ በዕለተ ቀናቸው በቤታቸው ያሰባስቡን!!!